Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ወይ ኦሮሞ !

Post by Thomas H » 24 Oct 2019, 22:39

"የአማራ ብሔረተኝነት ግራ ገብቶታል ተንኮታኩቷል! እራሱን ፍለጋ ወደ አማራ ክልል ሲመለስ #አማራን ሊያገኘዉ አልቻለም! በቦታዉ ያገኘዉ አገዉ፣ አርጎባና ቅማንትን ነዉ"
ፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ



Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ወይ ኦሮሞ !

Post by Abaymado » 25 Oct 2019, 01:22

ፕሮፌሰር ጫት ግራ የገባው ይመስላል:: ይልቅ የሚያወራው የተገላቢጦሽ ነው:: ጋላ ወደ ኦሮምያ ሲሄድ ያገኘው እልፍ አእላፍ ብሄሮችን ነው:

አማራ ወደ ክልሉ ሲሄድ 300k ቅማንት: 50,000 አርጎባ : አንድ ሚልዮን አገው ነው::

ጋላ ወደ ክልሉ ሲሄድ ያገኘው ከ 15 ሚልዮን በላይ አማራን እና ሌሎች ብሄሮችን ነው::

ጋላ ክልሉ የት ነው? ምን ያህልስ ይሆናል?

ጫት እንደ ሕፃንእንካ ሰላንትያ ብታቆሚስ?

Post Reply