Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: I think Abiy and Birhanu Learned The Word "ብልጽግና" from Horus!

Post by TGAA » 20 Nov 2019, 22:03

I second your suggestion. Horus seems to be a fountain of good ideas. If they took it upon themselves to take a good idea from Horus and germinate it and bring it up to fruition we all will be grateful.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: I think Abiy and Birhanu Learned The Word "ብልጽግና" from Horus!

Post by Horus » 20 Nov 2019, 23:22

present & TGAA,

የማይገባኝ ቢሆንም አክብሮታችሁን በደስታ ተቀብዬ እናንተም እዚህ ፎረም ላይ ለምታገርጉት ውይይት ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ እወቁልኝ ። እኔ ብርሃኑን ለብዙ አመታት የተከታተልኩት የማከብረው ምሁር ነው። የ ኢ አርን ገጽ ስለማንበቡ አላውቅም ። ለራሴ የኢትዮጵያ አጀንዳ ብዬ ከቀርጽኩት መርህ አንዱ ኢትዮጵያዊያንን የበለጸጉ፣ የተማሩ፣ ጤነኛ ሕዝብ ማድረግ የሚል ነው ። (ሌሎች ሶስቱ፤ 1 አንድነቷ የጸና፣ የተረጋጋችና ጠንካራ ኢትዮጵያ፤ 2 ነጻ፣ ዴሞክራሳዊና ፍትሃዊ ማህበረሰብ እና 4 የሚፈጥር፣ ኤኮሎጂካልና መንፈሳዊ ካልቸር የሚሉ ናቸው)። ስለዚህ እርግጥ ነው ብልጽና የሚለው ጽንስ በጣም እወደዋለሁ ።

የቃሉ ስር ባጭሩ እንዲህ ነው። በሌጣው ብልጽግና ማለት ባለ ጸጋኛ (ባለ ጸጋ) ማለት ነው። ግን ጸጋ እንደ ምናስበው ሃብት ማለት ብቻ አይደለም ። እንዲያውን ጸጋ ስጦታ፣ ተስጥትሆ፣ ጊፍት፣ ችሎታ፣ ክህሎት፣ አቢሊቲ ማለት ስለሆነ እጅግ ውብ የሆነ ቃል ነው። በእግዚአብሄር ጸጋ ስንል፣ በሱ ስጦታ፣ በሱ ችሮታ፣ በሱ ችሎታ ማለታችን ነው።

ማለትም ባለ ሃብት፣ ባለጸጋ መሆን ባለ ገንዘብ፣ ባለ ንብረት መሆን ብቻ ሳይሆን ባለ እውቀት፣ ባለ ክህሎት፣ ባለ ጥበብ መሆንም ነው።

ኬር !

YAY
Member
Posts: 943
Joined: 21 Aug 2013, 11:51

Re: I think Abiy and Birhanu Learned The Word "ብልጽግና" from Horus!

Post by YAY » 20 Nov 2019, 23:51

Dear Horus: for recognition of your efforts

Horus wrote:
20 Nov 2019, 23:22
present & TGAA,

የማይገባኝ ቢሆንም አክብሮታችሁን በደስታ ተቀብዬ እናንተም እዚህ ፎረም ላይ ለምታገርጉት ውይይት ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ እወቁልኝ ። እኔ ብርሃኑን ለብዙ አመታት የተከታተልኩት የማከብረው ምሁር ነው። የ ኢ አርን ገጽ ስለማንበቡ አላውቅም ። ለራሴ የኢትዮጵያ አጀንዳ ብዬ ከቀርጽኩት መርህ አንዱ ኢትዮጵያዊያንን የበለጸጉ፣ የተማሩ፣ ጤነኛ ሕዝብ ማድረግ የሚል ነው ። (ሌሎች ሶስቱ፤ 1 አንድነቷ የጸና፣ የተረጋጋችና ጠንካራ ኢትዮጵያ፤ 2 ነጻ፣ ዴሞክራሳዊና ፍትሃዊ ማህበረሰብ እና 4 የሚፈጥር፣ ኤኮሎጂካልና መንፈሳዊ ካልቸር የሚሉ ናቸው)። ስለዚህ እርግጥ ነው ብልጽና የሚለው ጽንስ በጣም እወደዋለሁ ።

የቃሉ ስር ባጭሩ እንዲህ ነው። በሌጣው ብልጽግና ማለት ባለ ጸጋኛ (ባለ ጸጋ) ማለት ነው። ግን ጸጋ እንደ ምናስበው ሃብት ማለት ብቻ አይደለም ። እንዲያውን ጸጋ ስጦታ፣ ተስጥትሆ፣ ጊፍት፣ ችሎታ፣ ክህሎት፣ አቢሊቲ ማለት ስለሆነ እጅግ ውብ የሆነ ቃል ነው። በእግዚአብሄር ጸጋ ስንል፣ በሱ ስጦታ፣ በሱ ችሮታ፣ በሱ ችሎታ ማለታችን ነው።

ማለትም ባለ ሃብት፣ ባለጸጋ መሆን ባለ ገንዘብ፣ ባለ ንብረት መሆን ብቻ ሳይሆን ባለ እውቀት፣ ባለ ክህሎት፣ ባለ ጥበብ መሆንም ነው።

ኬር !

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: I think Abiy and Birhanu Learned The Word "ብልጽግና" from Horus!

Post by Selam/ » 21 Nov 2019, 00:16

Keep up the good work. Those who have open heart & mind take notes.

Horus wrote:
20 Nov 2019, 23:22
present & TGAA,

የማይገባኝ ቢሆንም አክብሮታችሁን በደስታ ተቀብዬ እናንተም እዚህ ፎረም ላይ ለምታገርጉት ውይይት ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ እወቁልኝ ። እኔ ብርሃኑን ለብዙ አመታት የተከታተልኩት የማከብረው ምሁር ነው። የ ኢ አርን ገጽ ስለማንበቡ አላውቅም ። ለራሴ የኢትዮጵያ አጀንዳ ብዬ ከቀርጽኩት መርህ አንዱ ኢትዮጵያዊያንን የበለጸጉ፣ የተማሩ፣ ጤነኛ ሕዝብ ማድረግ የሚል ነው ። (ሌሎች ሶስቱ፤ 1 አንድነቷ የጸና፣ የተረጋጋችና ጠንካራ ኢትዮጵያ፤ 2 ነጻ፣ ዴሞክራሳዊና ፍትሃዊ ማህበረሰብ እና 4 የሚፈጥር፣ ኤኮሎጂካልና መንፈሳዊ ካልቸር የሚሉ ናቸው)። ስለዚህ እርግጥ ነው ብልጽና የሚለው ጽንስ በጣም እወደዋለሁ ።

የቃሉ ስር ባጭሩ እንዲህ ነው። በሌጣው ብልጽግና ማለት ባለ ጸጋኛ (ባለ ጸጋ) ማለት ነው። ግን ጸጋ እንደ ምናስበው ሃብት ማለት ብቻ አይደለም ። እንዲያውን ጸጋ ስጦታ፣ ተስጥትሆ፣ ጊፍት፣ ችሎታ፣ ክህሎት፣ አቢሊቲ ማለት ስለሆነ እጅግ ውብ የሆነ ቃል ነው። በእግዚአብሄር ጸጋ ስንል፣ በሱ ስጦታ፣ በሱ ችሮታ፣ በሱ ችሎታ ማለታችን ነው።

ማለትም ባለ ሃብት፣ ባለጸጋ መሆን ባለ ገንዘብ፣ ባለ ንብረት መሆን ብቻ ሳይሆን ባለ እውቀት፣ ባለ ክህሎት፣ ባለ ጥበብ መሆንም ነው።

ኬር !

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: I think Abiy and Birhanu Learned The Word "ብልጽግና" from Horus!

Post by Horus » 21 Nov 2019, 00:49

YAY,

Thank you so much for the beautiful voice Fana Abraha. በምትኩ ይህው ሰሞኑን የምሰማውን !! ከዚህ ልጅ ብዙ እንሰማለን !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I think Abiy and Birhanu Learned The Word "ብልጽግና" from Horus!

Post by Ethoash » 21 Nov 2019, 08:46

present wrote:
20 Nov 2019, 21:44
Horus,
Typically Horus uses this word a lot. And many more usfule ones, of course! Note I didn't say Horus created it, but he showed the direction forward

But I think they got the idea from him.
የብልግና ፓርቲ ፣ የፒፒ የሽንታሞቹ ፓርቲን ነው ወይ የምትለኝ።

እስቲ በእንግለዘኛው ፒፒ በል ነጮች የሽንታሞቹ ፓሪቲ የምትል ነው የሚመስላቸው ። እረ ወድዛ ስሙን ቀይሩት
መንገድ ላይ ሲሽና ያደገን ምን ቅም ይለዋል ፒፒ ፓርቲ ቢባል ። ምንም አያሳፍረውም ምን አለኝ በለኝ ይህ ስም ካልተቀየረ

The RidicuList: 'I just want to pee'

just wait until Anderson Cooper of CNN hear about ur party name.... Pee Pee party

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: I think Abiy and Birhanu Learned The Word "ብልጽግና" from Horus!

Post by Horus » 21 Nov 2019, 15:12

present,

በኢትዮጵያ መነሳት ያረሩትን እነዎያኔ እነጃዋሪዎች እርሳቸው !!! ዎያኔ ካዲሳባ ስትባረር ጃዋር ካሜሪካ እያባረርነው ነው !! ሰላም ዋል !!!

Jaegol
Member
Posts: 1617
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: I think Abiy and Birhanu Learned The Word "ብልጽግና" from Horus!

Post by Jaegol » 22 Nov 2019, 22:31

Thanks for sharing! I couldn’t stop listening
Horus wrote:
21 Nov 2019, 00:49

Post Reply