Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

"፡አዲስ አበባን መክበብ ማስፈራሪ የሚሆነው ኦሮሞ ተቆጭ ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ብቻ ነው"

Post by Za-Ilmaknun » 16 Oct 2019, 13:11

"የኦሮሞ ብሄርተኞች አሁን ያለው ህገ-መንግስት እንዳይነካ የሚያስጠነቅቁት ህገ-መንግስቱ የሰፊ ክልል ባለቤት ስላደረጋቸው ነው፡፡ የኦሮሞ ብሄርተኞችን የሚያረካቸው የክልላቸው ስፋት ብቻ ሳይሆን ክልሉ የተቀመጠበትን ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ ስትራቴጅካዊ አድርገው ሲለሚቆጥሩት ነው፡፡በኦሮሞ ብሄርተኞች ዘንድ የኦሮሚያ ክልል ከሌላው ክልል የበለጠ ስትራቴጅካዊ ቦታ ላይ እንዳለ የሚያስቡበት አንዱ ምክንያት የሃገሪቱን መዲና አዲስ አበባን ከቦ በመዘርጋቱ እኛ ከተቆጣን ከተማዋን በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ በአራት መዕዘን ዘግተን እንዳትተናፈስ ማድረግ እንችላለን የሚል ነው፡፡ ሁለተኛው ተመሳሳይ ምክንያታቸው ደግሞ ኦሮሚያ በሃገሪቱ መሃል ላይ ያለች በመሆኗ እኛ ከፈለግን የሃገሪቱ ሌሎች ክልሎች እንዳይገናኙ አድርገን መንገዶችን መዝጋት እንችላለን የሚል ነው፡፡"

ይህን ማድረግ የሚፈይደው ነገር ካለ የሚፈይደው የሌላው ኢትዮጵያዊ ትዕግስት እስካላለቀ ድረስ፣ኢትዮጵያ የምትባለዋ ሃገርም እንደ ሃገር እስካለችና የኦሮሞ ፖለቲከኞች አበክረው የሚያነሱት ህገ-መንግስትም በስራ ላይ እስካለ ድረስ ብቻ መሆኑ ነው፡፡ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ኢትዮጵያ ከፈረሰች በሃገሪቱ የሚነሳው ብጥብጥ ይህ ህገ-መንግስት የከለላትን ኦሮሚያን ሳይነካ በጎን በጎኗ እያለፈ የሚሄድ አይሆንምና ኦሮሚያ ቀርታ የግለሰብ መኖሪያ ቤትም የግል መሆኑ ያበቃል፡፡ በዚህ ሰዓት አዲስ አበባን እከባለሁ የሚሉት የኦሮሞ ብሄርተኞች ራሳቸውን የሚያኙት በሌላው የኢትዮጵያ ክልል ተከበው ነው፡፡ በሰላሙ ጊዜ መሃል በመሆናቸው የኮሩበት አቀማመጥ ክፉ ቀን ሲመጣ መውጫው በጨነቀ እሳት መከበብ ማለት እንደሆነ አላሰቡትም፡፡አሁን ኦሮሚያ የሚባለውክልል መለኮት የከለለው ስላልሆነ ክፉቀን የመጣ ዕለት ያለው እንዳለ እንደማይቀጥል ማወቅ ከባድ ነገር ባይሆንም እየታሰበ ያለው ግን እንደዛ ነው፡፡

የኦሮሚያ መሃልነት የሚያኮራው ኢትዮጵያ በሰላም ውላ እስካደረች ድረስ ነው፡፡አዲስ አበባን መክበብ ማስፈራሪ የሚሆነው ኦሮሞ ተቆጭ ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ብቻ ነው፡፡ሌላውም የሰውልጅ ነውና ትዕግስቱ ያለቀ ዕለት አዲስ አበባን በመክበቡ የሚመፃደቀው የኦሮሞ ብሄርተኝነት ራሱን በመላው የተቆጣ ኢትዮጵያዊ መሃል ያገኘዋል፡፡ ያኔ ህገ-መንግስቱ ይከበር ማለት የሚቻል ከሆነ ደርሰን እናየዋለን! ህገ-መንግስት በዋስትና የማይጠራበት፣ብዙ ቁጥርነት የማያመፃድቅበት ወቅት የመጣ ዕለት ማን የበለጠ እንደሚጎዳ ደርሰን እንየው ማለት አልፈልግም፡፡ስላልተፈለገ እንደማይቀርም ግልፅ ነው፡፡ሳይነገር መቅረት የሌለበት ነገር ግን አሁን የኦሮሞ ብሄርተኞች በያዙት አያያዝ ከቀጠሉ የጥፋቱ ዘመን ሩቅ እንደማይሆን ነው፡፡ ያየጥፋት ዘመን የመጣ ጊዜ ብዙ ቁጥር ያለው ዘር በገዳይ፣ትቂት ቁጥር ያለው ዘር በሟች መስመር እንደማይሰለፍ፤ሁሉም ለጥፋት እንደማያንስ በተግባር የምናይበት ይሆናል፡፡ያኔ ሁሉም እየገደለ የሚሞትበት እንጅ ብዝሃነት ያለውን ኦሮሞን ፈርቶ የሚንቀጠቀጥበት ወቅት እንደማይሆን እድሜም ሆነ ትምህርት ላላስተማረው ሁሉ ተግባር ያስተምረዋል፡፡

የኦሮሞ ብሄረተኞች ኢትዮጵያ ስትፈርስ ኦሮሚያን እንዳትነካ ተጠንቅቃ ይመስላቸዋልና ኢትዮጵያ ብትፈርስም ኦሮሚያ በፍፁም ሰላም ውስጥ የምትኖር አድርገው ያስባሉ፡፡ኢትዮጵያ ስትፈርስ ትልቁ ስባሪ ኦሮሚያ ስለሆነ፣ትልቁን ድርሻውን ይዞ ለመሄድ ያሰፈሰፈው የኦሮሞ ብሄርተኛ በርካታ ነው፡፡ እዚህ ላይ የተረሳው ነገር ሃገር ሲፈርስ የሃገር ስብርባሪ ለመካፈልም ጊዜ እንደሌለ ብቻ ሳይሆን በመፋረስ ሁኔታ ውስጥ ሁሉም ለራሱ ብዙ ለመውሰድ የሚሮጥ፣ መግደል የሚገባውን የሚገድል፣ማጥፋት የሚገባውን የሚያጠፋ ጉልበታም እንደሚሆን ነው፡፡

https://www.satenaw.com/amharic/archives/71558

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: "፡አዲስ አበባን መክበብ ማስፈራሪ የሚሆነው ኦሮሞ ተቆጭ ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ብቻ ነው"

Post by Dawi » 16 Oct 2019, 14:14

Za-Ilmaknun wrote:
16 Oct 2019, 13:11

gurre
Member
Posts: 186
Joined: 03 Aug 2013, 05:32

Re: "፡አዲስ አበባን መክበብ ማስፈራሪ የሚሆነው ኦሮሞ ተቆጭ ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ብቻ ነው"

Post by gurre » 16 Oct 2019, 17:42

For me this young lady is a great thinker and writer. This piece of writing should be translated if needed for those who might hav
e problem understanding the real content, read by a voice over artist and make a radio broadcast.
And yes: “የኦሮሚያ መሃልነት የሚያኮራው ኢትዮጵያ በሰላም ውላ እስካደረች ድረስ ነው፡፡አዲስ አበባን መክበብ ማስፈራሪ የሚሆነው ኦሮሞ ተቆጭ ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ብቻ ነው፡፡ሌላውም የሰውልጅ ነውና ትዕግስቱ ያለቀ ዕለት አዲስ አበባን በመክበቡ የሚመፃደቀው የኦሮሞ ብሄርተኝነት ራሱን በመላው የተቆጣ ኢትዮጵያዊ መሃል ያገኘዋል፡፡ ፡”
Za-Ilmaknun wrote:
16 Oct 2019, 13:11
"የኦሮሞ ብሄርተኞች አሁን ያለው ህገ-መንግስት እንዳይነካ የሚያስጠነቅቁት ህገ-መንግስቱ የሰፊ ክልል ባለቤት ስላደረጋቸው ነው፡፡ የኦሮሞ ብሄርተኞችን የሚያረካቸው የክልላቸው ስፋት ብቻ ሳይሆን ክልሉ የተቀመጠበትን ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ ስትራቴጅካዊ አድርገው ሲለሚቆጥሩት ነው፡፡በኦሮሞ ብሄርተኞች ዘንድ የኦሮሚያ ክልል ከሌላው ክልል የበለጠ ስትራቴጅካዊ ቦታ ላይ እንዳለ የሚያስቡበት አንዱ ምክንያት የሃገሪቱን መዲና አዲስ አበባን ከቦ በመዘርጋቱ እኛ ከተቆጣን ከተማዋን በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ በአራት መዕዘን ዘግተን እንዳትተናፈስ ማድረግ እንችላለን የሚል ነው፡፡ ሁለተኛው ተመሳሳይ ምክንያታቸው ደግሞ ኦሮሚያ በሃገሪቱ መሃል ላይ ያለች በመሆኗ እኛ ከፈለግን የሃገሪቱ ሌሎች ክልሎች እንዳይገናኙ አድርገን መንገዶችን መዝጋት እንችላለን የሚል ነው፡፡"

ይህን ማድረግ የሚፈይደው ነገር ካለ የሚፈይደው የሌላው ኢትዮጵያዊ ትዕግስት እስካላለቀ ድረስ፣ኢትዮጵያ የምትባለዋ ሃገርም እንደ ሃገር እስካለችና የኦሮሞ ፖለቲከኞች አበክረው የሚያነሱት ህገ-መንግስትም በስራ ላይ እስካለ ድረስ ብቻ መሆኑ ነው፡፡ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ኢትዮጵያ ከፈረሰች በሃገሪቱ የሚነሳው ብጥብጥ ይህ ህገ-መንግስት የከለላትን ኦሮሚያን ሳይነካ በጎን በጎኗ እያለፈ የሚሄድ አይሆንምና ኦሮሚያ ቀርታ የግለሰብ መኖሪያ ቤትም የግል መሆኑ ያበቃል፡፡ በዚህ ሰዓት አዲስ አበባን እከባለሁ የሚሉት የኦሮሞ ብሄርተኞች ራሳቸውን የሚያኙት በሌላው የኢትዮጵያ ክልል ተከበው ነው፡፡ በሰላሙ ጊዜ መሃል በመሆናቸው የኮሩበት አቀማመጥ ክፉ ቀን ሲመጣ መውጫው በጨነቀ እሳት መከበብ ማለት እንደሆነ አላሰቡትም፡፡አሁን ኦሮሚያ የሚባለውክልል መለኮት የከለለው ስላልሆነ ክፉቀን የመጣ ዕለት ያለው እንዳለ እንደማይቀጥል ማወቅ ከባድ ነገር ባይሆንም እየታሰበ ያለው ግን እንደዛ ነው፡፡

የኦሮሚያ መሃልነት የሚያኮራው ኢትዮጵያ በሰላም ውላ እስካደረች ድረስ ነው፡፡አዲስ አበባን መክበብ ማስፈራሪ የሚሆነው ኦሮሞ ተቆጭ ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ብቻ ነው፡፡ሌላውም የሰውልጅ ነውና ትዕግስቱ ያለቀ ዕለት አዲስ አበባን በመክበቡ የሚመፃደቀው የኦሮሞ ብሄርተኝነት ራሱን በመላው የተቆጣ ኢትዮጵያዊ መሃል ያገኘዋል፡፡ ያኔ ህገ-መንግስቱ ይከበር ማለት የሚቻል ከሆነ ደርሰን እናየዋለን! ህገ-መንግስት በዋስትና የማይጠራበት፣ብዙ ቁጥርነት የማያመፃድቅበት ወቅት የመጣ ዕለት ማን የበለጠ እንደሚጎዳ ደርሰን እንየው ማለት አልፈልግም፡፡ስላልተፈለገ እንደማይቀርም ግልፅ ነው፡፡ሳይነገር መቅረት የሌለበት ነገር ግን አሁን የኦሮሞ ብሄርተኞች በያዙት አያያዝ ከቀጠሉ የጥፋቱ ዘመን ሩቅ እንደማይሆን ነው፡፡ ያየጥፋት ዘመን የመጣ ጊዜ ብዙ ቁጥር ያለው ዘር በገዳይ፣ትቂት ቁጥር ያለው ዘር በሟች መስመር እንደማይሰለፍ፤ሁሉም ለጥፋት እንደማያንስ በተግባር የምናይበት ይሆናል፡፡ያኔ ሁሉም እየገደለ የሚሞትበት እንጅ ብዝሃነት ያለውን ኦሮሞን ፈርቶ የሚንቀጠቀጥበት ወቅት እንደማይሆን እድሜም ሆነ ትምህርት ላላስተማረው ሁሉ ተግባር ያስተምረዋል፡፡

የኦሮሞ ብሄረተኞች ኢትዮጵያ ስትፈርስ ኦሮሚያን እንዳትነካ ተጠንቅቃ ይመስላቸዋልና ኢትዮጵያ ብትፈርስም ኦሮሚያ በፍፁም ሰላም ውስጥ የምትኖር አድርገው ያስባሉ፡፡ኢትዮጵያ ስትፈርስ ትልቁ ስባሪ ኦሮሚያ ስለሆነ፣ትልቁን ድርሻውን ይዞ ለመሄድ ያሰፈሰፈው የኦሮሞ ብሄርተኛ በርካታ ነው፡፡ እዚህ ላይ የተረሳው ነገር ሃገር ሲፈርስ የሃገር ስብርባሪ ለመካፈልም ጊዜ እንደሌለ ብቻ ሳይሆን በመፋረስ ሁኔታ ውስጥ ሁሉም ለራሱ ብዙ ለመውሰድ የሚሮጥ፣ መግደል የሚገባውን የሚገድል፣ማጥፋት የሚገባውን የሚያጠፋ ጉልበታም እንደሚሆን ነው፡፡

https://www.satenaw.com/amharic/archives/71558

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: "፡አዲስ አበባን መክበብ ማስፈራሪ የሚሆነው ኦሮሞ ተቆጭ ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ብቻ ነው"

Post by Za-Ilmaknun » 16 Oct 2019, 17:59

gurre,

I agree with you that she is the best there is in dissecting the unfortunate plots of the extreme ethnic lords. Now that the Amaras are starting to see the danger that is eclipsing the country from the two extremist groups, they slowly but surely are starting to mount the necessary counter punching. I am sure others with similar Ethiopian agendas will join them in saving the country from the impending civil war that the extremists are irresponsibly about to ignite.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: "፡አዲስ አበባን መክበብ ማስፈራሪ የሚሆነው ኦሮሞ ተቆጭ ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ብቻ ነው"

Post by Za-Ilmaknun » 16 Oct 2019, 19:51

yaballo wrote:
16 Oct 2019, 19:37
za-imakoo;

First, you are assuming that "independent Oromia" is the end of the radical Oromo nationalists' project. Have you considered the possibility where independent Oromia could just be a necessary base from which "Oromo Expansion Part2" commences? Can you guess which tribe/s will be cannibalised first when "Oromo Expansion Part2" starts? Hint: Horus's tribe. Remember: "Oromo Expansion Part2" could also have a religious/jihadic component where an Islam vs Orthodox fight also takes place.
:shock:

video/song: Shimallis Abbaabbuu: Huursii Loli ** NEW 2017 Oromo Music

Yaballo,

God forbid ! Adding religious mixture to the already poisoned political discourse will only be a one way ticket to hell for all. :cry: The OLF mouth seems to be aspiring to bite more than it can chew. The Ethiopian state is now under the leadership of Oromo but OLF still thinks unless Ibssa is sitting on that tiny throne, it doesn't count :mrgreen: . I am afraid that the Jawissa/Ibssa wing is dangerously identifying itself with TPLF and, thereby setting itself up for eventual demise. No wonder why TPLF denigrates OLF as a group which has never even been able to liberate a hamlet in its 70 years of "struggle". :mrgreen:

Post Reply