Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 18 Sep 2019, 13:55

The EPRDF coalition seems to be having its last breath as the election is nearing and the formation of a united party of the former coalition members and the so called "agar" parties is now nothing but inevitable. The PM, in numerous occasions, has stated that EPRDF is a coalition from yesteryear and has outlived its importance. It is now the time for the dawning of the new era of politics where in better ideas and alternative thoughts should be entertained in the Ethiopian political landscape.

TPLF has always been adamantly against the formation of a united party and laboring in vain to promote the archaic and overly sold Revolutionary Democracy. As a party which represents only 5% of the Ethiopian people and having an out sized 25% influence in EPRDF party politics, it is natural for TPLF to oppose the new party formation.




Here is what the TPLF mouth piece AIGA forum has to say about the move by the PM

"Abiy has been adamant to undo the EPRDF coalition from the beginning. What was not clear to many was his desire to undo the opposition camp also. The current seminar in Adama by his followers is the final step before he declares EPRDF era is over. From all indication, TPLF and other EPRDF leaders are completely in opposition to such seminars and the "medemer" philosophy of Abiy and "akatach capitalism" philosophy of Demeke. The era of EPRDF is over !"

Zeru Hagos Sep 17, 2019

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45728
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Halafi Mengedi » 18 Sep 2019, 14:09

He is gone and new era will begin very soon. Two options either independent sovereign confederation or to totally hostile independent nations. Article 39 is ready are you???




Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 18 Sep 2019, 14:29

Halafi Mengedi wrote:
18 Sep 2019, 14:09
He is gone and new era will begin very soon. Two options either independent sovereign confederation or to totally hostile independent nations. Article 39 is ready are you???

Who is he? I like the idea of independent federation or confederation. What I am against is the subjugation of the majority by the tiny minority and the plundering of the the country by ungrateful thieves. Article 39 is there and you still can go for it. :|

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 18 Sep 2019, 17:11

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን ከሸገር 102.1 ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ ጋር ባደረጉት ሰፊ ቃለ ምልልስ፣ ኢሕአዴግ አሁን ባለው ቁመና እንደማይቀጥል እርግጠኛ ሆኖ መናገር እንደሚቻል አስታወቁ፡፡
ከኢሕአዴግ ጉዳይ በመነሳት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት ምላሽ ኢሕአዴግ በጉዳዩ ላይ እየተወያየ መሆኑን ገልጸው፣ በቅርቡ አቋሙን እንደሚያስታውቅ ጠቁመዋል፡፡ ‹‹ኢሕአዴግ አሁን ባለው ቁመና እንደማይቀጥል በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፤›› ብለው፣ አሁን ባለው አወቃቀር አይቀጥልም ሲሉ አስታውቀዋል፡፡በጥቂት ጊዜ ውስጥ ውይይታችንን ቋጭተን አንድ ዜና ይዘን እንወጣለን ብለን እናስባለን፤›› ብለዋል

አሁን እንዳለፈው እናንተ አስራችኋል፣ ተሳድባችኋል፣ እናንተ ምናምን ናችሁ፣ እናንተ ኦሮሞ ናችሁ እየተባለ ምርጫ አይሆንም፡፡ ምርጫ ሐሳብ ነው፡፡ ፖለቲካን እንዲህ ነው የምናስበው፣ ኢኮኖሚውን እንዲህ ነው የምናስበው ብለው ይህንን አድርገን ኢትዮጵያን እናሻግራለን የሚል ኦልተርኔቲቭ ቶውት (አማራጭ ሐሳብ) ካላመጡ ዝም ብሎ በወቀሳና በክስ ለማሸነፍ መሄድ ብዙ የሚያዋጣ አይመስለኝም፡፡ በጣም ብዙ ሰው እየነቃና እየተማረ ስለሆነ፣ ሁሉም ተዘጋጅቶ በሐሳብ ከሆነ ግን አንዳንድ ሐሳቦቹ በምርጫ ባሸነፈው ፓርቲ ውስጥ ገብተው ሥራ ሊያገኙ ይችላሉ፡፡ ሐሳብን ወደ ሐሳብ፣ ወደ እምነት፣ ወደ ሠለጠነ መንገድ ካመጣነው ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ፤›› በማለት አስረድተዋል፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/article/16769

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 23 Sep 2019, 11:58

Ethiopia: ሰበር መረጃ - አዲሱ የኢሕአዴግ ፓርቲ ስያሜ ታወቀ


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 25 Sep 2019, 12:07

በኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ ዙሪያ ህወሓት ይፋ ያደረገው ሰነድ


EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by EPRDF » 25 Sep 2019, 14:23

Under the current dynamic political trend, the split among eprdf sister parties is irreversible . Particularly the secession of TPLF from the coalition ሳይታለም የተፈታ ሕልም ነው።
viewtopic.php?f=17&t=180866#p904946

BTW, Analysis of the young generations from back home is by far rational and entertaining than that of the biased analysis of Esat folks.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 26 Sep 2019, 11:48

Aite Getachew in desperation says if EPRDF is to be liquidated, TPLF has no option but to go on its own. :mrgreen:
The rats are cornered and it is the challenge of their life time. Ethiopian politics is transitioning to a very different stage for good or worse. :x


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 27 Sep 2019, 11:38

Seyoum keeps pushing the political dagger deep in to the unfortunate TPLF's swirly heart. :mrgreen: He says the common mistake that everybody makes in Ethiopia is considering TPLF as a political party. Instead he went on to show the facts that define TPLF as a Mafia group whose solo purpose is looting the country bone dry and imploding it at the opportune moment. Now that EPRF is about to be dissolved and a new party to emerge from its ash, the estranged group is in a blitz campaign to find a willing partner who could accompany it to its grave. Hello Gerba....lool :lol: See for yourself here...


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 27 Sep 2019, 14:35

"የኢህአዴግ አባል የሆነው አዴፓ በቅርቡ ከእህት ድርጅቶች ጋር ተዋህጄ የሲቪክ ፖለቲካ አራማጅ ፓርቲ እሆናለሁ እያለ ይገኛል፡፡ ይህ ውህድ ፓርቲ አማራውን በእጅጉ የሚያስጨንቀውን የኦሮሞ ፖለቲከኞች በአግላይነቱ ህወሃትን የሚያስመኝ፣ ለሰብዓዊ መብቶችም ሆነ ለዲሞክራሲያዊ እና ህጋዊ ድንጋጌዎች ቁብ የማይሰጠውን የኬኛ ፖለቲካ ሃይ ማለት መቻል አለበት፡፡ ውህዱ ፓርቲ ይህን ማድረግ ከቻለ አማራው ለመልበስም ለማውለቅም የተቸገረበትን የአማራ ብሄርተኝነት ካባ አውልቆ ጥሎ የለመደውን እና የሚያምርበትን የኢትዮጵያ ብሄርተኝነት ለመልበስ የሚያመነታ ህዝብ አይደለም፡፡ ይህ ገቢራዊ ከሆነ በቁጡነቱ ስሙ በክፉ የሚነሳውን አብንንም ሆነ ኮበሌ ደጋፊዎቹን ሳይቀር ማሳመን የሚችል የኢትዮጵያ የመዳኛ መንገድ መሆን ይቻለዋል፡፡

ይህ ሳይሆን ቀርቶ ውህዱ ፓርቲ በሲቪክ ፖለቲካ ስም ለተረኛ ነኝ ባዩ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ሸብረክ የሚል ከሆነ የአማራ ምሁራንም ሆኑ ሌላው አብንን ለመቀላቀል እየተሸኮረመመ ያለው አማራ ጓዙን ጠቅልሎ ወደ አክራሪ ብሄርተኝነት መንጎዱ አይቀርም፡፡ ይህ ደግሞ የአማራ ክልልን ምናልባትም ታጣቂ ሸማቂዎች ጭምር የሚንቀሳቀሱበት ግልፅ የአመፅ ቀጠና ሊያደርገው ይችላል፡፡ የዚህ ምክንያቱ ኢትዮጵያን ከማለት የመነጨው የአማራ ህዝብ ትዕግስት ተሟጦ “ስንት ጊዜ እከዳለሁ?” ወደሚል ቁጭት ሊቀየር መቻሉ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ጫካ እያለም ሆነ ስልጣን ላይ በወጣ ማግስት የአማራን ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ህወሃትን አብልቶ አጠጥቶ፣ ደጀን ሆኖ አዲስ አበባ ያስገባው የአማራ ህዝብ ነው፡፡ የህወሃት መልስ ግን ምን እንደሆነ የሚታወቅ ነው፡፡

ህወሃትን ከአድራጊ ፈጣሪነቱ ያነሳው የአሁኑ ለውጥ እንዲመጣም በውስጠ ፓርቲ ትግሉ ወቅት የአማራው ወኪል ነኝ የሚለው ብአዴን ያደረገው አስተዋፅኦ ከተወራው በላይ ነው፡፡ አሁን የመጣው ለውጥም ህወሃት እንዳደረገው የአማራውን አስተዋፅኦ ገደል ወርውሮ የተረኝነት ልግዛ ልንዳ ባይነትን መልሶ ሊያመጣ ከዳዳው የአማራ ብሄርተኝነት ተቀጣጥሎ የሚያመጣው ወላፈን የኢትዮጵያ ብሄርተኝነትን ክፉኛ ሊጎዳ የሚችል ግፋ ካለም የሃገሪቱን ህልውና የሚፈታተን አደጋ ይዞ የሚመጣ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ኢትዮጵያን ለማዳን የሚሰራ ስራ ሁሉ መጨረሻው እኩልነትን ከማስፈን፣ ዲሞክራሲያዊ ስርዓትም ከመገንባት ውጭ በሌላ መንገድ መሄድ ከጀመረ ሃገር ላይ እሳት ለኩሶ መልቀቅ እንደሆነ ሊረዳ ይገባል፡፡ ትክክለኛውን የእኩልነት ጉዞ ለመጓዝ፣ ሃገርንም እንደጧፍ ከመንደደ ለመታደግ ምን መደረግ አለበት፣ ሃገራችን ወደ ዲሞክራሲያዊ የእኩልንት መንገድ እንዳትሄድ ዋነኛ አደጋ የጋረጠውስ ማን ነው? የሚለውን ለመዳሰስ ሳምንት ልመለስ፡፡" Meskerem Abera


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 30 Sep 2019, 15:11

The discussion and analysis of the soon to be announced new party replacing the old and defunct EPRDF is now hitting the waves more than anything else. It will be the making or breaking of either TPLF or the country.


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 02 Oct 2019, 18:41

The liquidation of EPRDF is now sending shock wave in the extremist wings of Wellega OLF. They are scrambling to cobble together with the mother party ODP to stay relevant for sometime. It is momentous and game changer..



Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 09 Oct 2019, 19:07

Somali Kilil president Mustefa Oumer said, every citizen has to be given a chance to be equally represented in the country politics. He went on to assert that the unification of the EPRDF parties with the inclusion of those that are called "agar parties" will be heralding a new chapter in Ethiopian politics where the focus should be individual's merits that their identities. On the other hand, ADP is stressing the fact that if TPLF is to be included in the new party, it may be forced to exit and go it alone.



Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 12 Oct 2019, 13:20

የኢህአዴግ ውህደት እና የህወሓት “አጥፍቶ-መጥፋት”

ባለፉት 45 አመታት ህወሓት የአቅም እንጂ የአቋም ለውጥ አላደረገም። እንደ ኢዲዩና ኢህአፓ ካሉ ተቀናቃኝ የፖለቲካ ድርጅቶች ቀርቶ እንደ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ እና ኢ/ር ግደይ ዘርዓፂዮን ካሉ የድርጅቱ መስራቾች ጋር የነበረውን የሃሳብ ልዩነት በሰላም መፍታት አልቻለም። ጠፍጥፎ ከሰራቸው የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር ሆነ ራሳቸው ጠፍጥፈው ከሰሩት ኢህአዴግ ጋር ያላቸውን የአቋም ልዩነት በውይይትና ድርድር ለመፍታት አልሞከሩም። በአጠቃላይ ህወሓቶች የተለየ ሃሳብና አመለካከት ያለውን ግለሰብ፣ አመራር ወይም ቡድን በእስር፣ ስደት ወይም ሞት ደብዛውን ከማጥፋት ባለፈ ሌላ ዘዴ ወይም መፍትሄ አያውቁም። ኢህአዴግ ከተመሰረተበት ግዜ ጀምሮ የውህደት ጥያቄ ሲያነሱ የነበሩ መሆናቸው ዘንድሮ ውህደቱን ከመቃወም አላገዳቸውም።

ህወሓት በፌደራል መንግስት ላይ የነበረውን የስልጣን የበላይነት የጣው በመጋቢት 2010 ዓ.ም መሆኑ ይታወሳል። ከዚያ በኋላ ባለው አንድ አመት ውስጥ በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢ የብሔር ግጭትና ብጥብጥ በማስነሳት ወደ ስልጣን ተመልሶ ለመምጣት ተደጋጋሚ ጥረት አድርጓል። ከዚህ በተጨማሪ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ማድረግን ጨምሮ በአብዲ ኢሌ አማካኝነት የሶማሌ ክልልን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሞክሯል። በቤኒሻንጉል ግሙዝ ክልል እና በምዕራብ ኦሮሚያ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖችን እንዲቋቋሙ አድርጓል። ለዚህ ደግሞ ህገ መንግስቱን እና የገዢው ፓርቲ አደረጃጀትን እንደ መሳሪያ ተጠቅሟል።
ህወሓት ኢትዮጵያን በብሔር ግጭት ለማተራመስና ለማፍረስ የዘረጋው ስርዓትና አደረጃጀት በሕገ መንግስትና የሕግ የበላይነት ስም ጥበቃና ከለላ ይደረግለታል። በዚህ ምክንያት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እና አመራሮች እንደ ቀድሞ የህወሓት አገልጋዮችና መገልገያዎች እስካልሆኑ ድረስ ኢትዮጵያ የመበታተን አደጋ ተጋርጦባታል። በዚህ መሰረት ህወሓት ቀድሞ የነበረውን የስልጣንና ኢኮኖሚ የበላይነት መልሶ ማረጋገጥ ካልቻለ ኢትዮጵያ እንደ ሶቬት ህብረት እና ዮጎዝላቪያ ትበታተናለች። ከዚህ በተጨማሪ በፌደራል መንግስቱና ክልሎች፣ እንዲሁም በተለያዩ ብሔር፥ ብሔረሰቦች መካክል ማቆሚያ የሌለው የእርስ በእርስ ጦርነትና ዕልቂነት ይከሰታል።
https://mereja.com/amharic/v2/156650

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 12 Oct 2019, 13:26

በእርግጥ ይህ የፀሓፋ ስጋትና ግምት አይደለም። ከዚያ ይልቅ ህወሓት መጋቢት 2011 ዓ.ም ወይን በተሰኘው የድርጅቱ ልሳን ላይ ባወጣው ፅሁፍ ከገፅ 13 – 22 እና ከገፅ 29 – 33 በዝርዝር የተገለፀ ንድፈ ሃሳብ ነው። በፅሁፉ መጨረሻ ክፍል ከገፅ 38 – 43 ዝርዝር የአጥፍቶ መጥፋት መርሃ ግብር የተዘጋጀት ዕቅድ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያን የማተራመስና የማፍረስ ጉዳይ ከሕገ መንግስትና የፓርቲ አደረጃጀት ባለፈ በንድፈ ሃሳብ የተደገፈ እና የአፈፃፀም መርሃ ግብር የተዘጋጀለት ተግባር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል።

ለብዙ አመታት ህወሓት/ኢህአዴግ ኢትዮጵያን በብሔር ግጭት የማተራመስና የማፍረስ ዓላማ እንዳለው ሲገለፅ የነበረ ቢሆንም ለብዙዎች ይህንን አምኖ መቀበል ያስቸግራል። ምክንያቱም አንድ የፖለቲካ ድርጅት የሚመራውን ህዝብ በግጭትና ሁከት የማተራመስ፣ እንዲሁም የሚያስተዳድረውን ሀገር የማፍረስ ዓላማ ይኖረዋል ብሎ ማሰብ ይከብዳል። ከዚያ ይልቅ እንዲህ ያሉ ጅምላ ፍረጃ ስርዓቱን የሚቃወሙ ኃይሎች ለፖለቲካ ፍጆታና ንቅናቄ የሚናገሩት እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል። ይሁን እንጂ ህወሓት ህወሓት ከስልጣን በተወገደ በተወገደ ማግስት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተግባር እቅድ አዘጋጅቶ ተግባራዊ በማድረግ ላይ ነው። ስለዚህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን ነገር ቆሞ ብሎ ሊያስብበት ይገባል

ህወሓት ከፌደራል ስልጣን በተወገደ አንድ አመት ውስጥ መጋቢት 2011 ላይ ወይን በተሰኘው የድርጅቱ ልሳን ላይ “በኢትዮጵያ አገር አቀፍ የተዋሃደ ፓርቲ ጥያቄ ለምን?” በሚል ርዕስ ያወጣው ፅሁፍ ከማንኛውም በላይ የህወሓትን ትክክለኛ ባህሪና ዓላማ ያሳያል። በእርግጥ ለብዙዎቻችን ግራ የሚገባ ቢሆንም ህወሓት በበላይነት የማይገዛውን ህዝብ በብሔር ግጭትና አለመረጋጋት ለማተራመስ፣ እሱ እንደፈለገው የማይዘርፋትን ኢትዮጵያ ለመበታተን የሚያስችል ንድፈ ሃሳብና ዕቅድ አዘጋጅቷል። “የኢህአዴግ አሰላለፍ፣ ተልእኮ፣ ማሕበራዊ መሰረትና መለያዎች” በሚል ንዑስ ርዕስ ስር ኢህአዴግ ራሱን ከዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ጥርናፍ አላቅቆ “አብዮታዊ ዴሞክራሲ” የተባለ የአፈናና ዘረፋ ቀንበርን ከህዝቡ ጫንቃ ላይ አውርዶ ከጣለ ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገር ብትንትኗ እንደሚወጣ ይገልፃል። ይህን ደግሞ መጋቢት 2011 ዓ.ም በወጣው የወይን መፅሔት ገፅ 13 ላይ እንደሚከተለው ገልፆታል፡-

"ኢህአዴግ እንደ ድርጅት ከተሸከማቸው ተልእኮዎች አኳያ ሲታይ በአገራችን በጣም መሰረታዊና ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት ሃላፊነት የተሸከመ ድርጅት ነው፡፡ ለመሰረታዊው ተልእኮ ድልም ትንሹ ሞተር ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለዘመናት ከቆየችበት የብሄር ጭቆና አላቆ በሱ ፈንታ በእኩልነትና በፍላጐት ላይ የተመሰረተ አንድነት በማምጣት ከመበታተንና መተላለቅ ሊያድናት የሚቻለው ዓለማና ተልእኮ የኢህአዴግ ነው፡፡ የኢህአዴግ ዓላማና ተልእኮ ከሌለ ለውጥ የለም፡፡ ለውጥ ከሌለ ደግሞ መበታተን የግድ ነው፡፡ የኢህአዴግ ተልእኮ ይህን ያህል የአገር መድህን የሆነ ዓላማ የተሸከመ ነው፡፡ ከዚህ አኳያ ሲታይ የኢህአዴግ ዓላማና ተልእኮ የኢትዮጵያን ህዝቦች መፃኢ ዕጣ ፈንታ በመወሰን ያለው ድርሻ ተኪ የሌለው ነው።”

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 12 Oct 2019, 13:30

ህወሓት ባስቀመጠው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ መርህ የማይመራ ከሆነ የኢህአዴግም መጨረሻ እጣፈንታ የተለየ ሊሆን አይችልም። ከዚህ በተጨማሪ የኢህአዴግ ተልዕኮና ዓላማ ከሚመራው ፓርቲና መንግስት አልፎ የኢትዮጵያን አንድነትና ሰላም እንደሚወስን ይገልፃል። ቀደም ሲል በተጠቀሰው የህወሓት ፅሁፍ ላይ ኢህአዴግ ከሌለ ኢትዮጵያ እንደምትበታተን እና ህዝቦቿን በጦርነት ለዕልቂት እንደሚዳረጉ ተገልጿል። በዚህ መሰረት ልክ እንደ ህወሓት “ኢህአዴግ ከሌለ ኢትዮጵያ አትኖርም፤ ኢትዮጵያ ከሌለች ኢህአዴግ አይኖርም” እያለን እንደሆነ ልንገነዘብ ይገባል።

ኢትዮጵያም ሆነች ህዝቦቿ በኢህአዴግ አልተፈጠሩም፣ በኢህአዴግ አይጠፉም። ይሁን እንጂ አብዮታዊ ዴሞክራሲ የሚለው የህወሓት መርህ ከትግራይ ህዝብ አልፎ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አጥፍቶ መጥፊያ መሳሪያ እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል። ከዚህ በተጨማሪ የኢህአዴግ ህልውና በህወሓቶች አብዮታዊ ዴሞክራሲ መርህ ተግባራዊነት ላይ የተመሰረተ ከሆነ “ህወሓት ከሌለ ኢህአዴግ የለም፤ ኢህአዴግ ከሌለ ህወሓት የለም” ማለት ነው። በአጠቃላይ አሁን ላይ ህወሓቶች እየተከተሉት ያለው መርህ “ህወሓት ከሌለ ህዝብ፣ ሀገርና ፓርቲ አይኖርም!” የሚል ነው። ታዲያ እንደ ህወሓት ያለ “አጥፍቶ ጠፊ” አለን?

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The ending of the era of EPRDF and the fate of TPLF

Post by Za-Ilmaknun » 12 Oct 2019, 13:34

እንደ አንድ የፖለቲካ ቡድን ካየነው የህወሓትን አቋምና አመለካከት መረዳትና መገመት በጣም አስቸጋሪ ነው። የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር ሆኖ ኢትዮጵያን የሚያስተዳድር፣ በጠላትነት የፈረጀውን ህዝብ ለመምራት የሚጥር፣፣ ሐዋሳ ላይ በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ በሙሉ ድምፅ የመረጠውን የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሳይውል-ሳያድር በጠላትነት የሚፈርጅ፣ አሁን ደግሞ ላለፉት 30 አመታት ሲጠይቅ የነበረውን የኢህአዴግ ውህደት የህልውና አደጋ ነው በሚል አምርሮ የሚቃወም ነው። በዚህ መሰረት የህወሓት አቋምና ውሳኔ ፍፁም የተደበላለቀና እርስ-በእርስ የተጠላለፈ እንደመሆኑ እንደ አንድ የፖለቲካ ድርጅት አቋምና አመለካከቱን ማወቅ ሆነ መገመት አስቸጋሪ ነው።

Post Reply