Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 09 Aug 2019, 02:26

ያቤሎ፤

እኔ በጉራጌኛ እንዳልነግርህ የእኔ ቋንቋ አይገባህም (ለዚህ ነው አማርኛን ምንፈልገው) !! ሃቁኮ ጉራጌ ምንም ችግር የለምውም፤ አንራብም፣ አንጠማም፣ አንለምንም፣ (በኮንሶም መለመን ሕገወጥ ነው!)፣ አንሠርቅም፣ በጉራጌ በዚህ ሰአት ማንበብና መጻፍ የማይችል ልጅ ወይ ወጣት የለም። በሚቀጥለው 5 አመት ሁለተኛ ደረጃ የማንኛውም ወጣት ግዴታ ይሆናል። ባስር አመት ወስጥ እይንዳንዱ የ24 አመት ጉራጌ የኮሌጅ ዲግሪ እንዲኖረው ግዴታ ይሆናል። ስለዚህ ጉራጌ ሃብታምና ምሁር የመሆን ችግር እንጂ በልቶ የማደር ችግር ያለበት ሕዝብ አይደለም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 09 Aug 2019, 12:09

ያቤሎ

የራሷ እያረረ አሉ ! አንተ መሸፈኛ ጭምብልህን አውልቀህ የዚያ እበት አፍ ጸጋዬ አራርሶ መቀባጥር ብትለጣጥፍ ይሻልሃል፤ ጉራጌን ተወት አርገህ ማለቴ ነው። አሁን ዝም ተብሎ የጎሳ መሃይማን መተረቻ ዘመን አለፈ ። በያንዳንዱ መስክ፤ ከሃይማኖት አንስቶ እስከ ሳይኮቴራፒ፣ ከስፖርት አንስቶ እስከ ጥበበ ስዕል አጋልጠን ይህን ኋላ ቀር ፕሪሚቲቨ ዝባዝንኬህ የታሪክ ቆሻሻ መጣያ እንጥለዋለን። ስልጣኔና ድንቁሪና መስመሩ ተሰምሯል ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 09 Aug 2019, 22:01

ይህን ወብ የሆነ ትንተና ስሙ !! ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች፣ ኢትዮጵያዊያ እነ ማን እንደ ሆኑ ፣ ፌዴሬሽን ምን መምሰል እንዳለበት ፍጹም በሆነ ረቂቅ ትንረና ረቂቅ ትችት ። ለዚህ ነው ኢትዮጵያ የትም አትሄድ ሚባለው !!! ኤቦ !


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 09 Aug 2019, 23:41

ያበሎ

እኔ ካሻህ ሊቅ ፈልገህ ርታኝ። የከለቻ ኤቲሞሎጊ ቆፍሬ ቁላ ማለት እንደ ሆነ አረጋግጫለሁ !! አንድ ቀን በትልቅ የተረት ስብሰባ ላይ ይነገራል ። አሁን ያሻህን በል፤ ኢትዮጵያዊነት ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተሸጋግሯል ። ዝም ብለህ ከየተራራው የሚዘንብብህን ናዳ አዳምጥ ። የጎሳ ተረት መሳቂያ እናረገዋለን ። በነገራችህን ላይ አምላክህ አያቶቶላ ጃዋር የት ነው? !! ደሞ አማጺ ጃል ማሮ በጥብቅ ይፈልገዋል አሉ !!! አባ ዳዉድም ጸጥ አሉ !!! የሲዳማው ቶልቶላማ ከርቸሌ ወርዳ ፟ ዱኢንግ ዘ ተይም !!! 3 ቀራቹ አራርሶ ጋቢሳና ዬባሎ !!! ማፈሪያዎች !!! ኢትዮጵያ ነችኮ የነጭ ባሪያ ሆነህ አሜሪካ እንዳትሸጥ ያረገች አንተ ወጭት ሰባሪ ማፈሪያ !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 09 Aug 2019, 23:41

ያበሎ

እኔ ካሻህ ሊቅ ፈልገህ ርታኝ። የከለቻ ኤቲሞሎጊ ቆፍሬ ቁላ ማለት እንደ ሆነ አረጋግጫለሁ !! አንድ ቀን በትልቅ የተረት ስብሰባ ላይ ይነገራል ። አሁን ያሻህን በል፤ ኢትዮጵያዊነት ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተሸጋግሯል ። ዝም ብለህ ከየተራራው የሚዘንብብህን ናዳ አዳምጥ ። የጎሳ ተረት መሳቂያ እናረገዋለን ። በነገራችህን ላይ አምላክህ አያቶቶላ ጃዋር የት ነው? !! ደሞ አማጺ ጃል ማሮ በጥብቅ ይፈልገዋል አሉ !!! አባ ዳዉድም ጸጥ አሉ !!! የሲዳማው ቶልቶላማ ከርቸሌ ወርዳ ፟ ዱኢንግ ዘ ተይም !!! 3 ቀራቹ አራርሶ ጋቢሳና ዬባሎ !!! ማፈሪያዎች !!! ኢትዮጵያ ነችኮ የነጭ ባሪያ ሆነህ አሜሪካ እንዳትሸጥ ያረገች አንተ ወጭት ሰባሪ ማፈሪያ !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 10 Aug 2019, 00:54

ያቤሎ

እኔኮ የዛሬ 24 አመት ያልኩት አንተ የምትለውን ነው። የኦሮኦሞ ወጣት ራሱ በልቶ ሳያድር ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሚሰደድ ኦሮምን አልምቶ ኦርሞን አዘምኖ የት በደረስ ! አሁንም ሃቁ ያ ነው ። ኢትዮጵያን ለምፍረስ አቅሙም፣ ችሎታውም ፣ እውቀቱም፣ አይህሉም የለህም። ራስህን ችለህ ራስህን ማሰልጠን ግን መቻል ብቻ ሳይሆን ጉራጌ ከጎንህ ነው። የሚጥምህን አንተ ታቃለህ !!! የጉራጌ ወጣት በፍጹም ላለ መሰደድ ቃል ገብቷል !! ኤቦ !!


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 13 Aug 2019, 21:52

የጎሳ መለያ ስም ነው፣ እሴት አይደለም ። የእከሌ ጎሳ ፣ ምርሲ፣ ሲዳማ፣ አማራ፣ ኦርሞ፣ ጉራጌ፣ ወዘተ ተብሎ መጠራት ምንም አይደለም፤ ምንም አይለካም፣ ምንም ዋጋ ወይ እሴት አያመለክትም ። በጠሪያ ነው በቃ ! አንድን ሕዝብ ከሌላው ለክቶ የሚለየው ሚዛን ያ ሕዝብ በስራው፣ በምግባሩ፣ በፍላጎቱ፣ በእውቀቱ፣ በችህሎታው የመረተው ቁሳዊና አይምሮአዊ ባህል፣ ውጤት ባንድ ቃል የፈጠረው ስልጣኔ ነው ። ያ ነው ይሰውም ሆነ የብሄር የጎሳ መለኪያ፣ በቃ ! የሕዝብ ማንነቱ፣ የጎሳ ምንነቱ ስራው ነው ። ስም ከምልክትነት ያለፈ ፋይዳ የለም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 15 Aug 2019, 23:40

ኢሃዴግ በሰሞኑ ስብሰባው ስለ ኢትዮጵያዊ ማንነት እና እሴት ያደረገውን ውይይት ልብ በሉ። ያ ነው አልኩት የዛሬ 24 አመት ። የትግሬ ነጻ አውጪ ከስልጣን መወረድ ነው ይህን ሁሉ ያመጣው ። በሌላ አነጋገር የኢትዮጵያዊነት ዋና ጠላት እወሃት ነው ።


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 17 Aug 2019, 13:48

ደቡቦች ሰሞኑን የሚያደጉት ውይይትም ለኢትዮጵያ የሚያበረታታ ነው ። የኢትዮጵያ ጽኑ እሴት ሆኖ የሁሉም ነገሯ መሰረት በአንድ ፈጣሪ ማመን፣ በግል ሰብ ልዕልና ማመን፣ በኢትዮጵያዊያኖች ሁሉ ወንድማማችነት ማመን ፣ እና በሁሉም የጋራ ደህንነት (The Well-Being of All) ማመን ነው ። ደህንነት ማለት የሰው፣ እንሰሳ፣ እጸዋት፣ ዉሃ፣ አየር፣ አፈር ሁሉ ያካትታል።


Axumawi
Member+
Posts: 6322
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Axumawi » 17 Aug 2019, 23:50

Horus and Co.

Why do you folks waste a lot of time and even lives fighting against something that its time has come back around the world?

Do you realize why Globalism died and nationalism is on the rise everywhere regardless of technological development or governance level?

Forget poor and backward Ethiopia...people in UK (who ruled quarter of the world by land or population) want to have their nationalities as countries.

I can assure you that you are fighting an unwinable excercise. To make it simpler for you:

The Irob are probably about 1% of the population of Tigray Kilil. They are also same roots as couple of Tigrigni and Afar clans by roots. Yet they ruled Tigray in their day, always active in Tigray affairs and activities, yet still speak their language and also have their own zone/special wereda administration for self governance. Not a single Tigrean sees anything wrong with that. Yet you are trying to tell us that is wrong.

Does it make sense to you that you are telling others to forget self government?

Its practiced in Russia, Germany, Britain, Canada, Australia, Switzerland...ethnic self government.

What makes it bad in backward and poor Ethiopia? You are not funny, but sad. Let it go. That EPRP hate on Weyannie is killing you folks. Criticizong everything remotely Weyannie for half a century without contributing a dam thing to that poor and backward country.

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 18 Aug 2019, 01:12

axumawi with small a,

እዚህ ላንባቢ የቀረበው ጽሁፍኮ እናንተ ኢትዮጵያን ወራችሁ አገሪቱዋን ስታፈርሱ ብሎም ለ100 አመት እንገዛለን፣ እኛን መቃወም ተራራ እንደ መግፋት ስትሉ እናንተ የኢትዮጵያ አፍራሽ አጀንዳችሁን የሚያመጣውን መዘዝ የዛሬ 24 አመት ያሳየሁበት ነው። ዛሬ እናንተ የታሪክ ግርጌ ማስታወሻ ናችሁ። በቃ ! ኢትዮጵያ በየመስኩ በዘር ፖለቲካ ያመጣችሁትን ጥፋት ሁሉ አንድ ባንድ መልሶ እየገነባን ነው ። አንተ ከሆረስ ጋር ስለ ኢትዮጵያ የመነጋገር ሞራል ብቃቱ ሳይሆን ባጠገቡ አትደርስም ። ይህ የኢትዮጵያ ዘመን ነውና ሃቁን እቀብለህ ሙት !!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 19 Aug 2019, 12:57


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 20 Aug 2019, 03:01

ይህን ነበር ያልኩት የዛሬ 24 አመት !1


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 20 Aug 2019, 23:30

ይህ ነው የልኡል ግሰቦች መነሳትና ማደግ ማለት ። አገር ታላቅ የምትሆነው ልኡል ራስ ገዝ፣ ራስ ቻይ ግለሰቦች ስትፈራ ብቻ ነው ። በስሜት የሚነዱ ማንጋዎች አገር ያፈርሳሉ፣ ይሰደዳሉ ። በቃ !!


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 24 Aug 2019, 23:44

የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቀውስ አንድ ቁጥር ይህ ነው


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 25 Aug 2019, 21:43

ይህ ሃኪም እጅግ የሚስማማኝ ሰው ነው ። የዘረዘችኳቸው ቀውሶች እንዴት እንደ ሚፈቱ በትክክል እያሳየ ነው !!!


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 26 Aug 2019, 22:17


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 27 Aug 2019, 01:34

በነገራችን ላይ አንዱ የኢትዮጵያ ቀውስ የኦሮሞ ገዳ ተረት ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 27 Aug 2019, 01:49

በዚህ ስብሰባ ያየሁት ነገር የተንሳው ጉዳይ ብስማማም አንድም ብቁ ምሁር እንደሌለ ነው። እነዚህ ያለ እውቀት ሹመት የያዙ ድኩማን ናቸው !! ይህ ነው ትልቁ ችግራችህን


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ

Post by Horus » 31 Aug 2019, 01:06


Post Reply