የኦሮሞ ትግል ሲበረታ በጠላትነት የተሰለፉትን ኦሮሞዎች ብቻ ሳይሆኑ የዘር ሀረግ በሌለው አማርኛ ጎራ ተሰልፈው ሲዋጉን (በወሬም ቢሆን) የነበሩት ራሳቸውን አስታውሰው ወደ አባት ሀገራቸው ነጻነት ትግል እንደሚገቡ ይጠበቅ ነበር፡፡ ለዚህም ምልክቶች ነበሩ፡፡ በይፋ ጎራ ወደ ማስተካከል ለመግባት በጽሁፍ ሰሞኑን ፍንጭ ካሳዩት ግን መስከረም አበራና ግርማ ከሣ ቀዳሚዎች ሁነዋል፡፡
የኦሮሞ ሕዝብ ትግል እንኳን ደህና መጣችሁ እያለ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን ግን እዛው ትታችሁ ነው የሚል ቅድመ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ መስከረም ግን በተጨማሪ ስለፊንፊኔ ግብር ለኦሮሚያ መንግስት እገብራለሁ ማለትም ይጠበቅብሻል፡፡
“… ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል ስል ብቻ ማንነቴ እናንተ እንደምታስቡት እንዳልሆነ ለመግለፅ እገደዳለሁ፡፡ እኔ ከኦሮሞ እናት እና ከአማራ አባት የተወለድኩ ጎጃም ውስጥ ያደግኩ ሰው ነኝ፡፡ ስለዚህ ኦሮሞ እጠላለሁ ማለት እናቴን እጠላለሁ ማለት ነው፡፡ … ከኦሮሞ እናት እንደተወለድኩ እየነገርኳችሁም ኦሮሞ እንደምጠላ በማስባችሁ የምትቀጥሉ ሳትበዙ አትቀሩም፡፡” መስከረም አበራ
“የኦሮሞነት ፖለቲካን ተቃውመን ስለኦሮሞ ማህበረሰብ ስንጽፍ ነፍጠኛ ጸረ_ኦሮሞ ይሉናል፡፡ ኦሮሞነትን እነርሱ ጋር ብቻ እንዳለ በማሰብ እነርሱ የኦሮሞ ተሟጋች ሌላው የኦሮሞ ጠላት አድርገው ያስባሉ፡፡ እውነታው ግን ኦሮሞ የሌለበት ኢትዮጵያዊ በጣም ጥቂት ነው፡፡ እኔ አዲስ አበባ ተወልጂ ያደኩ ነኝ፡፡ ሁለት አያቶቼ ኦሮሞ ናቸው፡፡ ከቦረናና ከአዳ፡፡ የኦሮሞ ማህበረሰብ የሚደርስበት መከራ እንደ ኢትዮጵያዊ ያመኛል፡፡” ግርማ ካሣ
አማራ የሚባል እንደ ሕዝብ ለም የምንላችሁም ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ያለው ቅይጥ የሆነ ማህበረ-ሰብ አማርኛ የተባለ ከግዕዝ የተፈጠረ (የትውልድ ያልሆነ) ቋንቋ የሚናገር ብቻ ነው ያለው፡፡
መስከረም አበራ፡ https://www.satenaw.com/amharic/archives/73118
ግርማ ካሣ፡ https://www.satenaw.com/amharic/archives/73177
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
-
- Member
- Posts: 2627
- Joined: 24 Jul 2018, 09:32
Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡
ኣንተ ከብት ዝምብልህ አምቦኣ ማለት ትወዳለህ መንጋ ነሀ ያች ለጅ አውነትዋን ነው ምንጋ ያለቻችሁ
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡
Lakeshore,
I thought, wave took you and you became extinct. kkk
Anyways, what is wrong with menga because people who used to oppose us are regaining their wisdom and joining us? So, by implication, menga is desirable.
-
- Senior Member
- Posts: 11844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡
selam,Selam/ wrote: ↑24 Nov 2019, 22:02Woyane rat - You are the snake, not the menga.
snake is reserved trait for you guys. You know how your fore-parent aka Arab say about you.
-
- Senior Member
- Posts: 11844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ወደ ኦሮሙማ ዞን እንኳን ደህና መጡ! ለመስከረም አበራ፤ ግርማ ካሣና መሰሎቻቸው፡፡ ታዲያ የነፍጠኛን ንፍጣም ቦለቲካችሁን እዛው ትታችሁ ነው፡፡
Woyane moron - Still spinning around yourself? I called you a snake. Don’t question.
AbebeB wrote: ↑25 Nov 2019, 22:30selam,Selam/ wrote: ↑24 Nov 2019, 22:02Woyane rat - You are the snake, not the menga.
snake is reserved trait for you guys. You know how your fore-parent aka Arab say about you.