Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by MatiT » 18 Oct 2019, 11:30

ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by Za-Ilmaknun » 18 Oct 2019, 12:00

ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ብቻ ነው መማር የሚችሉት- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር;
በትናንትናው ዕለት የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ አዳዲስ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም ማለቱን ተከትሎ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ይህንን ለማለት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሥልጣን የለውም ሲል ለቢቢሲ ተናገረ።

ተማሪዎችን የመደበው የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ድርጅት ነው ያሉት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉርሙ፣ ከመግለጫው በፊት በነበሩ መድረኮች ላይ በተደጋጋሚ ክልሉ ጥያቄውን ማቅረቡን ይናገራሉ።

ሁሉም ተማሪዎች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ሄደው ይማራሉ የሚል እምነት ነው ያለን" ያሉት ኃላፊው፤ በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ተጠሪነታቸው ለፌደራል መንግሥቱ በመሆኑ በየክልሉ የሚገኙ ትምህርት ቢሮዎች ማዘዝ አይችሉም ብለዋል

ከትግራይ ክልል የቀረበውን ተከትሎም የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎችን በተለያዩ ክልሎች ውስጥ ወደሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ተመድበዋል፤ እነሱም ወደ ተመደቡበት ተቋም ሄደው መማር ያለባቸው ሲል አመልክተወል።

አቶ ደቻሳ ጉርሙ እንዳሉት "የስፖርትና የትምህርት ጉዳይ ሲነሳ በሁለቱ ክልሎች መካከል እንዲህ አይነት ክፍተት አለ" በማለት ከትግራይ በኩል የቀረበውን ሃሳብም "አንተገብረውም፤ ሊሆንም አይችልም" ብለዋል።

በትግራይ ክልል ያሉም ሆኑ ሌሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፤ እነዚህን ልጆች ተቀብለው አያስተናግዱም ያሉት ኃላፊው "የለባቸውምም" ሲሉ አስረግጠው ይናገራል።

https://www.bbc.com/amharic/50093600

Digital Weyane
Member+
Posts: 8488
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by Digital Weyane » 18 Oct 2019, 12:21

የታላቋ ትግራይን ነፃነት ለማወጅ ኡየተዘጋጀን ባለንበት ወቅት፡ የትግራይ ወጣቶች ወደ አማራ ክልል መላክ አስፈላጊ ሆኖ አልታየንም። ይልቁንስ ከአማሮች ሱዳኖች ስለሚሻሉን፡ ተማሪዎቻችን ወደ ሱዳን ለመላክ አስበናል።

አክዋን.... አክዋን.... ትግራይ ወ ሱዳን። :mrgreen:

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by MatiT » 18 Oct 2019, 20:04

Digital Weyane wrote:
18 Oct 2019, 12:21
የታላቋ ትግራይን ነፃነት ለማወጅ ኡየተዘጋጀን ባለንበት ወቅት፡ የትግራይ ወጣቶች ወደ አማራ ክልል መላክ አስፈላጊ ሆኖ አልታየንም። ይልቁንስ ከአማሮች ሱዳኖች ስለሚሻሉን፡ ተማሪዎቻችን ወደ ሱዳን ለመላክ አስበናል።

አክዋን.... አክዋን.... ትግራይ ወ ሱዳን። :mrgreen:
ትግራይ ቢገነጠል የሚጎዳው ያው የትግራይ ህዝብ ነው;፤

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45799
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by Halafi Mengedi » 18 Oct 2019, 20:06

MatiT wrote:
18 Oct 2019, 20:04
Digital Weyane wrote:
18 Oct 2019, 12:21
የታላቋ ትግራይን ነፃነት ለማወጅ ኡየተዘጋጀን ባለንበት ወቅት፡ የትግራይ ወጣቶች ወደ አማራ ክልል መላክ አስፈላጊ ሆኖ አልታየንም። ይልቁንስ ከአማሮች ሱዳኖች ስለሚሻሉን፡ ተማሪዎቻችን ወደ ሱዳን ለመላክ አስበናል።

አክዋን.... አክዋን.... ትግራይ ወ ሱዳን። :mrgreen:
ትግራይ ቢገነጠል የሚጎዳው ያው የትግራይ ህዝብ ነው;፤
Jerbad Mitat Lemin, is that what your experience for the last 27 years the people of Eritrea got???

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by Maxi » 18 Oct 2019, 20:36

Digital Weyane wrote:
18 Oct 2019, 12:21
የታላቋ ትግራይን ነፃነት ለማወጅ ኡየተዘጋጀን ባለንበት ወቅት፡ የትግራይ ወጣቶች ወደ አማራ ክልል መላክ አስፈላጊ ሆኖ አልታየንም። ይልቁንስ ከአማሮች ሱዳኖች ስለሚሻሉን፡ ተማሪዎቻችን ወደ ሱዳን ለመላክ አስበናል።

አክዋን.... አክዋን.... ትግራይ ወ ሱዳን። :mrgreen:
መቸ ኖ የምትገነጠሉ እያጮቦጮብነ ኡንድንሾኟችሁ!! :P :P :P :P

Digital Weyane
Member+
Posts: 8488
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by Digital Weyane » 18 Oct 2019, 21:06

MatiT wrote:
18 Oct 2019, 20:04
Digital Weyane wrote:
18 Oct 2019, 12:21
የታላቋ ትግራይን ነፃነት ለማወጅ ኡየተዘጋጀን ባለንበት ወቅት፡ የትግራይ ወጣቶች ወደ አማራ ክልል መላክ አስፈላጊ ሆኖ አልታየንም። ይልቁንስ ከአማሮች ሱዳኖች ስለሚሻሉን፡ ተማሪዎቻችን ወደ ሱዳን ለመላክ አስበናል።

አክዋን.... አክዋን.... ትግራይ ወ ሱዳን። :mrgreen:
ትግራይ ቢገነጠል የሚጎዳው ያው የትግራይ ህዝብ ነው;፤
የሩዋንዳ ህዝብ፣ ቦተለይ ቦተለይ ከቱትሲ አነስተኛ ብሔር የተውጣጡ ገዢዎች፡ ነፃነታቸውን በማግኘታቸው ቦየቀኑ ፊታቸው ኡንደ ፅጌረዳ ሲፈካና አገራቸውም ኡንደ ሲንጋፖር ኡያደገች ባለችበት ወቅት፡ "ጉዳት ኡየደረሰባቸው ነው" ማለት ከሃቅ የራቀ ነው።

Digital Weyane
Member+
Posts: 8488
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by Digital Weyane » 18 Oct 2019, 21:18

Maxi wrote:
18 Oct 2019, 20:36
Digital Weyane wrote:
18 Oct 2019, 12:21
የታላቋ ትግራይን ነፃነት ለማወጅ ኡየተዘጋጀን ባለንበት ወቅት፡ የትግራይ ወጣቶች ወደ አማራ ክልል መላክ አስፈላጊ ሆኖ አልታየንም። ይልቁንስ ከአማሮች ሱዳኖች ስለሚሻሉን፡ ተማሪዎቻችን ወደ ሱዳን ለመላክ አስበናል።

አክዋን.... አክዋን.... ትግራይ ወ ሱዳን። :mrgreen:
መቸ ኖ የምትገነጠሉ እያጮቦጮብነ ኡንድንሾኟችሁ!! :P :P :P :P
ሻእቢያን ካስወገድነው በኋላ ኡንገነጠላለን። ሙክንያቱም በ1968 ያወጣነው ማኒፌስቶ ኡንደሚያመለክተው፡ ታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ የባህር በር እንደሚያስፈልጋትና፡ አሰብና ባድሜ የትግራይ ግዛቶች መሆናቸውን ማኒፌስቶው በግልጽ አስቀምጧል። ባድሜ ይዘናል፡ አሰብ ይቀረናል።

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by Selam/ » 19 Oct 2019, 07:13

It sounds familiar. Back in the days, Woyane didn’t want its militias to travel outside Tigray to intermingle with others. They had to register their destinations address and the persons name they are visiting. It was kind of exit/entry visa combined. TPLF is such a controlling maniac, it doesn’t want its people to learn how to live a self-initiated social and political life.
MatiT wrote:
18 Oct 2019, 11:30
ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ህውአት ለመጭው አመት የተመደቡትን የትግራይ ኮሌጅ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም አለ።

Post by Abaymado » 19 Oct 2019, 10:20

እና ምን? አማራ ጀግና አጋመ በጭባጫ መሆኑ ነው? :lol: :lol: :lol:

Post Reply