Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ማህበረ ቅዱሳን/ደብተራ: ለካስ በአሸባሪነት ተፈርጆ የነበረው የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ ክርስቲያን የፖለቲካ ክንፍ ነው ለመስከረም ሰልፍ የጠራው።

Post by AbebeB » 10 Sep 2019, 15:18

ለካስ በአሸባሪነት ተፈርጆ የነበረው የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ ክርስቲያን የፖለቲካ ክንፍ ነው ለመስከረም ሰልፍ የጠራው።

ከአስተባባሪው የአጭቤና አሸባሪ ማህበረ ደብተራ አሸባሪ መግለጫ መረዳት እንደሚቻለው ሰልፍ ቢወጡ በዋናነት ከመንግስት ተቃውሞ ይገጥማቸዋል እላለሁ። እናንተስ?

Link: