Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ነገ የሚደረግ ሰልፍ እንዳለ አናውቅም አለ፡፡< የነፍጠኛው የእስክንድር ባለ አደራው ምክር ቤት በድጋሚ አክርካሪው ተስበረ፡፡> ነፍስ ይማር

Post by Degnet » 12 Oct 2019, 18:42

MatiT wrote:
12 Oct 2019, 18:37
Yefeleghewn bel.andu Eritrawi enkuan andenet wei mot beloal satawkew atkerem.Ewnet lemenager ke TPLF yelek lezih keber alegn

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ነገ የሚደረግ ሰልፍ እንዳለ አናውቅም አለ፡፡< የነፍጠኛው የእስክንድር ባለ አደራው ምክር ቤት በድጋሚ አክርካሪው ተስበረ፡፡> ነፍስ ይማር

Post by MatiT » 13 Oct 2019, 00:02

እነ አስክንድር ነጋ እና ጀሌዎቹ ኦሮሞ እና የኦሮሚያ ወጣቶች ለኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደማይገቡ አድርገው ዘመቻ ቢከፍቱም ቢወራጩም ለውጡ የሚቀለበስ አይሆንም ።
መጪው ጊዜ የቆሞ ቀሩና የገልጃጃው እስክንድር ነጋ ሳይሆን የተራማጁ የቄሮ ዘመን ነው ።ይህን እመን
አንተ ቦታህ አባቶቼ አያቶቼ የምትላቸው የፊውዳሎች መቃብር ጋር እየሄድክ እርም ማውጣት ብቻ ነው ።

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ነገ የሚደረግ ሰልፍ እንዳለ አናውቅም አለ፡፡< የነፍጠኛው የእስክንድር ባለ አደራው ምክር ቤት በድጋሚ አክርካሪው ተስበረ፡፡> ነፍስ ይማር

Post by MatiT » 13 Oct 2019, 00:29

አዲስ መረጃ ከፖሊስ

ነገ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ/ም ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ በመስቀል አደባባይ የሌለና ምንም የሚዘጋ መንገድ አለመኖሩን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መደበኛ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
መሰል ሀሰተኛና የተዛቡ መረጃዎች በህብረተሰቡ የእለት ከእለት እንስቃሴ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ የሚሳድሩ መሆኑን ኮሚሽኑ በማስታወስ ህብረተሰቡ ከተሳሳተ መረጃ ራሱን መጠበቅ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ነገ የሚደረግ ሰልፍ እንዳለ አናውቅም አለ፡፡< የነፍጠኛው የእስክንድር ባለ አደራው ምክር ቤት በድጋሚ አክርካሪው ተስበረ፡፡> ነፍስ ይማር

Post by MatiT » 13 Oct 2019, 08:18

#ለወንድም_ቄሮ_ከኤጄቶ_የተላለፈ_የአጋርነት_ጥሪ

የተከበርከው ቄሮ እንደምን አለህ ? የትግልህ ውጤት የሆነው ኦቦ አብይ አህመድ የሠላም የኖቤል ሽልማት በማሸለምህ እንኳን ደስ አለህ !! እንኳን ደስ አለን!

በከተማህ ፊንፊኔ የትናንቱን የአባቶቻቸውን የግዞት ተስፋፊነት ጭንብል የታጠቁ ቡድኖች እያነሱብህ ያለውን የኩሬ ላይ ማዕበል አውቃለሁ፡፡ ጨቋኞችን ድል እንዳደረከው እነኝህንም ህልመኞች ድል እንደምትቀዳጅ ቅንጣት ጥርጣሬ የለኝም፡፡ ከተማህ ፊንፊኔ የኦሮሚያ ብቻ አይደለችም፣ ራሷ ኦሮሞ ነች፡፡

እንደሚታወቀው እኔም በሪፈረንደም ነጻነቴን ላረጋግጥ የአንድ ወር ዕድሜ ብቻ ከፊቴ አለ፡፡ ምርጫ ቦርድ የሪፈረንደም አስፈጻሚዎችን መለምላለሁ ብሎ ማስታወቂያ ማውጣቱን አይቼ ተመዝገብ ብዬ ልጆቼን ፊንፊኔ ብሰድ ብርቱኳን ሚdhaቅሳ "ሲዳማ መመዝገብ አይችልም" ብላ መልሳ ሰደደች፡፡

የተከበርከው ቄሮ እንግዲህ የኔን ጉዱለት አንተ ሙላ! ያንተን ልጆች ምርጫ ቦርድ ላክና እንድመዘገቡ አድርግ፡፡ እነርሱ ይምጡልኝ፡፡ በዚህ ሰዓት እምነት የሚጥለው ቄሮ ላይ ብቻ መሆኑን አንተው ታውቃለህ፡፡ ይሄን ታደርጋለህና አመሠግናለሁ !

ኤጄቶ ከሀዋሳ፣ ሲዳማ
Ejjeetto tube.

Post Reply