Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45728
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: [VIDEO] "እንዴት በለው በለው እንዴት ጣለው ጣለው ፣ ይቸግር የለም ወይ ደም መላሽ እንዳለው! "

Post by Halafi Mengedi » 12 Aug 2019, 23:50

How Wollo will be the center of Oromia nation can link to most of ethnics in the near future by Oromo????
Please wait, video is loading...



Revelations
Senior Member+
Posts: 33669
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [VIDEO] "እንዴት በለው በለው እንዴት ጣለው ጣለው ፣ ይቸግር የለም ወይ ደም መላሽ እንዳለው! "

Post by Revelations » 13 Aug 2019, 06:29

Please wait, video is loading...


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: [VIDEO] "እንዴት በለው በለው እንዴት ጣለው ጣለው ፣ ይቸግር የለም ወይ ደም መላሽ እንዳለው! "

Post by Ethoash » 13 Aug 2019, 11:30

Sisay Demoz romancing war got answer ..
here is the Qaro answer for Sisay Demoz...
i thought the Amhara were crying saying why the oromo holding ዱላ።
ይህው መጣላቸው ምንሽሩን ይዞ አልደፈር ብዩ ቆሬ ልበ ሙሉ።።
ልብ ካለ ወረድ እንግዲህ መዝፈንማ የባቶችህ ነው። ማቅራራት የእናትህ ።
ልብ ካለህ ወረድ ። ልብ ካለህ አርገህ አሳየን።። እኛን የስለችን ሽለላና ቀርርቶው ።።።።።።
ሲሳይ ይሉታል ስሙን አስንሶ። አባቱ ይቃዦል ደሞዜ ተብዬ።
ደሞዥህ ሲስይ እንዲሆን ማላገጡን ትተህ ጦር ከመሽከም የማታውቅበትን ትተህ; ስራ ብትሰራ እውነት ሲሳይ ታወርዳለህ ደሞዥህም ይክፈላል በእጥፍ በድርብ።
ግንማ አልዳኝ ብለህ አፍህን አብዝተህ። ልክ እንደእንቁራሪቷ በሬን ለማህል ብትነፍ ፍንድተህ ትሞታለህ ቀባሪም ለወሬም ነጋሪ ታጣለህ ።
ከእንግዲህ ቄሮ አጥብቆ አምርሯ።።።
ይልሀል አጥብቆ ;የፍየል ወጤጤ ልቧ የበጠባት ፱ ተውልዳለች። ከነብር ላከችበት እንዋጋ ብላ። እሷም ተሞታለች ልጆቿም ያልቃሉ።


Post Reply