Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by kibramlak » 18 Oct 2019, 05:11

ጋላ ያቤሎ፣
አፅም እና ዘር ቆጠራ ወያኔ አስተምሮ የበከለህ እንስሳ ለሆንክ አሁንም እዛው ታላዝናለህ፣፣
ትላንት አንድ በጣም ገላጭ አባባል ያነበብኩትን ልንገርህ

"ኦነግ ማለት በትልቁ የኦሮሞ ህዝብ ማህል እሚገኝ የበሰበሰ የኩሬ ውሀ ማለት ነው" ያለው አባባል በጣም ትስማማበታለህ ብየ አስባለሁ፣፣

እንኳንም የናንተ ትንሹ የበሰበሰ ኩሬ ይቅርና እራሱ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አጠቃላይ ቢደመር እንኳን ከ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት አኳያ ሲታይ አናሳ መሆኑን የሚያስብ ጭንቅላት የለህም፣፣ ለዛ ነው በቀላሉ የማይገባው እና የማይሰለጥን ፍጡር አድርጌ የማይህ፣፣ Monkeys are fast learner than individuals like you.

የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት እኮ ከ 110 ሚልዮን በላይ ነው፣፣ ያንተ ቢጤወችን ያሰባሰበው የ ከረፋው ኩሬ ቢደመር ከ 3 ሚልዮን አያልፍም፣፣ መላው ኦሮሞም ቢሆን ከ25 ሚልዮን አያልፍም፣፣

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by Dawi » 18 Oct 2019, 05:32

yaballo wrote:
18 Oct 2019, 03:25
OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው አፋን ኦሮሞን መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው። መደምደሚያው ለሱም ለኢትዮጵያም አያምርም።
ትግርኛውስ ቢሆን?

yaballo wrote:
18 Oct 2019, 03:25
የአባ ገዳ ልጆቹን አያችሁልኝ አይደል? አንድ ኦሮሞ የለበትም። ግን የሚያወያዩት ከገዳ ሥርዓት ተገኘ የተባለውን መደመር ነው።

ዋናውን የገዳ መጸሐፍ የፃፈው ትግርኛ ተናጋሪ ፕሮፌሰር ነው፣ ሰውየው ኦሮምኛ አይናገርም፤

ገዳውን የፃፈው በእንግዝኛ ቋንቋ ነው። ታዲያ ሌሎች የተማሩ ሰዎች ጠንቅቀው ቢያውቁት ምን ይገዳል?

ነገርየው በዘር የሚተላለፍ መስሎህ ነው? :lol:

The following is hilarious!

[/quote]

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by banebris2013 » 18 Oct 2019, 09:45

kibramlak wrote:
18 Oct 2019, 05:11
ጋላ ያቤሎ፣
አፅም እና ዘር ቆጠራ ወያኔ አስተምሮ የበከለህ እንስሳ ለሆንክ አሁንም እዛው ታላዝናለህ፣፣
ትላንት አንድ በጣም ገላጭ አባባል ያነበብኩትን ልንገርህ

"ኦነግ ማለት በትልቁ የኦሮሞ ህዝብ ማህል እሚገኝ የበሰበሰ የኩሬ ውሀ ማለት ነው" ያለው አባባል በጣም ትስማማበታለህ ብየ አስባለሁ፣፣

እንኳንም የናንተ ትንሹ የበሰበሰ ኩሬ ይቅርና እራሱ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አጠቃላይ ቢደመር እንኳን ከ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት አኳያ ሲታይ አናሳ መሆኑን የሚያስብ ጭንቅላት የለህም፣፣ ለዛ ነው በቀላሉ የማይገባው እና የማይሰለጥን ፍጡር አድርጌ የማይህ፣፣ Monkeys are fast learner than individuals like you.

የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት እኮ ከ 110 ሚልዮን በላይ ነው፣፣ ያንተ ቢጤወችን ያሰባሰበው የ ከረፋው ኩሬ ቢደመር ከ 3 ሚልዮን አያልፍም፣፣ መላው ኦሮሞም ቢሆን ከ25 ሚልዮን አያልፍም፣፣
No wonder you and your forefathers are experts in insulting and demeaning others without looking at yourself. Not sure if insulting others will make you better than them? The way you see others say a lot about you as a person. Only those devoid of winning argument turn to insulting and demeaning. OLF is your nightmare and sadly OLF is here to stay. That means there is no end insight for your nightmare.

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by Masud » 18 Oct 2019, 12:37

Let them talk there version of Medemer and have clarification. On our version of "Tokkumma" (unity) we have clear idea. We know the conditions must exist to live together in unity. We will work on the existence of those preconditions and rally supporters in that line.

We know the guy is with his uncles and in-laws and when know where he is heading. We are not less smart than him. He is getting ready and we too. We both are buying time with the tactical togetherness. We know he doesn't represent Oromo interest and we know( and he too knows) that Oromos know where he stand. Ebab le ebab, yiteyayal kab le kab.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by Dawi » 18 Oct 2019, 22:27

yaballo wrote:
18 Oct 2019, 06:07
Let's leave him [Abiy] to indulge in his new game of "medemer" until he gets bored with it & move to something else such as renovate Haile Selassie's Iyobeliyu [main] palace near 'Filoha'. The man is nuts & his priorities are shocking ...
yaballo,

His re-building the palace has touched my heart & many others for sure. Many of us are turning "nuts"(using your term) for the man! :P No matter what even Ermias/Reyot say about him !
What they say has a lot of weight but, many of us are getting "blinded" by Abiy's "ምትሐት". I admit of keeping up the Ethiopian Diaspora Trust Fund for one. Off course, thinking about it, we should all do more!

Love that Somali persuasion Oromo music you posted. Oromo transcends all Ethiopia; Borana that close to Somali? Wow!

Who ever is a friend of Mustafa Omer, is a freind of ours! :~) The next PM of Ethiopia!

Cheers!
yaballo wrote:
18 Oct 2019, 06:07
Here is a Borana/Gabra traditional song for ... Camels!

Post Reply