የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው
ለምን ይህን አልኩ?
አንድ፣ በኦሮሞች መካከል ያለው ልዩነት የመጨረሻው ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል ። ስለሆነም አቢይ ጃዋርን ቆንጥጦት ዘሎ እንዲወጣ እና ራሱን ሙሉ በሙል እንዲያጋልጥ አደረገው ። ጃዋርም እዚያ ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ ገባና ቄሮን ቀሰቀሰ።
ሁለት ፤ ጃዋር በተለይ በሸዋ ኦሮሞ ላይ ሃረርን እያስነሳ ነው ። በዚህ ደግሞ አሸናፊው አቢየ ነው ።
ሶስት ፣ በኦሮሞና በመላ ኢትዮጵያ ባቢይ ደጋፊና በዘር ፖለቲከኞች መሃል ያለው ግዙፍ ትግል አሁን በግልጽ ታውጇል። በዚህ ትግል ደሞ አሸናፊው አቢይ ነው።
አራት፣ ከዚህ በኋላ ጃዋር ያሉት የጨዋታ ካርዶቹን ሁሉ አልቀውበታል ።
አምስት ፣ ይህም ሆነ ያ ጃዋር በግልጽ ባቢይ ላይ ጦር ማወጁ በጣም ጥሩ ነው። አሁን የጃዋር ጉዳይ መፍቴ ያገኛል ማለት ነው ።
ስድት ፣ አሁን መላ ኢትዮጵያ አቢይን ደግፎ በቄሮ ላይ እየተነሳ ነው ። በዚህም አሸናፊው አቢይ ነው !
-
- Senior Member+
- Posts: 36668
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው
Horus wrote: ↑23 Oct 2019, 22:46
ለምን ይህን አልኩ?
አንድ፣ በኦሮሞች መካከል ያለው ልዩነት የመጨረሻው ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል ። ስለሆነም አቢይ ጃዋርን ቆንጥጦት ዘሎ እንዲወጣ እና ራሱን ሙሉ በሙል እንዲያጋልጥ አደረገው ። ጃዋርም እዚያ ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ ገባና ቄሮን ቀሰቀሰ።
ሁለት ፤ ጃዋር በተለይ በሸዋ ኦሮሞ ላይ ሃረርን እያስነሳ ነው ። በዚህ ደግሞ አሸናፊው አቢየ ነው ።
ሶስት ፣ በኦሮሞና በመላ ኢትዮጵያ ባቢይ ደጋፊና በዘር ፖለቲከኞች መሃል ያለው ግዙፍ ትግል አሁን በግልጽ ታውጇል። በዚህ ትግል ደሞ አሸናፊው አቢይ ነው።
አራት፣ ከዚህ በኋላ ጃዋር ያሉት የጨዋታ ካርዶቹን ሁሉ አልቀውበታል ።
አምስት ፣ ይህም ሆነ ያ ጃዋር በግልጽ ባቢይ ላይ ጦር ማወጁ በጣም ጥሩ ነው። አሁን የጃዋር ጉዳይ መፍቴ ያገኛል ማለት ነው ።
ስድት ፣ አሁን መላ ኢትዮጵያ አቢይን ደግፎ በቄሮ ላይ እየተነሳ ነው ። በዚህም አሸናፊው አቢይ ነው !
Abay flood changed its course and crossed Shewa, Harar, Somalia to Indian Ocean.
Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው
Horus,
Great points.
እኔ የጃዋር ነገር የበቃኝ ሚኒልክ ቤተ መንግሥት (Unity Park) የዐኖሌ ሐውልት አብሮ ለትዕይንት መቅረብ ነበረበት ሲል ነው ፤ የት አገር እንደዚያ ይደረጋል?
ሌላው ሕዝብ ግን ዐብይ ዐኖሌን በጊዜው ገንዘብ አሰባስቦ እንዳሰራው ጠንቅቆ ማወቁ እንደተጠበቀ ሆኖ ማለት ነው፤
ይህን ሐሳብ ብሎ ለኢትዮጵያዊ ደፍሮ መምከሩ ለቀባሪው እንደ ማርዳት አይሆንም?
ይሄን ያህል የአማራ ጥላቻ (የእናቱን ዘመዶች) በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊ ነው?
ለመሆኑ ጃዋር ጤነኛ ነው?

ሰላም ፕረዘንትና ዳዊ።
ትክክል ! ዛሬ ናዝሬት የታየው ሕዝቡ ጃዋርና ቄሮን እንዴት እንደ ሚመለከቱዋቸው መስክሯል ። ከዚህ በኋላ ጃዋር የሚታግለው እዚያው ካለው ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ጋር ነው። ይህን ቀን ነበር ሁሉም የሚጠብቀው !

የደቡብ ሕዝብ ጃዋርን ከሲዳማ ያባርራል !
Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው
ጃዋር እየተሸነፈ ለመሆኑ ጥቂት ነገሮችን ልዘርዝር፣
አንድ፣ ጃዋር በፌስቡክ ጥሪ ስራ ፈት ወጣት በድንገት መንገድ አውጥቶ ትራፊክ ማውኩ እንደ ትግልና ድርጅት የሚያይ ጋን ባለቀበት እንስራ የሆነ ምንጀት ነው። በፊዚክስ ውስጥ ማሥ ሃይል ወይም እኤነርጂ የሚሆንበት ሂደት አለ ። ማንም የተሰለፈ ድንጋይ ወርዋሪ ድርጅት አይደለም ።
ሁለት ። ጃዋር እስትራተጂያዊ ግብ የለውም ። የጎሳ ፌዴሬሽን ራሱ አቢይ ሞክሮት ሞክሮት ሊሰራ ያልቻለ የመሃይሞች ጥንቆላ ነው። ያንን እንደ መሰረታዊ ግብ እና እስትራተጅክ አላማ ይዞ የሚያጓራ ጃራር ቀፎ ማለት ነው።
ሶስት ። ጃዋር በህልሙ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ፖለቲካ ውስጥ በዚ ክንድ ዱላ የሚነካው ሰው የለም ። ጃዋር ያንድ ኦሮሞ ቀበሌ ፖለቲካ ነው ። አሩሲ ወርዶ ለወረዳ መሮጥ ነው ያለው ምርጫ በቃ ድራማው ይብቃ !!
አራት፣ ይህን ማለት ደሞ ገና ስንት ግዙፍ ኦሮሞ ስልጣን ፍላጊዎችን አሸንፎ ማለት ነው።
አምስት ፣ በተደራጀ ሕዝብ ውስጥ ጃዋር ማንንም የማይመራ የስራ ፈት ወጣቶች ስሜት አስተናጋጅ ራሱን የሚሸውድ ናርሲሲት ነው ። በቃ !!!

ዳዊ፤
1) - Remember that the qeerros & other ethnic youth are about to transit from mobs carrying relatively harmless sticks & stones, to ones carrying AK 47s - just like the Amhara "neftegnya" youth known as fannos. The need to "catch-up with the Amhara fannos" is one of the issues being hotly debated among Oromo & southern youth. When that happens, we can be sure that Ethiopia has entered a very dangerous phase that puts it squarely in the league of failed & dangerous countries such as Somalia, Yemen, Syria, Lebanon, etc. - god forbid.
2) - የጃዋር የአኖሌ ሃሳብ አዲስ አይደለም። ባደጉ የምዕራብ ሃገራት ባሉ ቤተ-መዘክሮች፣ ታሪክን "ከበዳዩም" .. "ከተበዳዩም" ዕይታ አንፃር ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል። እንዲያውም አሁን ባለንበት political-correctness በሰፋበት አላም, የሁለቱንም (በዳይ+ተበዳይ) በማነፃፀር የማያቀርቡ ቤተምሰክሮች፤ ቤተ መፅሃፍት፤ ወዘተ፤ ተቀባይነታቸው የቀነሰ ይሆናል። Mind you, these entities rarely get this balancing act right but they are making an effort. Also, the fact that many of these countries have debated the pros & cons of their history meant that many have arrived at a, more or less, agreed-upon version of history.
In Ethiopia, we have megalomaniac &/or naive leaders who insist on trying to present a version of history which they think is worth presenting. Abiy's obsession with habesha emperors is an example of this & it does more harm to Ethiopia's unity than the benefits Abiy thinks his newly refurbished Meneik2's palace brings in terms of income collected from visitors, etc.
Of course, most of the nasty aspects of Menelik2's palace have NOT even been opened to the public. (eg: torture chambers, dissidents jailing & killing dangeous, gruesome torture tools imported from Turkey, Europe, etc, by Menelik2; burial place of Haile Selassie, Haile Fida, etc).

G-war is dead from now on. True ethiopians will chase him out soon