Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

አስደሳች ዜን!! የአማራ ባንክ አክሰዮን ሸያጭ ጀመረ።

Post by Maxi » 10 Aug 2019, 21:29

የምሰራች
የአማራ ባንክ አክሰዮን ሸያጭ ጀመረ።

የአማራ ባንክ አንዱ አክሰዮን 1000 ብር ዝቅተኛው ቁጥር አሰር አገልግሎት ክፈያ 500 ብር ጠቅላላ አነሰተኛ 10,500.00 ጀመሮ የመጨረሻው አንድ ሰው መግዛት የሚቸለው ጣራ 100,000,000.00 ብር የሚሸጡ ባንኮች አባይ ቡና ና ዳሸን ባንኮች።

የአማራ ባንክ አክሰዮን ዝቅተኛ የአክሰዮን ድርሻ ብር 10000.00 ነው።

የአማራ ባንክ አክሲወን የሚሸጥባቸው ባንኮች

1 አባይ ባንክ
2 ቡና ባንክ
3 ዳሸን ባንክ
ናቸው፡፡

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: አስደሳች ዜን!! የአማራ ባንክ አክሰዮን ሸያጭ ጀመረ።

Post by Maxi » 11 Aug 2019, 02:42

አማራን እያሳሰሩት ያሉት ግንቦት 7/ኢዜማ እና ብአዴን ብቻ ናቸው!! መጀመርያ እነሱን እንታገል!!! ግንቦት 7/ኢዜማ '"የድሮው ቅንጅት ነኝ" እያለ የአማራ ገበሬን ገንዘብ እየሰጠ በማታለል እያደራጀ ነው ያለው!! ይህን በአይኔ አይቻለሁ፡፡

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: አስደሳች ዜን!! የአማራ ባንክ አክሰዮን ሸያጭ ጀመረ።

Post by Masud » 11 Aug 2019, 05:07

Maxi,

አንቺው ታመጪው፤ አንቺው ታሮጪው! In the first place who asked you to talk about the establishment of Amhara Bank?
BTW, the service charge of Amhara Bank is cheap and the lowest share to be bought is reasonable compared to the expensive Oromo Bank called Gada Bank. The Organizers of Gada bank take one fourth of the amount you pay for buying a share and the lowest share they can sell is 20,000 Birr.
For example, to buy the lowest share amount at Gada Bank 1) you pay 20,000 for the share and 2) you pay one fourth of it which is 2,500 as a service charge or Administrative fee. Establishing a share is becoming a lucrative business. You can charge 250,000 a person who buys one million shares. And these shameless are telling the people they are working for the people out of the objective of bringing development for the people.



Maxi wrote:
11 Aug 2019, 02:42
አማራን እያሳሰሩት ያሉት ግንቦት 7/ኢዜማ እና ብአዴን ብቻ ናቸው!! መጀመርያ እነሱን እንታገል!!! ግንቦት 7/ኢዜማ '"የድሮው ቅንጅት ነኝ" እያለ የአማራ ገበሬን ገንዘብ እየሰጠ በማታለል እያደራጀ ነው ያለው!! ይህን በአይኔ አይቻለሁ፡፡

mitmitaye
Member
Posts: 680
Joined: 29 Mar 2018, 15:18

Re: አስደሳች ዜን!! የአማራ ባንክ አክሰዮን ሸያጭ ጀመረ።

Post by mitmitaye » 11 Aug 2019, 11:01

Maxi wrote:
10 Aug 2019, 21:29
የምሰራች
የአማራ ባንክ አክሰዮን ሸያጭ ጀመረ።

የአማራ ባንክ አንዱ አክሰዮን 1000 ብር ዝቅተኛው ቁጥር አሰር አገልግሎት ክፈያ 500 ብር ጠቅላላ አነሰተኛ 10,500.00 ጀመሮ የመጨረሻው አንድ ሰው መግዛት የሚቸለው ጣራ 100,000,000.00 ብር የሚሸጡ ባንኮች አባይ ቡና ና ዳሸን ባንኮች።

የአማራ ባንክ አክሰዮን ዝቅተኛ የአክሰዮን ድርሻ ብር 10000.00 ነው።

የአማራ ባንክ አክሲወን የሚሸጥባቸው ባንኮች

1 አባይ ባንክ
2 ቡና ባንክ
3 ዳሸን ባንክ
ናቸው፡፡
Thanks for info. Is there any link or a contact number that you can provide? Please


Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: አስደሳች ዜን!! የአማራ ባንክ አክሰዮን ሸያጭ ጀመረ።

Post by Masud » 11 Aug 2019, 11:22

Berberre, opps, Mitmita this cofused letter from NBE which confuses Dashen Bank with the Commercial Bank of Ethiopia is for you:



Post Reply