Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Ethoash » 28 Nov 2019, 17:08

ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

ትንሽ አስባቹሁበት ታወቃላቹ የጁሀርን ጠቅላ ሚኒስተር የመሆንን እድል
እንግዲህ እወነቱን እንነጋገር ብንል 35% ኦሮሞዎች ይደግፉታል መቶ በመቶ እንበል
ወርቃማዎቹም 5% ይድግፉታል እንበል ይህ ማለት 40 % ምርጭውን ጁሀር ተቆጣጠረው ማለት ነው።
ይህ ሲገርመን ሲዳማ 5 % ይደግፉታል ይህ ደግሞ ጁሀርን 45%ከፍ አረገው እንበል ።።።።

vs

ብልግናን ፓርቲና ኢዜማ ፓርቲን መላው አማራ ደገፈው እንበል 25%
በተጨማሪም 10 % ከአማራ ውጭ ብልግናን ፓርቲ ደጋፍ ይስጡ እንበል
ይህ በድምሩ 35 % አማራን ይደግፋሉ ማለት ነው።

አሁን የቀረውን ፳% የምርጫ እድል ለሁለቱ ግሩፖች ግማሽ ግማሽ እናካፍል

ጁሀር 55% ሲያመጣ ብልግና ደግሞ 45% ያመጣል

ከላይ እንደምታዩት በግልፅ ጁሀር ምርጫውን ያሽንፋል ። ግን በሆነ ነገር ተሽነፈ እንበል አብይ እሽነፍ እንበል ጁሀርን የሀገር ገዢ ቦታውን ማንም እንደማይከለክለው ግልፅ ነው።

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Jirta » 28 Nov 2019, 17:21

ይሄ ምን አስታወሰኝ መሠለህ፡ የጋላ ሪሠርች የሚል የትግሬ ቀልድ።
ዚንብ አኒድ ኪነፏ ቢቆርጧት ቲበራለች። አለና ክንፏን ቆርጦ ኢሽ ቢላት ቤረረች
እያለ
እያለ
።።።።።
ዚንብ ሁለት ኪኒፏ ኢና ጨአራት ኢግሯ ቢቆረጥ መብረር አቲችልም ብሎ ደመደመ አሉ።
እነ ወርቅነህ ገበየሁ አነ ዶር ገመቹ።፡ ሀዝቅያስ።፡ ፀጋዬ ፒኤችዲ ዲግሪ ያገኙት በዚሀ ጥናት አየተቀባበሉ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Ethoash » 28 Nov 2019, 17:36

Jirta wrote:
28 Nov 2019, 17:21
ይሄ ምን አስታወሰኝ መሠለህ፡ የጋላ ሪሠርች የሚል የትግሬ ቀልድ።
ዚንብ አኒድ ኪነፏ ቢቆርጧት ቲበራለች። አለና ክንፏን ቆርጦ ኢሽ ቢላት ቤረረች
እያለ
እያለ
።።።።።
ዚንብ ሁለት ኪኒፏ ኢና ጨአራት ኢግሯ ቢቆረጥ መብረር አቲችልም ብሎ ደመደመ አሉ።
እነ ወርቅነህ ገበየሁ አነ ዶር ገመቹ።፡ ሀዝቅያስ።፡ ፀጋዬ ፒኤችዲ ዲግሪ ያገኙት በዚሀ ጥናት አየተቀባበሉ ነው።
አንድ ቡዳ አማራ

ሁለት በሬዎች ገዝቶ ጥጃ ይጠብቃል አልወልድ ሲሉት
ሁለቱን በሬዎች ሸጦ ሁለት ላሞች ገዛ
ክዚያም አልወልድ ሲሉት ግዜ የሚያረገው ጠፍቶት ቁጭ ብሌ ተቀምጦ ሳለ አንድ ወርቃማ ኦሮሞ

በሬና ላም ገዝቶ ሲገባ ያየዋል በዚህ ግዜ ከኔ የባስ ቂላቂል አለ እንዴ ብሎ ኦሮሞው ላይ ሊሳለቅ ለምንድነው በሬና ላም የገዛኸው ብሎ በአቃቂር ይጠይቀዋል የዋሁ ኦሮሞ ደግሞ አይ ጥጃ ፈልጌ ይለዋል
በዚህን ግዜ ቡዳ አማራው ከት ብሎ ስቆ ቁስሉን በሙሉ ረስቶ በኦሮሞ ቂልነት ። አንተ ቂል እኔ ሁለቱንም ሞክሬያቸው ሁለቱም አይወልዱም ብሎ እርፍ

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Jirta » 28 Nov 2019, 17:44

አንድ ጋላ የሙዝ ለጣጭ አዳልጦት ይወድቃል። አራግፎ ተነሥቶ መንገድ ሲጀምር ሌላ የሙዝ ልጣጭ ያገኛል። አይ መከራዪ አንደገና ልወድቅ ነው ብሎ አለቀሰ።

መውለድ ብትል ሌላቀልድ ትዝ አለኝ። ተምሮ አማራ ሆነ የሚለው አይደለም።
ጉራጌው ብር ባንክ አሥቀምጬ ወለደልኝ ይለዋል።
ኢናማ ጋላው በጥዋቱ ባንኪ ቤት በር ብሩን ታቂፎ ቁጭ ይላል። መገርሳ ጢዋት ሲያልፎ ።"ሚናባኪህ ወጄታ ይለዋል። " ብሬ እንዲወልድ ላሥበዳ ብዬ ነው አለው አሉ።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Degnet » 28 Nov 2019, 17:52

Ethoash wrote:
28 Nov 2019, 17:08
ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

ትንሽ አስባቹሁበት ታወቃላቹ የጁሀርን ጠቅላ ሚኒስተር የመሆንን እድል
እንግዲህ እወነቱን እንነጋገር ብንል 35% ኦሮሞዎች ይደግፉታል መቶ በመቶ እንበል
ወርቃማዎቹም 5% ይድግፉታል እንበል ይህ ማለት 40 % ምርጭውን ጁሀር ተቆጣጠረው ማለት ነው።
ይህ ሲገርመን ሲዳማ 5 % ይደግፉታል ይህ ደግሞ ጁሀርን 45%ከፍ አረገው እንበል ።።።።

vs

ብልግናን ፓርቲና ኢዜማ ፓርቲን መላው አማራ ደገፈው እንበል 25%
በተጨማሪም 10 % ከአማራ ውጭ ብልግናን ፓርቲ ደጋፍ ይስጡ እንበል
ይህ በድምሩ 35 % አማራን ይደግፋሉ ማለት ነው።

አሁን የቀረውን ፳% የምርጫ እድል ለሁለቱ ግሩፖች ግማሽ ግማሽ እናካፍል

ጁሀር 55% ሲያመጣ ብልግና ደግሞ 45% ያመጣል

ከላይ እንደምታዩት በግልፅ ጁሀር ምርጫውን ያሽንፋል ። ግን በሆነ ነገር ተሽነፈ እንበል አብይ እሽነፍ እንበል ጁሀርን የሀገር ገዢ ቦታውን ማንም እንደማይከለክለው ግልፅ ነው።
Tankeh mut Ethiopia be ende ante aynetu lekesekes atetefam

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Ethoash » 28 Nov 2019, 18:15

Jirta wrote:
28 Nov 2019, 17:44
አንድ ጋላ የሙዝ ለጣጭ አዳልጦት ይወድቃል። አራግፎ ተነሥቶ መንገድ ሲጀምር ሌላ የሙዝ ልጣጭ ያገኛል። አይ መከራዪ አንደገና ልወድቅ ነው ብሎ አለቀሰ።

መውለድ ብትል ሌላቀልድ ትዝ አለኝ። ተምሮ አማራ ሆነ የሚለው አይደለም።
ብልግናህን ወደዛ በል

እስከዛው ጁሀር በሚድያዎች የተጠየቀውን አንዳንድ ጥያቄዎች መልሱን ይሄዎላቸሁ

፩። አንተ ነህ ወይ ቄሮዎችን ጠርተህ ለእልቂት የዳረካቸው።

እኔማ የጠራዋቸው ግዜ ስላም ነበር ፤ ጠቡ የመጣው እኮ የኦርቶዶክስ ቀሱ ደወል በመደውል ንብረት አድኑ ብሎ ፍኖችን በመጥራቱ ነው። ቄሱ ንብረት ለማዳን እኔ ነብስ ለምዳን ነው ቄሮችን የጠራሁት። መጠየቅ ካለበት ቄሱ መሆን አለብት እኔ እጄ ንፁ ነው።

፪። እንደአዲስ ጠቅላይ ሚኒስተር በመቶ ቀንህ የምታረጋቸው ነገሮች አሉ ወይ

አዋ በመጀመሪያ ማንም ቄስ የኦሮሞን ስም በአማራ ስም መቀየር አይችልም አጠምቃለሁ በሚል ስበብ። ይህንን መጃጃልን አስቆማለሁ

ማንም ቄስ ኦሮምኛ ለቅድሳን ለመስበክ አይሆንም ካል ይህ የጥላቻ ንጝግር ነው በአምስት ዓመት በእስር ያስቀጣል

ማንም መጤ በኦሮሞ መኖርና መስራት ከፈለገ ኦሮምኛ መቻል አለብት። ቻል ተብሎ ግን አይገደድም ይህ ማለት በእንዱስቲሪ ዞን ውስጥ ተቀጥሮ ለመስራት ኦሮምኛ መቻል ግድ ይላል። እኔ እንዱስቲሪ ዞንም አልስራም ምንም አይነት ከኦሮሞ ሀገር ገዢ አልፈልግም ካለ ግን አማርኛ መናገር መብቱ ነው።

በሲዳማ ውስጥ እንዲሁ በማንኛውም በአገር ሲዳማ የተገነቡ ትቋምት ውስጥ ለመስራት ሲዳመኛ መቻል ግድ ይላል።

አዲስ አበባ ውስጥ ከገበሬ መሬት የገዙ በሙሉ መመለስ አለባቸው። ለምን ቢባል መሬት አይሽጥም አይለወጥም ገበሬው ራሱ መሬቱን መሽጥ አይችልም መሬት የመንግስት ነው። መሬትን ለአራሹ ነው የተስጠው ሊያርስበት እንጁ አንዱ ጩሉሌ አታሎ መሬቱን በሳንቲም ገዝቶ ድሀ ሊያረገው አይደለም ። ታድያ መሬት ለአራሹ ምን አስፈለገ ገበሬው መሽጥ መለውጥ ከቻለ።

፺% ሙስሊም ክልል ውስጥ አርብ የእረፍት ቀን ይሆናል እሁድ የስራ ቀን ይሆናል

ወንድ የሆነ መንገድ ልዝጋ ይበል ከአሁን በኋላ ። ፋኖም ቢሆን ቄሮም ቢሆን

ለቄሮዎች ቢሊዬን ተመድቦዋል ወደ ስራ እንዲገቡ። ማንም ስራ አጥ ወጣት መኖር የለበትም።

ለሚድያዎች ማንም ሚድያ እንደልቡ መናገር ይችላል ግን አንድ ግዜ የጥላቻ ወሬ ካወራ ። እንዲሂ አይነቶቹ የወሬ ቋቶች የሚታወቁት ያለ ምንም ምስል ልክ እንደዜና በሬ ወለድ ዜናቸውን የሚያወሩትን ያለምንም ቀድሞ ማስጠንቀቅያ እንዘጋለን ። እኛ ምንም ትግስት የለንም ለጠብ ጫሪዎች ። ለምሳሌ ወንድሜን ንዋይን አምሳ ቄሮዎች ቤቱ መጡ ብሎ ይህ ሚዳያ ነኝ ባይ ዘገብ ። አወራሩ ቄሮዎች ንዋይን ሊደበድቡ መጥተው አጡት ለማለት የፈለገ ይመስላል። ይህም ባይሆን ቄሮችን ሹክ ብለው ሄዱ ደብድቡት ከፈለጋቹሁም ዝረፉት ብሎ እንደመምከር ያለ በሬ ወለድ ዜና ነው። በእርግጥ ቄሮዋች እስክንድር ቤት ቢሄዱ ኖሩ ፈሳቸው ያመልጣቸው ነበር። ታድያ እነዚህ አይነት ጦማሪዎች ከአገልግሎት ወጭ ማረግ ነው።

፪ተኛ ጥያቄ።በሜጫ ክርስታኖችን እገድላለሁ ብለሀል ይላሉ ለዚህ ምን መልስ አለህ።

መልሴ እንድና አንድ ነው መልክቴን በደንብ ለስማና በበጎ ለተረጎመው ያልኩት ዋ ዋ ልብ አለህ ኦሮሞን እስላምን ንካና ዋጋህን ከጎንህ ታገኘዋለህ የሚል ማስጠንቀቂያ ነው ያስተላልፍኩት ።አሁንም ቢሆን ከመልክቴ ዝንፍ አልልም ። ዋናው ነገር እኮ በሜንጫ እንዳትቀላ ነገር አትፈልግ ።

፫ተኛ ጥያቄ። ዮኒ ቦቦክስ ሊልህ ውጭ ሲጠራህ ለምን ተሽሽግህ ። እሱ ወንድ ከሆንክ ና ውጣ እያለህ ነበር።

በመጀመሪያ ሁላችንም እናወቃዋለን የአሜሪካን ሕግ ። ቦቦክስ አይደለም ዝንቤን እሽ ማለት አይችልም ዮኒ እኮ ቢዝነሷን ለመስራት በላ ነው እኮ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው። በሁቴሌ እኮ አግኝተውኝ ነበር አንድ ድክም ያለች ውፍራም ሴት ናት እኮ ወጥራ የያዘቻቸው ለምን እሷን ፈንግለው ለምን ድራሼን አያጠፉኝም ነበር እንደሴት ከሚሳደቡ እና ጠባቂዬን ሚስኪኑን ስራውን በስራበት ለንም ከጁሀር ጋራ ት ሄዳለህ ብለው ሙልጭ አርገው መስደባቸው አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ማለት ነው። ለምን እሱንም በቦክስ አይሉትም ነበር። በተዓምርም አይችሉም ። ይህ ሁሉ ጎራ ለኢትዬዽያኖች ፋኖች በነሱ ስም ደማቸውን እንዲያፈሱ ማነቃቂይ ዘዴ ነው። እንጂማ ማን የወለደው ነው እኔን የሚነካው በምድረ አሜሪካ ካሜራ ባለበት በሁለት ደቂቃ ነበር ፖሊስ ጋ እራስ ህ እጀ ስጥ በለው የሚነግሩህ ለአንተ ማንም ፖሊስ ወጪ አያረጉም አንጠልጥለው ነበር እስር ቤት የሚወትፉህ። ስለዚህ በሬ ወለድ ወሬ እናቁም ።

፬ተኛ ለምን እንደዚህ አማራን ተጠላለህ።

አማሮች ናቸው እኮ ጦርነት ያወጁብኝ። ቄሮንም ቀንና ለሊት ይሳደባሉ እንዲህ እየተሳደቡ ለምን መላሹን ስጠህ ማለት ጅልነት ነው።
አማራ ሲስድበኝ ዝም እንድል ፈለጉ እንዴ
እማራ ሊያስረኝ ሊገድለኝ ሲመጣ ዝም እንድል ነው ውይ የፈለጉት
አማራ ሲያሴርብኝ ሲደልትብኝ ዝም ብዬ እንዳይ ነው ወይ የሚፈልጉት
እነዚህ ሰዎች እብዶች ናቸው ። ያስነሱብኝን ጦርነት አይተሀል ታድያ እኔም ጦርነት ብከፍትባቸው ምን ይደርንቃቸዋል

፭ተኛ ቄሮ ነፃነት አውጪዎቹ በሙሉ ወደቤት ሄደዋል ጥቂቶቹ ናቸው ጥፋተኞች ብሎ እስክንድር ተናግሮዋል

ለዚህ አንድ ምሳሌ አለኝ አንድ መንገድኛ ከአዳኞች አምልጦ ሲሮጥ ይህንን መንገደኛ አግኝቶት ደብቀኝ ይለዋል መንገደኛውም ግባ ስልቻዬ ወስጥ ብሎ በስልቻው ይደብቀዋል ። አዳኞቹሁም መጡ መንገደኛውን ይጠይቁታል ነብር እንዳየ መንገደኛውም አዋ በዚያ አቋርጦ አምልጦዋል ይላቸዋል ። አዳኞቹም በተሳሳተ መንገድ ሄደው ነቡሩን ከሞት ያድነዋል ታድያ ግዜው ደርሶ ነብሩን ከስልቻው አውጥቶት ብል ሂደ ወድ ጫካ አለው ነብሩም ምን ታሾፋለህ በጣም ርቦኛል የሚበላ እፈልጋለሁ አንተን ቢሆን እበላለሁ እንጂ እንዲማ ርቦኝ አልሄድም ይለዋል
ሚስኪኖ መንገደኛ መላ ሲጠፋው እሺ ፍርድ እንሂድ ይለዋል ነብሩም እሺ ብሎ ጦጣ ጋ ለፍርድ ይቀመጣሉ ። ጦጣም ለምን ከዚያ ሁሉ እኔን መረጣቸሁ ስትላቸው ሁሉም ወዳንቺ ጠቆመን አንቺ ፍርድ ትችያለሽ ብለው ። እንግዲያውስ እኔ መሬት ላይ ሆኜ መፍረድ አልችልም ዛፍ ላይ ልወጣ ብላ በጣም ትልቅ ገዳ ዛፍ ላይ ወጣችና መንገደኛውን እንዴ አርገህ ነብሩን እንደደበቕህው አሳየኝ ትለዋለች ። ከዚያማ ነብሩ ስልቻ ውስጥ አገር ስላም ብሎ ይገባል የዛን ግዜ ጦጢት ትፍንግ አርገህ ስልቻውን እስረው ልክ እንደደበቕኸ ግዜ ትለዋለች መንገደኛውም ልቻውን ትፍንግ አርጎ ያስረዋል ። ከዚያም ጦጢ ያ ምንድነው የያዝከው ትለዋለች ይሄማ ምርኩዜ ነው ይላታል ታድያ ምን ትጠብቃለህ ሞዠልቀው ይህን ወለታ ቢስ ትለዋለች ። መንገደኛውም መሞዠለቅ ይጅምራል ነብሬ ታድያማ አይለመደኝም የዛሬን ብቻ እያለ መቀባጠር ጀመረ ጦጢ ሞዝልቅ ትላለች ። ነበር መጀመሪያ ሊያስፈራራ ሞከር የሚስራ መስሎት ከወጣሁ ዋ ። ይህንን ስልቻ በጣጥሼ ነው የምጥለው እያለ ማስፈራራት ጀመር ጦጢት ማን ታቆማለህ ሞዝልቅ ትላለች ። የዛን ግዜ ነበር ማለቀስ ጀመረ በዚያች ጠባብ ስልቻ ውስጥ ቧጥጦ ስልቻውን መቅደድ አልቻለም በዚህ ላይ ያ ሚስኪን መንገደኛ ጥንካራ ሰው ኖሮ መቶ ወርጅብኝ ያወርድበታል ።። መጨረሻውን ሌላ ግዜ።

አሁንም የግዜ ጉዳይ እንጁ ይህ ጉድ ስልቻ ወስጥ መግባቱ አይቀርም

፮ተኛ ከግብፅ ገንዘብ ተውስዳለህ አሉ

እንኮን ወስድኩኝ

፯ተኛ አባይን ግደብ ተከላከላለህ ጥቃጥ ቢመጣ

አክሱም ለወላይታ ምኑ ነው ። አባይ ለኦሮሞ ምኑም አይደለም ይህ ይታወቅልን ። እንከላከለው ወይ አንከላከለው ግን ሚስጥር ነው። የሀገር ጉዳይ ነው ማንም ማወቅ የሌለበት ።

the end!

የኔ ጥያቄ አማሮች ይህንን የምርጫ ወጤት ይቀበሉታል ውይስ እንደቅንጅት ግዜ ስላም በጥብጠውን አገር አተራምሰው እንደለመዱት ወድ አሜሪካ ይፈረጥጣሉ። ሕዝብስ ከነሱ ጋራ ይጃጃላል ውይ። ብርቱካን መደቅሳን ተቀበለው ቅሌታቸውን አምነው የጠሉት ይወርሳል.... በለው ወደቂያቸው ይሄዳሉ ውይ ?ይህ ነው ጥያቄዬ።

sun
Member+
Posts: 9322
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by sun » 28 Nov 2019, 18:29

Ethoash wrote:
28 Nov 2019, 17:08
ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

ትንሽ አስባቹሁበት ታወቃላቹ የጁሀርን ጠቅላ ሚኒስተር የመሆንን እድል
እንግዲህ እወነቱን እንነጋገር ብንል 35% ኦሮሞዎች ይደግፉታል መቶ በመቶ እንበል
ወርቃማዎቹም 5% ይድግፉታል እንበል ይህ ማለት 40 % ምርጭውን ጁሀር ተቆጣጠረው ማለት ነው።
ይህ ሲገርመን ሲዳማ 5 % ይደግፉታል ይህ ደግሞ ጁሀርን 45%ከፍ አረገው እንበል ።።።።

vs

ብልግናን ፓርቲና ኢዜማ ፓርቲን መላው አማራ ደገፈው እንበል 25%
በተጨማሪም 10 % ከአማራ ውጭ ብልግናን ፓርቲ ደጋፍ ይስጡ እንበል
ይህ በድምሩ 35 % አማራን ይደግፋሉ ማለት ነው።

አሁን የቀረውን ፳% የምርጫ እድል ለሁለቱ ግሩፖች ግማሽ ግማሽ እናካፍል

ጁሀር 55% ሲያመጣ ብልግና ደግሞ 45% ያመጣል

ከላይ እንደምታዩት በግልፅ ጁሀር ምርጫውን ያሽንፋል ። ግን በሆነ ነገር ተሽነፈ እንበል አብይ እሽነፍ እንበል ጁሀርን የሀገር ገዢ ቦታውን ማንም እንደማይከለክለው ግልፅ ነው።
hmm..

Actually the main task of Jawar at this moment needs to be offering critical support for the incumbent PM and helping him include Jawar's main ideas in his government's plans and activities while Jawar need not be in hurry as to step on the PM's Shoes or aspire to unseat the new PM already at this early stage since we all need that each PMs should stay in power at least for the minimum of 5 years so that their achievements can be compiled and evaluated for what it is. The other problems are that other aspiring and impatient persons might also try their best to take power from Jawar himself in case Jawar hastily takes power so quickly from the incumbent PM. This will then lead to the funny situation where each PM's may feel insecure as others are eagerly trying to step on their shoes even before the PM got acquainted with all the duties and practices of the government and governance.

This also means that such sort paced recycling of PM positions and roles might lead to the fact that the PMs might be inclined to be spending their time and energies in protecting themselves and their positions at the cost of securely and peacefully planning, organizing and implementing social, political, economic, etc. national and regional pro people policies. Jawar's role need not be the power hungry and taking over power but the empowerment of the common citizens and helping the common people to be empowered and enlightened as to be able to demand their rights and take care of their livelihoods. Otherwise, [ deleted ] fox nefteniyas dressed in sheep skin will keep entering in to the doors opened by the Oromos as to disperse them far and wide and then take over the Oromo human and material resources barking and braying like wild mountain hyenas. OROMOS SHOULD KEEP THEIR UNITIES!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Ethoash » 28 Nov 2019, 18:49

ato son.

u dont see what kind of ቅኔ እንደፃፍኩ ምንም ሳይገባህ ነው ውይ የምታወራው። እኔ ያልኩት የጠቅላይ ሚኒስተሩ ቦታ የጁሀር ነው ከፈለገው ቁጡሩ የሚያሳየው ያንን ነው ግን ጁሀር የኦሮሞ አገር ገዢ ቢሆን ይበቀዋል ። ኦሮሞን ማሳደግና የአማራን ነገር እርግፍ አርጎ መተው ነው። ልክ እንደ ትግሬዎች በምንም ነገር ጣልቃ ጅሀር ሳይገባ በሩን ዘግቶ ኦሮሞን ማሳደግ የሚችል ትልቅ እምቅ አቅም አለው ። እሱ ብቻ ነው አማሮችን መቋቋም የሚችለው። ሌሎቹማ ትንሽ አማሮች ሲንጫጩ ይበረጛሉ ። ተመልከት ጀግናው ጁሀር አሜሪካ ወንድ ከሆነ ይምጣ ሲሉ እናሳሰረዋለን እናስፈልጠዋለን ሲሉ ከቸች ብሎ አሜሪካ መጥቶ በብርድ እያስጣቸው ነው ። ብልግናቸውና ጋጠ ውጥነታቸውን እያሳዩ ነው። ይህ ማለት እኮ በገሀድ ጦርነት ከፈቱበት ማለት ነው። ይህ ማለት እኮ በገሀድ ጦርነት በቄሮች ላይ ከፍቱ ማለት ነው። አንዴ ጦርነት ከከፈቱ ኦሮሞን በሀይል በጥፊ አትማታ ማለት አይችሉም ። አረ ብዙ ባልኩኝ ግን ምስሌ ልስጥህ ሚስት ህ ፍቺ ብትጠይቕህ መልሽ አንቺ እንዲ እንዲያ እያልክ ሙልጭ አርጎ መስደብ የጀመረችውን የፍቺ ፍርድ የምታቆም ይመስልሀል ውይ ። ውይስ ፀባይ ገዝተህ ችግራችንን እንፍታ ብለህ በስላም መነጋገር ነበር የሚያዋጣው።

ጁሀርን ከመቃወም በክብር የአማሮች አደራሽ ጠርተውት በክብር የፈለጉትን ጥያቄ መጠይቅ ሲችሉ የምን መጨማለቅ ነው። እንደባደብ ና ውጣ የሚሉት። ለምዶባቸዋል እነዚህ የሁቴል ቤት ዘበኞች ሰው ሁቴል ሲገባ እዛ የሚስሩት ይነግሯቸዋል ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ስራው። ጁሀር ብልጥ ከሆን የሁቴሉን ማናጀር አበሾችን ዘበኞች በማቃጠር ጉዳት እዳደረስቱበት መናገር ነው።

free-tembien
Member
Posts: 1685
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by free-tembien » 28 Nov 2019, 18:53

that is smart but jawar is even smarter :lol:
journalists asked the us embassy and the embassy said jawar didn't request to give up his us citizenship yet and the process normally takes at least 7 months. he is not stupid to do that. he is just using this to collect more money from the diaspora. :lol:
Ethoash wrote:
28 Nov 2019, 17:08
ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

ትንሽ አስባቹሁበት ታወቃላቹ የጁሀርን ጠቅላ ሚኒስተር የመሆንን እድል
እንግዲህ እወነቱን እንነጋገር ብንል 35% ኦሮሞዎች ይደግፉታል መቶ በመቶ እንበል
ወርቃማዎቹም 5% ይድግፉታል እንበል ይህ ማለት 40 % ምርጭውን ጁሀር ተቆጣጠረው ማለት ነው።
ይህ ሲገርመን ሲዳማ 5 % ይደግፉታል ይህ ደግሞ ጁሀርን 45%ከፍ አረገው እንበል ።።።።

vs

ብልግናን ፓርቲና ኢዜማ ፓርቲን መላው አማራ ደገፈው እንበል 25%
በተጨማሪም 10 % ከአማራ ውጭ ብልግናን ፓርቲ ደጋፍ ይስጡ እንበል
ይህ በድምሩ 35 % አማራን ይደግፋሉ ማለት ነው።

አሁን የቀረውን ፳% የምርጫ እድል ለሁለቱ ግሩፖች ግማሽ ግማሽ እናካፍል

ጁሀር 55% ሲያመጣ ብልግና ደግሞ 45% ያመጣል

ከላይ እንደምታዩት በግልፅ ጁሀር ምርጫውን ያሽንፋል ። ግን በሆነ ነገር ተሽነፈ እንበል አብይ እሽነፍ እንበል ጁሀርን የሀገር ገዢ ቦታውን ማንም እንደማይከለክለው ግልፅ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Ethoash » 28 Nov 2019, 20:14

free-tembien wrote:
28 Nov 2019, 18:53
that is smart but jawar is even smarter :lol:
journalists asked the us embassy and the embassy said jawar didn't request to give up his us citizenship yet and the process normally takes at least 7 months. he is not stupid to do that. he is just using this to collect more money from the diaspora. :lol:

እስክንድር ፤ ዶክተር ብራኑም ቢሆን ሌሎችም ቢሆኑ እኮ የውጭ ፓስፖርት አላቸው። ዶክተር ብርሃኑ እኮ የአዲሳባ ከንቲባ ለመመረጥ ተወዳደሮ ነበር ያን ግዜ ለምን የውጭ ፓስፖርት ይዞዋል አትልም ነበር

አንዳንዴም የሚጎዳንን ነገር እያወቅን ማወራት አለብን ። ለማኝ እና ኤርሚያስ እሳቶች በአጠቃላይ ፓስፖርታቸው እኮ የአሜሪካ ነው በሚን ሒስብ ነው ተረት ተረታችውን የሚለፋደዱብን።

እንደዚያማ ካልክ በምን ሒሳብ ነው ዳያስፔራዎች ደብርቶች ዴስፕሬቶች የሚሞዘዙብን። ምን ዓይነት ጨዋታ ነው የአሜሪካ ፓስፖርት ከያዝክ ፓለቲካ ውስጥ አትሳፍም ማለት ጠቅላላ የኦሮሞ አመራሮች እኮ የውጭ ፓስፖርት የያዙ ናቸው አትወዳደሩም ከተባሉ ታድያ ለምን ግቡ ተባሉ።። አረ በፈጠራቹሁ አንፎጋገር።

ይህ ማለት እኮ እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው።

ቁርጥ ስጋ ስጥቶ ቢላ እንደመከልከል ነው።

ኑ አገር ቤት ግቡ በስላም እንታገለ ስላም እናወርድ ግን በምርጫ መወዳደር አትችሉም እኔ ብቻ ነው የምወዳደረው እናንተ ከጫወታ ውጭ ናቹሁ። ቁጭ ባልቹ ለኔ አጭብጭቡልኝ። ይሄ እኮ መንጌም ብላ ነበር። ወያኔዎችና ሻቢያዎች መሳሪያቸውን አስረክበው አገር ገብተው በኔ ስር መተዳደር ይችላሉ ብሎ ነበር። ከሱ ስራ ላለመተዳደር አይደለም ውይ ጦር የከፍቱት ይህ ገልቱ። አሁንም ይህንን ጫወታ አባይ ያመጣል ብዬ አልገምትም በአጠቃላይ ኦነግ ከጫወታ ውጭ ነው በለኛ ። እነዚህ ቡዳ አማሮች የሚያወሩትን አት ስማ።።።።። ብርሀኑ እኮ ቤተመንግስት ወስጥ ድንኳን ጥሎ የአገር ሙሉ ሚስጥር እየስማ ነው ፓስፖርቱን ያሳይ መጀመሪያ። ምናባቱ እስክንደርም ፓስፖርቱን ያሳይ። ሚስቱም ፓስፖርቷን ታሳይ። አንድ ጣጣ ቢኖር እኮ እሷ እስፖንሰር ልታረገው ነው። እሷም ፓስፖርቷን ትቀይር ወይ የአገር ስልጣን የውጭ ፓስፕርት እያላት ለእስክንድር አይስጠውም።።። ይህ ማለት እኮ የትራፕ ሚስት የአሜሪካ ዜግነት ባይኖራትም ዝም ብላ ቤተ መንግስት ከሱ ጋራ ትኖር ነበር ማለት ነው።

ኧረ በፈጠራቹሁ አታጃጅሉን

free-tembien
Member
Posts: 1685
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by free-tembien » 29 Nov 2019, 12:40

wrong, they are ethiopian citizens but jawar not. end of story.
Ethoash wrote:
28 Nov 2019, 20:14

Post by Ethoash » 29 Nov 2019, 13:03

free-tembien wrote:
29 Nov 2019, 12:40
wrong, they are ethiopian citizens but jawar not. end of story.

free-idiot.

as Green Card Holder you can Stay Outside the United States only for 6 month.....

dR Berhanu, with his wife and his two children, Noah and Iyassu, returned to Ethiopia in 1994.Berhanu became an entrepreneur and founded the Ethiopian Agro-Maize, a fertilizer-producing company, and Addis Village Family Home Builders. Berhanu has also served as a lecturer at the Addis Ababa University, Department of Economics. From 1996 to 2000.... ETC ETC ETC ETC ... HE run for 2005 election in what calculation he run the election .... if he had Ethiopian passport he would have lost his green card for staying over 11 years out of USA....

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Dawi » 29 Nov 2019, 13:34

Ethoash wrote:
29 Nov 2019, 13:03
as Green Card Holder you can Stay Outside the United States only for 6 month.....
1. Show your objective intention to return to the U.S.

Abandonment of residency is measured from the moment the person first establishes residence outside the United States. It does not necessarily matter how short a time the person stays outside the U.S. on a trip if the true intention was to move abroad.

In one case, for example, a person who expressed to the U.S. government that he did not intend to leave the U.S., but at the same time resided in Rome for three years, was found to have a principal dwelling place in Rome rather than the United States. This is an example of how actions can speak louder than words.

You must show your objective intention to return to the United States. For this reason it is important to keep (and have ready to present to the immigration officer upon arrival in the U.S.) documents and evidence to support your intent to have your residence in the United States.

Examples of such items are mortgages on a U.S. property, club memberships, church membership records, utility and insurance bills, a vehicle, vehicle registration, tax returns showing that you filed your taxes as a resident, maintaining a U.S. driver’s license, bank accounts, and so forth.

free-tembien
Member
Posts: 1685
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by free-tembien » 29 Nov 2019, 19:32

eth-moron have you heard the US media or embassy cry about their citizen being jailed when both eskender and berhanu were in jail for years? no. in contrast andargachew tsige as UK citizen got much media attention in the UK for being a UK citizen including constant visit from the UK ambassador. jawar is a US citizen and can't run for office. he is using this issue to milk the diaspora. eskender and berhanu can run for office. they are both ethiopian citizens and both have their wives and family in the US and can visit them any time.

Ethoash wrote:
29 Nov 2019, 13:03
free-tembien wrote:
29 Nov 2019, 12:40
wrong, they are ethiopian citizens but jawar not. end of story.

free-idiot.

as Green Card Holder you can Stay Outside the United States only for 6 month.....

dR Berhanu, with his wife and his two children, Noah and Iyassu, returned to Ethiopia in 1994.Berhanu became an entrepreneur and founded the Ethiopian Agro-Maize, a fertilizer-producing company, and Addis Village Family Home Builders. Berhanu has also served as a lecturer at the Addis Ababa University, Department of Economics. From 1996 to 2000.... ETC ETC ETC ETC ... HE run for 2005 election in what calculation he run the election .... if he had Ethiopian passport he would have lost his green card for staying over 11 years out of USA....

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ ጁሀር መሐመድ: የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል

Post by Ethoash » 30 Nov 2019, 11:46

free-tembien and Dawit,

እኔን በጣም የሚገርመኝ አንድ አማራ መሽነፉን ሲያወቅ ሌላ አማራ ሊረዳው የመጣና የባሳ ነገር አበላሽቶ ጎደኛውም እንደተሽነፈ መስክሮም እሱም ተዋርዶ ይሄዳል እንጂ ሌላ ምንም አታመጡም ሁለታቹሁም ብትተባበሩ ።

ይቅርታ አርጉልኝና እናንተን እንዲግባቹሁ ፫ ደረጃ ማርሽ መቀየር አለብኝ።

፩ኛ በአማርኛ በመፃፍ
፪ተኛ ምስሌ በመስጠት
፫ተኛ እራሳችሁ ያቧካቹሁትን እራሳቹህ እንደትበሉት በማስገደድ

ምስሌ ቦታ ደርስናል

ተንሹ ብርሃኑ ነጋ በሆነ ምክንያት ለሒወቱ እስግቶት ከአገር ኮብልሎ አሜሪካ በጉደፍኛ ልታሳደገው ወስዳው ትልቅ ቦታ አደረስችው።

፬ተኛ ማርሽ ስቀንስ

አንተ ለምሳሌ እናት ህ ማሳደግ አቅቶት ለነጮች ብትሰጥህ ። እንኒዚህም አሜሪካኖች አሳድገውህ ትልቅ ደረጅ ሲደርሱ በመጦሪያ ጊዜያቸው ። የወለደች ህ እናት ህ የሆነ ገንዘብ ላይ መወደቋን ስምተህ ያሳደጉሁን እናትህና አባትህን ከደተህ ወድ ኢትዬዽያ ሄድክና እናት ህን አገኘህ ።።። አሳዳገችህን ከደተህ ከጣለችህ እናትህ ጋራ ስትሞዳሞድ ወርስ ለማግኘት ብለህ ወርሱ በዶላር ዚመነዘር ምንም ቅም የሚል እንዳልሆነ ስታወቅ ደግሞ ወድ አሜሪካ ያሳደጉህ እናትህና አባትህ የይደረሱልኝ ጥሪ ማስማት ይህ ምን ይሉታል ፤ በሞቀበት ጣዲኝ እንጂ the American call it gold digger ... this show Dr. Birr character traits

second Russian Roulette
የትኛው ነው ደደብ የእሱንና የቤተስቡን ደህንነት በአንድ ልቡ የወጠረበት ፈየል የአሜሪካ የኢምግሬሽን ፖሊስ ላይ የሚያስቀምጠው። ደስ ካላለው እኮ ተመለስ ወደመጣህበት ይልሀል ከነሱ ጋራ ጫዋታ ለመጫወት ነው ወይ ይህንን ሁሉ ሪስክ ወስጥ ለዛወም የማያስፈልግ ሪስክ ውስጥ መግባት።። የኢትዬዽያን ፓስፖርትን አልቀይረም ብሎ ድርቅ ማለቱ እኮ ራሱ አደጋ አለው አንተን ፀባይ ነው የሚያሳየው ደርቅ የማለት ህን ጉዳይ። አለ አሙዲ የኢትዬዽያ ፓስፕርት ሊይዝም ላይዝም ይችላል ግን ለኢትዬዽያ ታላቅ ወለታ ወሎዋል። ፓስፕርት በመያዝ አይደለም ። መንጌም እኮ የኢዬዽያ ይዞ ነው አስር ሚሊዬን ሕዝብ ያስጨረስው ። አሁን የዝምባቡዬ ፓስርፖርት እንዳልያዘ ሁሉ። አሁን ደግሞ ተከራከረኝ ፓስፕርቱን አልቀየረም በለኝ ።።

3rd Ethiopian passport renewal

TPLF government looking for Dr. Birr and he was the most wanted man .. r u telling us he is renewing his passport every five years is that what u r telling us by entering Ethiopian territory or Embassy... if he was holding Ethiopia passport he enter Eritrea with Ethiopian passport .. i know since Eritrea rogue they over looked his passport

4th.... now time to assssssssssssssssssssk u put skin in the game..

would u risk your life holding to green card or u get the safety of being citizen ? yes, those who were lived under King haile hold on to their passport i agree with that but not after መንጌ... all መንጌ minister tooooook American passport this is the fact...

5th... if Dr. Birr is betrayed mama USA... THEN what guarantee would we have he will not betray us when the right time come..

6th equal treatment

ሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ he is not Ethiopian citizen .. he even criminal first order
በአጠቃላይ የደርግ ሚኒስትሮች በሙሉ የፃፉትን መፅሐፍ ገቢ መወረስ አለብት በነሱ ለተበደሉት ገንዘቡ መዋል አለበት። ትግሬዎቹ እንዲወረሱ ከፈለግህ ታዲያ ምን ትጠብቃለህ ደርጎችንም መወረስ አለብን ።። ምንም አምሳንቲም መግኘት የለባቸውም ከመንግስት ቱረታቸው በስተቀር።

በሙሉ የሚያንጎጥጠው አሜሪካ ውስጥ ተስልፎ አዛ የሚያረገን በሙሉ የኢትዬዽያ ፓስፖርት ከሌለው ምንም በኢትዬዽያ ጉዳይ አያገባቸውም ።።።።። በምን ሒሳብ ነው የ፫፷ ቲቪ ገገሞች የሚሞዘዙብን የኢትዬዽያ ፓስፖርት ሳይዙ። እመነኝ ብዙ ቡዙ ሰዎች አሉ ከጫወታ የሚወጡ የውጭ አገር ፓስፓርት የያዙ በሙሉ በኢትዬዽያ ፖለቲካ አያገባውም ከተባለ። በእርግጥ ነው ለዚህ ሚሊዬን ምክንያት ታቀርብልኛለህ ። ለራስ ህ አብልጠህ ለሞቅረስ። ግን ምን ያረጋል የሚስማህን ፈልግ

Post Reply