Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣ ወዘተ

Post by Horus » 10 Aug 2019, 00:38

የጥቂት ተገንጣይ ወያኔ አሽከር የሆኑትን እነ ጃዋርን እነ አራርሶን እነ ዳዉድን አይቶ ሁሉም የኦሮሞ ምሁር አንድ ቀለም መቀባት ፍጹም ሃጢያት ነው። ሁሉም ፣ ማንም የመንጋ አመለካከትን ልብ ማለት ግዴታው ነው።
Last edited by Horus on 10 Aug 2019, 13:28, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታየ ቦጋለ፣

Post by Horus » 10 Aug 2019, 13:15

present wrote:
10 Aug 2019, 07:41
Exactly, that is what I have been saying too. Pro Ethiopian Oromos are the silent majorities. That is why the Oromo people are demanding peace and gave their back to jewarians

Horus wrote:
10 Aug 2019, 00:38
የጥቂት ተገንጣይ ወያኔ አሽከር የሆኑትን እነ ጃዋርን እነ አራርሶን እነ ዳዉድን አይቶ ሁሉም የኦሮሞ ምሁር አንድ ቀለም መቀባት ፍጹም ሃጢያት ነው። ሁሉም ፣ ማንም የመንጋ አመለካከትን ልብ ማለት ግዴታው ነው።
present,

it is only a matter of time - the good and the true will eventually win for the same reason.

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by Masud » 10 Aug 2019, 13:53

Horso,
You forget that ODP puppy Berhanu Nega who is from Bishoftu , Oromia, Nigusu Tilahun who is from Arsi, Oromia, Debru Negash who is from Harar, Oromia, Gizaw Legessa who is from Ambo, Oromia, Muferiat Kamil who is from Jimma, Oromia, etc.
Horus wrote:
10 Aug 2019, 00:38
የጥቂት ተገንጣይ ወያኔ አሽከር የሆኑትን እነ ጃዋርን እነ አራርሶን እነ ዳዉድን አይቶ ሁሉም የኦሮሞ ምሁር አንድ ቀለም መቀባት ፍጹም ሃጢያት ነው። ሁሉም ፣ ማንም የመንጋ አመለካከትን ልብ ማለት ግዴታው ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by Ethoash » 10 Aug 2019, 13:57

አቶ ሚኒሊክ ኦሮሞ ከሆነ እና አገሪቱን በደንብ ከመራ
አቶ ሐይሌ ኦሮሞ ከሆነ እና አገሪቱን በደንብ ከመራ
አቶ መንግስቱ ኦሮሞ ከሆነ እና ለአንድ ኢትዬዽያ ከስራ
ታድያ ምን እዲስ ነገር አለ ዶክተር መደመር በድንብ እንደሚመራ

ታድያ ምን አዲስ ነገር አለ የወርቃማዎቹ ልጆች የኦሮሞ ንገስታቶች እነጅሀር እነእስኬል በደንብ አርገው እንደሚመሩ።

የአማራ መሪ አፄን ቴድሮስን አይተናል ። ያ የኮሶ ሻጭ ልጅ ። ቤቴክርስታኑን ከነምመናን አቅጥሎዋል ። ሰው ወድ ገደል መወርወር መዝናኛው ነበር። ለንግስት ኤልስቤት እወድሻለሁ እንጋባ በሎ ላከባት ስትዘጋው ግዜ ጦር ስብቆ አምባሳዶሮቾን አስሮ ስመጡበት ፈርቶ እንደሚባለው እራሱን አልገደለም ትግሬዎች ጅግኖች ናቸው ደርስወበት የገደሉት ግን እንግሊዞች ከተጠያቂነት ለመትረፍም ፤ ትግሬዎችንም ጅግና ላላማስባል አቶ ካስ እርሱን ገደለ አሉ። ይህ ቅሌታም ስውን እንደውሻ ሲገድል የነበር እንደውሻ እንደጋደፊ እያለቀስ ሞተ ይባላል።

ሁለት ነገር አቶ ካሳን የማደንቅበት ነገር መድፍ አፈር አቅልጦ መስራቱ ። የሱ ርዝራዧች ምነው ይህንን የብረት ማቅለጫ ፋብሪካ በሱ ክበር ቢስሩለት

ሁለተኛው ደግሞ አቶ ካስ ጅግና ይወዳል ደፋር ይወዳል። እንዴ ይላሉ አንድ ሚስክን ባሏ በቀን በስጠው ንጉስ ቴዲ የተገደለባት ንጉሱን ሰድባለች በለው አቶ ካሳ ዘንድ አቀርቧት እሱ ግን መህረት ስጣት ንዴቷን ተገንዝቦላት። ይህ make him great otherwise he is just another Amhara who mess up the great opportunity.... up to now with Amhara admission the oromo prove they r great leader so i dont see any problem Ethiopia is in goooooooooooooooooood hand the only thing i am worry is if Dr. Abiy listen to those Amhara and wage war the oromo empire will live short ..

it would be much better to kick out the Amhara out of union .. even if those oromo say it loud to push for the Amhara exit the Amhara will behave otherwise they think they r smart who can fool the oromo in to war in their behave ...

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by Horus » 10 Aug 2019, 14:06

Masud wrote:
10 Aug 2019, 13:53
Horso,
You forget that ODP puppy Berhanu Nega who is from Bishoftu , Oromia, Nigusu Tilahun who is from Arsi, Oromia, Debru Negash who is from Harar, Oromia, Gizaw Legessa who is from Ambo, Oromia, Muferiat Kamil who is from Jimma, Oromia, etc.
Horus wrote:
10 Aug 2019, 00:38
የጥቂት ተገንጣይ ወያኔ አሽከር የሆኑትን እነ ጃዋርን እነ አራርሶን እነ ዳዉድን አይቶ ሁሉም የኦሮሞ ምሁር አንድ ቀለም መቀባት ፍጹም ሃጢያት ነው። ሁሉም ፣ ማንም የመንጋ አመለካከትን ልብ ማለት ግዴታው ነው።
Masudi,

What is your logic? What is that you want to tell me?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by Ethoash » 10 Aug 2019, 14:14

Horus wrote:
10 Aug 2019, 14:06
Masud wrote:
10 Aug 2019, 13:53
Horso,
You forget that ODP puppy Berhanu Nega who is from Bishoftu , Oromia, Nigusu Tilahun who is from Arsi, Oromia, Debru Negash who is from Harar, Oromia, Gizaw Legessa who is from Ambo, Oromia, Muferiat Kamil who is from Jimma, Oromia, etc.
Horus wrote:
10 Aug 2019, 00:38
የጥቂት ተገንጣይ ወያኔ አሽከር የሆኑትን እነ ጃዋርን እነ አራርሶን እነ ዳዉድን አይቶ ሁሉም የኦሮሞ ምሁር አንድ ቀለም መቀባት ፍጹም ሃጢያት ነው። ሁሉም ፣ ማንም የመንጋ አመለካከትን ልብ ማለት ግዴታው ነው።
Masudi,

What is your logic? What is that you want to tell me?
i think he is telling u like Athletics only goooooooooooooooooood leaders come out of oromia even if u r amhara if u born i n oromia u got ti

ethiopian
Member+
Posts: 5331
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by ethiopian » 10 Aug 2019, 15:14

Idiots like Horus and Present are exactly why some of our brothers are turned off. Your likes are the only one responsible for fragmented ideologies in Ethiopia. But the brave Oromos freed Fandias like you and Eskinder Nega. They chased cruel and coward agames to their place. Oromos have their destiny on their hands whether you cry, or jump . Oromos destiny is none other than Ethiopia which sees her kids on equal eyes.

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by Horus » 10 Aug 2019, 22:19

Ethiopian with small t,

why do you focus on Horus and present, why not on the very same people exposing your መንጋ leaders in the likes of Jawarian tribalists? As we speak, the ideological, political and cultural struggles between for forces of Ethiopianism and those of tribalism is a reality for all to see and experience. So stop the useless insults and argue substance. This struggle has just begun and it can only get more intense.

Misraq
Senior Member
Posts: 12424
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by Misraq » 10 Aug 2019, 23:14

Brother Horus,

You are naive. It is clear that you don't understand the game being played at the highest level. If I have to blame, I blame your low IQ. Enjoy seeing what is unfolding
.
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by Horus » 10 Aug 2019, 23:31

ምስራቅ

ስሜ ሆረስ ይባላል። የዘር ፖሌቲካን ሰርአት ብለው የሚያምኑ ሁሉ አብረው ይጠፋሉ፤ ይህ ማለት ኦሮሞ ይሁን፣ አማራ ይሁን፣ ትግሬ ይሁን ወላ ሌላ ጎሳ። ይህን ደሞ ሆረስ ለ30 አመት ነግሬአለሁ ። ስለዚህ አቶ ምስራቅ ከላይ እኔ ማላውቀው ምንም ጨዋታ የለም። ያለው በዘር ፖለቲክ ያበዱ አላዋቂ ሰዎን የሚያነሱት አቡዋራ ነው። ኦሮሞ ከዘር ዝባዝንኬ ካልወጣ ራሱ ይበተናል ። ዐማራም ከዘር ፖለቲካ ካልወጣ ራሱ ይበተአል። ሌላውም እንዲሁ ። ስለኔ ዝቅተኛ ኢ ቁ አታስብ፤ ግና ያንተ ድስት እያረረ ነው። እሱን ያዝ !!!

Post by Masud » 11 Aug 2019, 00:24

Horso,
I forget that you do not understand English and logic. Let me simplify for you to your level so that you understand it:
1. Oromoness is not only about blood, it is about way of thinking;
2. Some of the individuals you listed as Oromo are not Oromo both by thinking and by blood. They are half Oromo and half Amhara and they developed Amhara mentality because they were close to their mother rather than their father. That is their rights. However, some of them pretend they represent Oromo or Oromo organization. That is the worst part.
3. If you consider everyone born in Oromia is Oromo, your Berhanu Nega, Nigusu Tilahun, and Debru Negash are Oromo, but not true. They may be Oromians, but not Oromo. Try to understand now.

Horus wrote:
10 Aug 2019, 14:06
Masud wrote:
10 Aug 2019, 13:53
Horso,
You forget that ODP puppy Berhanu Nega who is from Bishoftu , Oromia, Nigusu Tilahun who is from Arsi, Oromia, Debru Negash who is from Harar, Oromia, Gizaw Legessa who is from Ambo, Oromia, Muferiat Kamil who is from Jimma, Oromia, etc.
Horus wrote:
10 Aug 2019, 00:38
የጥቂት ተገንጣይ ወያኔ አሽከር የሆኑትን እነ ጃዋርን እነ አራርሶን እነ ዳዉድን አይቶ ሁሉም የኦሮሞ ምሁር አንድ ቀለም መቀባት ፍጹም ሃጢያት ነው። ሁሉም ፣ ማንም የመንጋ አመለካከትን ልብ ማለት ግዴታው ነው።
Masudi,

What is your logic? What is that you want to tell me?

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞን በኢትዮጵያዊነቱ ከፍ አድርገው የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለችና ዘረኞች ተረጋጉ ፤ ያጋሮው አቢይ አህመድ፣ የወለጋው አበበ ቦጋለ፣ የሸዋው ኤርሚያስ ለገሰ፣ የቦረናው ታዬ ቦጋለ፣

Post by Horus » 11 Aug 2019, 00:42

ማሱድ፣
አንተ ዱላ ተሸካሚ መሃይም ! ብርሃኑ ነጋ አባቱ ናዝሬትን ሲያለሙ አንተ እበት ትሽከም ነበር፤ ለነገሩ እሱ ኦሮምኛ እንኳን አይናገርም ስለዚህ ብትፈልግም ኦሮሞ አታረገውም ፤ በአልቻ ሰፎ ላይ ያደርገህው ይብቃህ ። ኤርሚያኮ ኦሮሞ ሳይሆን የኦዴፓ ሚኒስቴር ነበር ። አንተ ማፈሪያ !!!

እንደምታየው የኢትዮጵያዊነትን ደመድ ጠበቅ አድርገንብሃል !!! ተንፈራገጥ መብትህ ነው!!!

Post Reply