Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Ethio Wiki Leaks on Daniel Birhane!!!!

Post by Hameddibewoyane » 07 Nov 2019, 15:18

በህወሓት ምክንያት ከምታሰር መጠጥ ቤት ተጣልቼ ብታሰር ይሻለኛል: ዳንኤል ብርሃነ
ከታች የሚታየው Screenshot በDaniel Berhane እና በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሮድካስት ባለስልጣን ዋና ኃላፊ ዘራይ አስገዶም መካከል የተደረገ የቫይበር መልዕክት ልውውጥ ነው። ይህንን መልዕክት የተለዋወጡት ጠሚ ዓቢይ ስልጣን በያዙ ሰሞን ነው። ዳኔል በዚህ መልዕክት ልውውጧ <<በህወሓት ምክንያት ከምታሰር መጠጥ ቤት ተጣልቼ ብታሰር ይሻለኛል ብላለች>>።

ዳንኤል በመልዕክቷ በህወሓት ተስፋ መቁረጧን ትገልፃለች፣ ለእኔ ክብር የሌለው ድርጅት ነው፣ ለስምንት ዓመታት ያክል መስዋትነት ከፍያለሁ አሁን ግን ትዕግስቴ አልቋል በማለት ቢዝነስ ለመክፈት እንዳሰበች በሚጠቁም መልኩ <<አንተን የማማክርህ ካለህ ልምድ አንጻር እንደ ቢዝነስ ፓርትነር ልታግዘኝ ትችላለህ ብዬ ነው>> በማለት ዘራይ አስግዶምን ትጠይቃለች።

ዳንኤል በማስቀጠልም ህወሓት መሰረታዊ ለውጥ ካደረገ ለእኔ እውቅና ስጡኝና ከነገስታቱ ጋር መስራት ይቻላል ብላ ሀሳቧን ትሰነዝራለች። ዳኔል ነገሥታቱ የምትለው የጠሚ ዓቢይን መንግስት እንደሆነ ፍንጭ ይሰጣል። ህወሓት መሰረታዊ ለውጥ ካደረገ ያለችው ደግሞ የጠሚ ዓቢይን አስተዳደር ከመቃወም ወጥቶ በጋራ መስራት ከጀመረ ለማለት ይመስለኛል። የዳኔል መልዕክቶች የሚያስረዱት በህወሓት አካሄድ ተስፋ መቁረጡን፣ ህወሓት ክብር የሌለው ድርጅት መሆኑን እና እሱ የሚሰራው ለህወሓት አዝኖ ሳይሆን የተለየ ፍላጎት እንዳለው ነው።
Hornaffairs +251915..... By the way, if I can find you as a group, I can fly to Mekelle tomorrow morning

Hornaffairs +251915..... ትላንት የደወልኩበት ምክንያት አንተ ካለህ ልምድ አንጻር እንደ አማካሪ ወይም ቢዝነስ ፓርትነር ልታግዘኝ ትችላለህ ብዬ ነው። ለኔ ክብር የሌለው ድርጅት ወታደር ልሆን የምችልበት እድል ከአመታት በፊት አልፏል። ዛሬ በህወሓት ምክንያት ከመታሰር መጠጥ ቤት ተጣልቼ ብታሰር ይሻለኛል።

Hornaffairs +251915...... መሰረታዊ የሆነ የአካሄድ ለውጥ ማድረግ ከተቻለ ግን ለኔ በቂ እውቅና በሚሰጥ መልኩ ከነገስታቱ ጋር መስራት ይቻላል።

Me +251911...... Nooooooo!!!!!

#Hornaffairs +251915..... ይህን የምልህ በግል ቅር እንደማይልህ በማሰብ ነው። ግን ደግሞ ከ8 ዓመት መስዋዕትነት በኋላ የማንም ሰው ትግስት ያልቃል።