Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Revelations » 01 Dec 2019, 02:07

Please wait, video is loading...



Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Ibidda » 01 Dec 2019, 04:50

ለማ የተናገረው ግልጽ መሰለኝ በሚገባቹ ላስረዳቹ
አንደኛ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ አልተመለሰም፤ ይሄንን ደግሞ መጀመሪያ ምላሽ መስጠትና እርስ በርሳችን አንድነትን መፍጠር ይገባናል፤

አሁን ኢትዮጲያ ከባድና ፈታኝ ሁኔታ ላይ እያለች ይሄንን አይነት ኤክስፐርመንት መስራት አደገኛ ነው፤ አደገኝነቱን በትንንሽ ነገሮች እያየነው ነው።

ምናልባት ሁሉም ህዝቦች የሚወክላቸውን መምረጥ ሲችሉ፤ የኢትዮጲያ መከላከያ በሚገባ ሲጠናከር፤ የህዝቦች መብቶች ሲከበሩ፤ ወደ ፊት መተማመንናና መግባባት ሲሰፍን በመነጋገር፤ በመወያየት ሊሆን የሚችል ነው።

አሁን እሱም አልገባውም እኔም አልገባኝም። ቦታውን ለቆ ያመጣው ስልጣን ፈላጊ ስለሆነ ሳይሆን ለህዝብ ከመስራት ካለው ትልቅ ፍላጎት ነው።

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Revelations » 01 Dec 2019, 09:01

Please wait, video is loading...

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by tolcha » 01 Dec 2019, 09:12

You [ deleted ],
How about this: Go your way, then let Lemma go his way. Why the cry?

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Revelations » 01 Dec 2019, 09:30

በመደመርና በኢሕአዴግ ውሕደት ጉዳይ ተቃውሞ ነበርን?

ጓድ ለማ በመደመር እሳቤንና የኢሕአዴግን ውሕደት እንደተቃወሙ እየተነገረ ነው። የተነገረው ትናንት በ VoA ነው። ይሄ ጥርጣሬን የፈጠረ ይመስላል። ግን ችግር አይደለም። ሁለት ነገሮች መታየት አለባቸው።በአንድ በኩል በስብሰባው ላይ ተቃውሞ አልነበረም ። የመደመርን ዕሣቤ እንደሚደግፍ በማዕከላዊ ኮሚቴ መድረክ ላይ የነገረን እራሱ ለማ ነው ። የODP ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውህደቱን በሙሉ ድምፅ ያፀደቀው ለማ በተገኘበት ስብሰባ ላይ መሆኑን ነው የሠማነወ።




የODP ማዕከላዊ ኮሚቴ ውህደቱ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ ያፀደቀው ለማ በተገኘበት መድረክ ነው። በኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በአብላጫ ድምፅ ውህደቱን ያፀደቀ እለት ለማ የድጋፍ ድምፅ መስጠቱን ሀገር አይቶታል።

የኢሕአዴግ ምክር ቤትና የODP አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ሳይገኝ የቀረው እራሱ ነው።በመደመር እሳቤና በኢሕአዴግ ውህደት ላይ ከአጋር ፓርቲዎችም ዘንድ ተቃውሞም ሆነ የተለየ አቋም አልሰማንምም አላየንምም ለማለት ያህል ነው።የቀድሞው አብዮታዊ ዲሞክራሲና አደረጃጀቱ ይቀጥል ያለ ማንም ሰው የለም።በአማራጭነት የቀረበ ሐሣብም ሆነ አደረጃጀት አልነበረም።ደግሞም በእውነት ተቃውሞ ኖሮ ቢሆንም ችግር የለውም። ጓድ ለማ ከ52 የODP ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት አንዱ ነው።እንደ አባልነቱ የቀረበን ሀሣብ መቃወምም ሆነ የተለየ ሀሣብ ማቅረብ ይችላል ።

ግን ደሞክራሲን እየገነባን ነው።በደሞክራሲ ሂደት ውስጥ አዲስ ሀሣብ ሲወለድ ውይይትና ክርክር ተደርጎበት በአብላጫ ድምፅ ይወሰናል ።የODPም ሆነ የኢሕአዲግ መርህ የሚለውም ይኸንኑ ነው።በአብላጫ ድምፅ መገዛት ሥርአት ነው ። የተለየ ሀሣብ ካለ አሁንም ለውይይት ማቅረብ ይቻላል ። መደመር አዲስ ሀሣብ ለመቀበል ክፍት ነው ።እንደ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ዝግ አይደለም። ስለዚህ ተቃውሞም ሆነ የተለየ ሀሳብ አስገራሚ አይደሉም።

ዲሞክራሲያዊ በሆነ ፓርቲ ውስጥ የተለየ ሀሣብም ሆነ አቋም መኖሩ ያለ ነገር ነው። ነገር ግን ውሳኔ ከተወሰነ በኋላ ከመናገር ይልቅ ለውሳኔ እንዲያመች ቀድሞ የራስን አቋም መግለፅ የተሻለ ነበር ። በገሐድ የምናውቀው እውነት ይሔ ነው ። የቀረውን ቀስ ብለን እንመጣበታለን !።

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Revelations » 01 Dec 2019, 09:49

Please wait, video is loading...

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Jirta » 01 Dec 2019, 12:49

የኦሮሞ ጥያቄ ገና አልተመለሠም ይሉናል። ኦሮሞ ምን ጥያቄ ይዞ ተነሥቶ ያውቃል። ለመጠየቅ አኮ ማሠብ ይቀድም ነበር። አንዳዶች ኦሮሞ የታገለው የሞተው ጠ።/ሚ ለመሆን አይደለም ይሉናል። አሮሞ የታገለው እግዚአብሔር ለመሆን ነው እንዳንል ሠው የማያውቀውን አይናፍቅም። እኔ እንደሚመሥለኝ አሮሞ ጥያቄውን በሚሠሙት ቋንቋ ኬንያ ሄዶ ያቅርብ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Revelations » 01 Dec 2019, 14:28

Watch out! #October2019Massare may be reloading!


Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Degnet » 01 Dec 2019, 14:42

As long as people like Revelations can write what ever they like,there will not be peace in Ethiopia.I surely will be in danger.A very dangerous weregna.Look at the star players here,the same old bull.
Revelations,Halafi Mengedi,Ethioash


Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Revelations » 01 Dec 2019, 15:24

Watch out! #October2019Massare may be reloading!



Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: "በተከበብኩና በተገለልኩ መካከል ልዩነት የለም"

Post by Jirta » 01 Dec 2019, 15:41

እኔም ለማኝ ነኝ!

Post Reply