Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@NEB: ብርቱካን ሚዳክሣ ከተጣለችበት ያነሣትን የኦሮሞ ሕዝብ ውለታ ረስታ፤ ተጠቅሞ ለጣላት ቅንጅትና ርዝራዦቹ ልታደላ እያደባች ይሆን?

Post by AbebeB » 10 Sep 2019, 18:38

ብርቱካን ሚዳክሣ ከተጣለችበት ያነሣትን የኦሮሞ ሕዝብ ውለታ ረስታ፤ ተጠቅሞ ለጣላት ቅንጅትና ርዝራዦቹ ልታደላ እያደባች ይሆን?

የሲዳማን ሕዝቤ ውሳኔ አስመልክቶ ምርጫ ቦርድ ብሔሩ ጠየቀ ማለት ተስኖት ዞኑ ጠየቀ የሚለው እንደማሣያ።
Please wait, video is loading...