Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

Post by Abaymado » 02 Nov 2019, 02:38

“….
Even if the TPLf and its partnerns restore the rule of law, it is not inTigrai’s longer term interest to remain part of the union. The ruling party in Tigrai must aim to form an independent state in a decade after having imbedded multi-pary democracy, food ,sef-seficiency, the rule of lawa and buoyant economy. By this time, the Eritrean dictator would be dead and buried paving the way for the two nation to link up on equal terms. With a strong economy and vibrant pluralism, sky is the limit!! ”[/color]
:lol: :lol:

http://www.tigraionline.com/articles/ur ... lists.html


one thing should be clear about agames: they can’t go along alone, they need someone to lean on. Poor agame! :lol: :lol:
By the way, I don’t believe this mtrfkers. They are lairs and waiting the moment to trick someone. They will not become independent.

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

Post by Abdelaziz » 02 Nov 2019, 03:00

Bosshti coward Amhary-waragay diqala seyum teshome, setaset wedel qiT qinTiram neger, dkmuncher of waliso and now Merkato, it is Amharay who never ever moved on anything alone,always followed Tigrerans or someone else even foreign invaders like Italians and Turks were Amharay's masters., even in EPRP, EDU, let alone in EPRDF Amharay followed Tigreans. Now, the Amharay weyane puppet ADP is becoming the wushima of OPDO, another TPLF' created puppet itself... thus amharay is the puppet of TPLF puppet. You see, everyone that is civilized in the world works with allies, even the superpowers are superpowers coz they produced many allies, but Amharay does not deserve to be anybody's ally much less agazian-Tigray ally, Amharay can be only Tigray puppet. Oromos also do not seem to like Amharay as ally, they want to make you puppet, slave, just pure adgi, kelbi, or sarre in oromifa :lol: :lol: :lol: :lol: . No wonder the ejolie guards who busted your wedel rearend in makelawi call you Seyumit terewaeet(they learned the Tigrigna word terewaeet from their Agazi commanders).

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

Post by Abdelaziz » 02 Nov 2019, 03:35

An astute observer wrote:ዐማራ ታሪኩን ቀብሮት ቆይቷል- ምክንያቱም ዐማራ ሁሌ ሸፍጥ እንጂ የሥራ ውጤት የለውም፡፡
ዐማራ ምንቀኝነት ነው!
ዐማራ ሥርቆት ነው
ዐማራ ስንፍና ነው
ዐማራ ውሸት ነው

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

Post by Meleket » 02 Nov 2019, 05:00

አሄሄ ወዴት ወዴት? ጎረቤቶቻቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁትና ለማተባቸው የሚመሰክሩት ኤርትራውያን የመሃል ዳኞችና የመስመር ዳኞች ‘ፋወል’ ሲሰራ እያዩ መች በዝምታ ያልፉና! አሄሄ። "ያዝ እንግዲህ እኔ የሥላሴ ባርያ" ይሉ ነበር አባ ደመናው! :mrgreen:
Abdelaziz wrote:
02 Nov 2019, 03:35
An astute observer wrote:ዐማራ ታሪኩን ቀብሮት ቆይቷል- ምክንያቱም ዐማራ ሁሌ ሸፍጥ እንጂ የሥራ ውጤት የለውም፡፡
እኛ ምናውቀውና ታሪክ የሚመሰክረው ግና እስጦቢያ የምትባለውን አገር ከመናድና ከመበታተን አድኖ ህይወቱን እየገበረላት በላቡና በአእምሮው እየተጋደለ እስካሁን ያቆያት ለወደፊቱም ህልውናዋ ዋስትና ሆኖ የሚኖር “ሁሉም ያልፋል እስቲያልፍ ያለፋል” እያለ በተስፋ የሚኖር ድንቅና ብርቅ ራእይ ያለው ስልጡን አስተሳሰብ የተላበሰ ጨዋ ህዝብ መሆኑን ነው! :lol:
Abdelaziz wrote:
02 Nov 2019, 03:35
An astute observer wrote:ዐማራ ምንቀኝነት ነው!
"ኤርትራዉያን ሲፈልጉ ዓሰብን የገመል ውሃ መጠጫ ያድርጉት" ያለው ማነው? ኤርትራ እንዳታድግ ዜጎቿም እንዲሰደዱ የሐሰት ወንጀል ወንጅሎ “ማዕቀብ” እንዲደረግባት እስትንፋሱ እስክታልፍ ድረስ ሳያሰልስ የሰራው ማነው? አሁን ድረስ ሰላም እንዲደፈርስ ሰላማዊ ሁኔታዎችም እንዲቀለበሱ እየተንፈራገጠም ሊራገጥ የሚሻው በድን ቡድን ማን ሆኖ?! :mrgreen:
Abdelaziz wrote:
02 Nov 2019, 03:35
An astute observer wrote: ዐማራ ሥርቆት ነው
ሌብነት ስራ ነው ስትያዝ ግን ወንጀል ነው ያለው ማነው? አገር ያወቀውንና ጠሐይ የሞቀውን “ትልቁን ተራራ ራስ ዳሸን/ደጀንን” ሳይቀር ሊሰርቅ የሞከረው ማነው? ኤፈርት ሃያምናምን ዓመታት ምን ሲያደርግ ነበር? የኤርትራዉያንን ንብረት የዘረፈውና ያዘረፈው ማን ነው? በአፋሯ ሚጥጥዬ ቀዬ ስም ስንትናስንት ቶን ብረታብረት ያስገባው ማነው? መርከብ ሙሉ አሸዋ ስኳር አስመስሎ ያስመጣዉስ ማነው? ኤፈርት የላሰውን ያን ሁሉ የህዝብ ስኳር “ተኗል” ያለው ማነው? :mrgreen:
Abdelaziz wrote:
02 Nov 2019, 03:35
An astute observer wrote: ዐማራ ስንፍና ነው
ስንትናስንት ቢልዮን ገንዘብ ተበጅቶለት የስኳር ፋብሪካዎችን በቅጡ ያላገባደደ ማነው? ስንትና ስንት ቢልየን ገንዘብ ተመድቦለት የዓባይን ግድብ ስራ በስንፍናው ምክንያት ያደናቀፈው ድርጅት ማነው? በማንስ ይመራ ነበር? ከመስራት ይልቅ በልመናና በስርቆት የሚተዳደረው ‘ክልል’ የቱ ነው?! :lol:
Abdelaziz wrote:
02 Nov 2019, 03:35
An astute observer wrote: ዐማራ ውሸት ነው
ያኔ ያገሬ ኮማንዶና ታንከኛ ቤተመንግሥት ውስጥ ጥበቃ እያደረገለት “እዚህ አገር የሌላ አገር ሰራዊት በፍጹም የለም!” ያለዉ ማነው? የጠየቅነውም ያልጠየቅነውም መሬት ባድመም ጭምር ለኛ ተፈርዶልናል። ውጡና መስቀል አደባባይ ላይ ሳይቀር በደስታ ጨፍሩ ያለው ማነው? “ጣድቁ መለስ” አሸልበው እያሉ እረፍት ላይ ናቸው በቅርቡ ይመለሳሉ ያለው ማነው? ተኤርትራ ምድር በብይኑ መሰረት እንወጣለን እያለ ሌት ተቀን የሚለፍፍ በተግባር ግን ነገርየውን የሚያደናቅፍ ቀጣፊ ማነው?! :mrgreen:

ወዳጄ፡ ለማተብ ሚመሰከረው እንዲህ ነው! አመሰግናሎሁ! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Jaegol
Member
Posts: 1617
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

Post by Jaegol » 02 Nov 2019, 09:12

Isaias goes or not Eritra is here to stay, why do TPlf think otherwise.
The question is TPlf want to secede for the Union and join Eritrea, why Abiy regime giving them a chance to break up Ethiopia and leave.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

Post by Fed_Up » 02 Nov 2019, 12:50

Abdelaziz wrote:
02 Nov 2019, 03:35
An astute observer wrote:ዐማራ ታሪኩን ቀብሮት ቆይቷል- ምክንያቱም ዐማራ ሁሌ ሸፍጥ እንጂ የሥራ ውጤት የለውም፡፡
ዐማራ ምንቀኝነት ነው!
ዐማራ ሥርቆት ነው
ዐማራ ስንፍና ነው
ዐማራ ውሸት ነው
Aziza gual Agame used to tell us she is Menze (መንዝ አማራ) amara to fooling us which it was the other way round.


Neger enda agame.

As I always say higher IQ matters !!

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

Post by Meleket » 07 Nov 2019, 10:14

"ዐማራ ሥርቆት ነው" ያሉት፡ እኒያ ‘An astute observer’ የተባሉት፡ በ Abdelaziz የተጠቀሱት ዜጋ ይችን ጽሑፍ ሲያነቡ ምን ይሉ ይሆን? :lol:

“ማሌሊት፡ ንኤርትራ ዝጸሞኽሞ ዕረ፣
መሪሩኩም’ዶ ሓቅነት ምስ ሰዓረ፣
ወሓጥዎ እምበር ናበይ ድሕር ድሕሬ፣ ናበይ ድሕር ድሕሬ?” ነበር ያለው ያገሬ መረዋ ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብ!
:mrgreen:

http://www.goolgule.com/an-amount-equiv ... rs-budget/

የኢትዮጵያን የ6 ½ ዓመት በጀት የሚሸፍን ገንዘብ በህወሓት ዘመን ተዘርፏል
ኢትዮጵያ ባለፉት 30 ዓመታት 30 ቢሊዮን ዶላር ተዘርፋለች!
November 5, 2019 07:01 pm by Editor

ኢህአዴግ ወደ ሥልጣን ከመጣ ጀምሮ 30 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ መሸሸቱንና ገንዘቡንም ለማስመለስ መንግሥት ከባድ ሥራ ከፊቱ እንደሚጠብቀው ምሁራን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ከሀገር የሸሸውን ገንዘብ ለማስመለስ ከፍተኛ ጥረት ቢጠይቅም መንግሥት ጉዳዩን እንደሚከታተለው አሳውቀው የነበረ ቢሆንም ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንዳልታዬ ምሁራኑ ገልጸዋል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ምሁሩ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ እንደገለጹት በኢህአዴግ ዘመነ አገዛዝ ከኢትዮጵያ ወደተለያዩ ሀገራት በሙስና እና ማጭበርበር የሸሸው ገንዘብ 30 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር እንደሚደርስ በጥናት ተረጋግጧል፤ ገንዘቡም በወቅቱ የኢትዮጵያን የስድስት ዓመት ተኩል በጀት መሸፈን የሚችል ወይም አሁን ያለውን የውጭ አገር የመንግሥት ብድር በአንድ ቀን ከፍሎ መጨረስ የሚያስችል ነው።

ጥናቱ ሲሰራ በሀሰት ደረሰኝ የወጪ ንግዱ ላይ በማጭበርበር፣ ከዕርዳታ የተገኘውን እና ጥቅም ላይ የዋለውን ልዩነት በመመርመር እንዲሁም በቀጥታ በሙስና የወጡ ገንዘቦችን ተመርኩዞ መሆኑን የገለጹት ፕሮፌሰር ዓለማየሁ በተለይ በዕርዳታ የሚገባው ገንዘብና ተግባር ላይ የሚውለው መጠን ከፍተኛ ልዩነት እንደነበረውና ለሌብነት የተጋለጠ እንደነበር አስረድተዋል።

“የሸሸው ገንዘብም በግለሰቦች ሒሳብ (አካውንት) እና በባለሥልጣናት የባንክ አድራሻ ነው ወደ ውጭ የወጣው” ያሉት ፕሮፌሰር ዓለማየሁ በዓለምአቀፍ ሕግ መሠረት ደግሞ የግለሰቦችን አካውንት የመመርመር ሥልጣን ስለሌለ የማስመለሱ ጉዳይ ከባድ መሆኑን አመልክተዋል፤ ቢሆንም ግን በመርህ ደረጃ መብት ባይኖርም በፖለቲካ ጥያቄ ተጽእኖ ማድረግ እንደሚቻል መክረዋል።

እንደ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ማብራሪያ ሕጉ ባይፈቅድም አሜሪካ፣ ዐረብ አገራትና አውሮፓውያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን በጥሩ መልኩ ስለሚቀበሉ የመንግሥትን የመርምሩልኝ ጥያቄ ሊቀበሉ ይችላሉ። በመሆኑም ጉዳዩ የፖለቲካ ጥያቄ ነው የሚሆነው። አሜሪካና የተለያዩ ሀገራትን ስለሸሸው ገንዘብ መገኛና መረጃ አጣሩልኝ በማለት ጥያቄ ማቅረብ ይቻላል።

ይሁንና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ “የሸሸውን ገንዘብ የማስመለስ ጥረት ይደረጋል” ቢሉም እስካሁን ግን ተጨባጭና ተግባራዊ ጉዳይ አለመታዬቱን ፕሮፌሰር ዓለማየሁ አስታውቀዋል። አሁንም በርካታ ገንዘብ ከሀገር እየሸሸ በመሆኑ በእጅ ያለውንም መቆጣጠር እንደሚያስፈልግ መክረዋል።

የፋይናንስ አሠራር ቁጥጥርና ምርመራን በማጠናከር በማጭበርበርም ሆነ በሙስና ግለሰቦች ወደ አካውንት እንዳይገባ ካልተሠሰራ ትርፉ ድካም ነው የሚሆነው።

በፋይናንስ እና ታክስ ጉዳዮች ለ50 ዓመታት የሰሩት ፕሮፌሰር ፍሰሐጽዮን መንግሥቱ እንደተናገሩት ደግሞ በአፍሪካ በየዓመቱ ካደጉ አገራት ከሚደርሰው ዕርዳታ ይልቅ በሕገ ወጥ መንገድ የሚወጣው ገንዘብ በቢሊዮኖች የአሜሪካ ዶላር ብልጫ አለው። በኢትዮጵያም ተመሳሳይ ሁኔታ ነው ያለው።

ሀገር ወዳድነት በመቀነሱ እና በታማኝነት የሚያገለግሉ ባለሥልጣናት ጥቂት በመሆናቸው በርካታ ገንዘብ ከሀገር ሸሽቷል፤ አሁንም እየሸሸ ነው። በመሆኑም ገንዘቡ እንዳይወጣ ከፍተኛ ቁጥጥር ከማድረግ በተጨማሪ የእስካሁኑ የት ደረሰ፣ በማን ስም እና እንዴት ወጣ የሚለው በመረጃ ላይ የተመሠረተ ሰነድ ያስፈልገዋል።

ፕሮፌሰር ፍሰሐጽዮንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ገንዘቡን የማስመለስ ጥረት እንደሚደረግ ቢገልጹም የታየ ግልጽ ነገር አለመኖሩን ተናግረዋል። በሌላ በኩል የውጭ ባንኮች ገንዘቡ ከየትም ይምጣ ከየትም ተቀብለው ለብድር እና ለተለያዩ ሥራዎች እየተጠቀሙበት ነው። የባንኮች የሕግ፣ አሠራር እና መብት የማንንም ገንዘብ ማንኛውም መንግሥታት እንዲወስድ አይፈቅድም። በመሆኑም ገንዘቡን ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት ቀላል አይሆንም። ይሁንና በቅድሚያ ጠንካራ የፋይናንስ ደኅንነት ተቋማትን በማጠናከር እና ሀገር ወዳድነቱን በማሳደግ ገንዘቡ እንዳይወጣ ከወጣም አካሄዱን በመረጃ ብቻ ሳይሆን በማስረጃ ጭምር አስደግፎ መከታተል ያስፈልጋል። መንግሥት የወጣውን ገንዘብ ለማስመለስ ከመሞከር ባሻገር ማን፣ ምን ያህል፣ መቼ እና እንዴት ባለ መንገድ ገንዘብ ከሀገር አሸሸ የሚለውን በዝርዝር አጥንቶ ለቀጣዩ እርምጃ መዘጋጀት እንዳለበትም አሳስበዋል።

የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ እንዳለ አሰፋ እንደተናገሩት ደግሞ ኢትዮጵያ የዓለምአቀፉ የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ግሩፕ (ኤግሞንት) አባል ከሆነች ሦስት ወራት በመቆጠሩ በዚህ ወቅት በየሀገራቱ ከሚገኙ 164 የፋይናንስ ደኅንነት ተቋማት ያለምንም ክልከላ መረጃ የማግኘት መብት ይኖራታል።

በመሆኑም በአገር ደረጃ የሸሹ ገንዘቦችን መገኛና ተጨባጭ መረጃ የሚያሰባብስ ጥናት ተጀምሯል። ከሀገር የሸሸ ተብሎ በየመገናኛ ብዙኃኑ የሚገለጸው የተለያየ ቢሆንም ማጣራቱ ሲደረግ መጠኑን በተጨባጭ ማወቅ ይቻላል። በጉዳዩ ተጠርጥረው መረጃ እየተሰበሰበባቸው የሚገኙ ሰዎችንም በተመለከተ ምርመራ እየተካሄደ በመሆኑ ጊዜው ሲደርስ ይፋ እንደሚሆን መግለጻቸውንም አዲስ ዘመን ጋዜጣ በጥቅምት 15፤ 2012 ዓም ዕትሙ አስነብቧል።

እንደ አቶ እንዳለ ገለጻ ተጨባጭ ምንጭና መረጃ ላይ ሲደረስ የትኛውንም ሀገር ስለሸሸው ገንዘብ መገኛ እና በማን ስም እንዳለ ያለከልካይ መረጃ ማግኘት ይቻላል። የግል ዓለምአቀፍ ባንኮች ውስጥ ገንዘቡ ቢኖር እንኳን በዚያው አገር ያለው የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከል መረጃ የመስጠት ግዴታ ስላለበት መተባበሩ አይቀርም። በጉዳዩ ላይም በመንግሥት ደረጃ የሠላም ሚኒስቴር የሚሳተፍበት ሥራ በስፋት እየተከናወነ መሆኑንም አስገንዝበዋል።
ምንጭ፤ አብመድ

Post Reply