Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡

Post by AbebeB » 24 Nov 2019, 20:17

የኦሮሞ ትግል ሲበረታ በጠላትነት የተሰለፉትን ኦሮሞዎች ብቻ ሳይሆኑ የዘር ሀረግ በሌለው አማርኛ ጎራ ተሰልፈው ሲዋጉን (በወሬም ቢሆን) የነበሩት ራሳቸውን አስታውሰው ወደ አባት ሀገራቸው ነጻነት ትግል እንደሚገቡ ይጠበቅ ነበር፡፡ ለዚህም ምልክቶች ነበሩ፡፡ በይፋ ጎራ ወደ ማስተካከል ለመግባት በጽሁፍ ሰሞኑን ፍንጭ ካሳዩት ግን መስከረም አበራና ግርማ ከሣ ቀዳሚዎች ሁነዋል፡፡

የኦሮሞ ሕዝብ ትግል እንኳን ደህና መጣችሁ እያለ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን ግን እዛው ትታችሁ ነው የሚል ቅድመ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ መስከረም ግን በተጨማሪ ስለፊንፊኔ ግብር ለኦሮሚያ መንግስት እገብራለሁ ማለትም ይጠበቅብሻል፡፡

“… ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል ስል ብቻ ማንነቴ እናንተ እንደምታስቡት እንዳልሆነ ለመግለፅ እገደዳለሁ፡፡ እኔ ከኦሮሞ እናት እና ከአማራ አባት የተወለድኩ ጎጃም ውስጥ ያደግኩ ሰው ነኝ፡፡ ስለዚህ ኦሮሞ እጠላለሁ ማለት እናቴን እጠላለሁ ማለት ነው፡፡ … ከኦሮሞ እናት እንደተወለድኩ እየነገርኳችሁም ኦሮሞ እንደምጠላ በማስባችሁ የምትቀጥሉ ሳትበዙ አትቀሩም፡፡” መስከረም አበ

“የኦሮሞነት ፖለቲካን ተቃውመን ስለኦሮሞ ማህበረሰብ ስንጽፍ ነፍጠኛ ጸረ_ኦሮሞ ይሉናል፡፡ ኦሮሞነትን እነርሱ ጋር ብቻ እንዳለ በማሰብ እነርሱ የኦሮሞ ተሟጋች ሌላው የኦሮሞ ጠላት አድርገው ያስባሉ፡፡ እውነታው ግን ኦሮሞ የሌለበት ኢትዮጵያዊ በጣም ጥቂት ነው፡፡ እኔ አዲስ አበባ ተወልጂ ያደኩ ነኝ፡፡ ሁለት አያቶቼ ኦሮሞ ናቸው፡፡ ከቦረናና ከአዳ፡፡ የኦሮሞ ማህበረሰብ የሚደርስበት መከራ እንደ ኢትዮጵያዊ ያመኛል፡፡” ግርማ ካሣ

አማራ የሚባል እንደ ሕዝብ ለም የምንላችሁም ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ያለው ቅይጥ የሆነ ማህበረ-ሰብ አማርኛ የተባለ ከግዕዝ የተፈጠረ (የትውልድ ያልሆነ) ቋንቋ የሚናገር ብቻ ነው ያለው፡፡

መስከረም አበራ፡ https://www.satenaw.com/amharic/archives/73118
ግርማ ካሣ፡ https://www.satenaw.com/amharic/archives/73177

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡

Post by Lakeshore » 24 Nov 2019, 21:37

ኣንተ ከብት ዝምብልህ አምቦኣ ማለት ትወዳለህ መንጋ ነሀ ያች ለጅ አውነትዋን ነው ምንጋ ያለቻችሁ

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡

Post by AbebeB » 24 Nov 2019, 21:56

Lakeshore wrote:
24 Nov 2019, 21:37
ኣንተ ከብት ዝምብልህ አምቦኣ ማለት ትወዳለህ መንጋ ነሀ ያች ለጅ አውነትዋን ነው ምንጋ ያለቻችሁ
Lakeshore,

I thought, wave took you and you became extinct. kkk
Anyways, what is wrong with menga because people who used to oppose us are regaining their wisdom and joining us? So, by implication, menga is desirable.

Selam/
Senior Member
Posts: 11567
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡

Post by Selam/ » 24 Nov 2019, 22:02

Woyane rat - You are the snake, not the menga.

AbebeB wrote:
24 Nov 2019, 21:56
Lakeshore wrote:
24 Nov 2019, 21:37
ኣንተ ከብት ዝምብልህ አምቦኣ ማለት ትወዳለህ መንጋ ነሀ ያች ለጅ አውነትዋን ነው ምንጋ ያለቻችሁ
Lakeshore,

I thought, wave took you and you became extinct. kkk
Anyways, what is wrong with menga because people who used to oppose us are regaining their wisdom and joining us? So, by implication, menga is desirable.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡

Post by AbebeB » 25 Nov 2019, 22:30

Selam/ wrote:
24 Nov 2019, 22:02
Woyane rat - You are the snake, not the menga.

AbebeB wrote:
24 Nov 2019, 21:56
Lakeshore wrote:
24 Nov 2019, 21:37
ኣንተ ከብት ዝምብልህ አምቦኣ ማለት ትወዳለህ መንጋ ነሀ ያች ለጅ አውነትዋን ነው ምንጋ ያለቻችሁ
Lakeshore,

I thought, wave took you and you became extinct. kkk
Anyways, what is wrong with menga because people who used to oppose us are regaining their wisdom and joining us? So, by implication, menga is desirable.
selam,
snake is reserved trait for you guys. You know how your fore-parent aka Arab say about you.

Selam/
Senior Member
Posts: 11567
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡

Post by Selam/ » 25 Nov 2019, 22:52

Woyane moron - Still spinning around yourself? I called you a snake. Don’t question.

AbebeB wrote:
25 Nov 2019, 22:30

Post Reply