Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30912
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከዝዋይ እስከ ጉደር፣ ከሙገር እስከ ወሊሶ የተዘሩት የጉራጌ ኦሮሞች ሕዝብ ልዩ ዞንነት ጉዳይ የማይሞት የፍትህ ጥያቄ ነው !!

Post by Horus » 13 Aug 2019, 00:55

አቢይ አህመድ ያጋሮ ልጅ ነው፣ የዳሞት ደም ነው ። እነዚህን የነገላን፣ የነያዮ፣ የነዛይ፣ የነ ላቄ ፣ የነኦሪቴ ፣ የነጨቦ ልጆች ሰባዊና ባህላዊ መብት ማወቅ በግድ የዘመናችህን ግዴታ ነው። ማን እንደ ሆኑ እህው በየቀኑ እየነገሩን ነው !! ሺ ጊዜ ቋንቋ ቢጫንባቸው፣ ሺ ግዜ ሶዶ ቢባሉ፣ እነዚህ ኩሩ ጉራጌ፣ ኩሩ ክስታኔ ናቸውና አይሞቱም !!!



Post Reply