Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Abere » 21 Jul 2019, 16:14

@MatiT

ስድብ እዬተለማመድህ ይመስለኛል። ግን ይኸ ስድብ አይደለም - ዝንጀሮ የእራሷ መላጣ አይታያትም ነው ነገሩ። መቼም የዚህ ዘመን ትውልድ ሁነህ የኢሳይያስ፣ የጨቅላው ተስፋዬ ገብረአብ እና ትምህርት ያላራሰው ጎረበዶ አስምሮም ለገሠ አምላኪ መሆንህ ያሳዝናል። እኔ ዕድሜ ልኬን ወያኔንም ሻዕብያንም አልወድም - ለእኔ ሁለቱም መርገምት ናቸው። የኤርትራ ክፍለሀገርን ሆነ ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራትን ህዝብ ይኸው ለ50 ዓመታት ስቃይ ላይ ጥለውታል።

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 22 Jul 2019, 19:10

Degnet wrote:
21 Jul 2019, 15:40
MatiT wrote:
21 Jul 2019, 15:35
Digital Weyane wrote:
21 Jul 2019, 15:08
If our TPLF leaders allow Tesfaye's book to be sold in Mekelle, Misraq and I will never go back home to Tigray, even after we die!!!!
kkkk I love this piece of agame who are told us the truth ...Is there any agames who live abroad to go back to tgraye to visit..none nada but all tegrayan when they went back home to visit they'll stay in addis and meet their families tru the phone or skype.Shame on them
I am a Tigrian but I have known the Eritrean culture too,I don't recognize you as an Eritrean,kebur bahli alewom
really you are tegrayan but not [deleted]..keje ayeshale doma..thre's no difference between agame and tegray they all are the same

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 24 Jul 2019, 06:49

ከ18 አመታት በሁዋላ!!

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጠቀምኩ። ከአስመራ አዲሳባ አብራሪው ፓውሎ ነበር። ከአዲሳባ ስቶክሆልም ደግሞ ዘላለም ነበር። በመጪው ቅዳሜ እዚህ ስቶክሆልም "የቲራቮሎ ዋሻ" ይመረቃል። ኖርዌይ - ኦስሎ ላይም ፕሮግራም ይኖራል። ዝርዝሩን ማምሻውን አሳውቃለሁ።

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 24 Jul 2019, 13:51

"የቲራቮሎ ዋሻ"
በአዲሳባ ለመግዛት የምትሹ!!

* በአይናለም መጻህፍት መደብር፡
* በሌሎች ምጽሃፍ መደብሮች፡
* ብሄራዊ ቴአትር በስተጀርባ፡
* እንዲሁም በአዙዋሪዎች እጅ ይገኛል።

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 25 Jul 2019, 07:28

የመጀመሪያው መጽሃፍ ገዢ!

ዛሬ ማለዳ ወደ አረፍኩበት ሆቴል በመምጣት (Stockholm) የመጀመሪያውን "የቲራቮሎ ዋሻ" የገዛው ይፍሩ ኢራና (Yifru Erana) ሲሆን፥ የአምቦ ልጅ ነው። ለአንድ ሰአት ያህል በብዙ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ተጨዋውተናል።

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 29 Jul 2019, 10:55

ለኢትዮጵያ አንባብያን!

"የቲራቮሎ ዋሻ" በአዳሳባ ዋጋው 91.20 (ዘጠና አንድ ብር ከሃያ ሳንቲም) መሆኑ ከአሳታሚው ተነግሮኛል። አንዳንድ መጽሃፍ አዝዋሪዎች ግን ከፊት ያለችውን 9 ቁጥር በማጥፋት 120 ብር እየሸጡት ነው። ለማሳሰብ ያህል ነው።

ተስፋዬ ገብረአብ

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 29 Jul 2019, 13:51

የራትግብዣ

እነሆ! Stockholm ከመጽሃፍ አንባቢዎቼ ጋር የራት ግብዣ ላይ ነኝ። ቀና ብዬ ሳየው ሰማዩ ደፍርሶዋል። ስቶክሆልም እንደ ሰለሙና ቀዝቅዛለች። ጸጥታዋ ይመቻል።

ዛሬ ደስታ ቢጤ ፈንቅሎኛል።
ምን ተገኘ?

ኒዥኒይ ኖቭጎሮድን እንድጎበኝ አንድ ወዳጄ አሳብ አቀረበ። ጎርኪይ ያደገባት ከተማ ናት። ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜ ተጋብዤ አልሆነልኝም ነበር።

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 30 Jul 2019, 14:27

ቄሮ ዝግጁ ነው በማንኛውም ሰዓት ፥ እንኳን ለ አቅመ ቢሱ ነፍጠኛ ጣሊያንንም ፈረሰኞቻችን አንበርክከውታል።

#Qeeroo power!! #qeeroo power!!
ተስፋዬ ገብረአብ

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 30 Jul 2019, 14:31

የአማራ ፖለቲከኛ ይሄንን ሲያይ ይቀናል!!!....https://m.facebook.com/story.php?story_ ... 8&sfnsn=mo
እንግዲህን ምን ይደረግ? በጃዋር አሰባሳቢነት በአብይ መሪነት በለማ ብልጠት የኦሮሞ ትግል እዚህ ደርሷል።

የአማራ ፖለቲከኛ እርስ በራሱ ተጠላልፎ መውደቅ እንጅ ሌላ ፋይዳ የለውም። ሁሉም የአማራ ፖለቲከኛ ጉራ እኔ ብቻ አንደኛ ፥ የበላይ ዘር ፥ የቴዲ ዘር ስትይ ዘመንሽ አልፎ እርጅና እየመጣልሽ ነው፡፡

መጭው ግዜ ከኦሮሞ ጋር ብሩህ ነው!!!

#qeeroo power!!! #qeeroo rules!!

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 09 Aug 2019, 23:46

"የቲራቮሎ ዋሻ"

ጅማ አባጅፋር አገር ደርሶአል። ከታች የምታዩት Anwar Mohammed siraj. ነው። እያነበበ ሲሆን፡ በግምት "ኦቤር እና ሆሚ" የሚለው ምእራፍ ላይ ሳይደርስ አልቀረም።

ተስፋዬ ገብረአብ

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 12 Aug 2019, 22:41

በፍቃዱ ሞረዳ

እውቁ ደራሲ፣ ገጣሚ እና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ በዚህ ወቅት አዲስ አበባ ሲሆን፣ "የቲራቮሎ ዋሻ"ን እያነበበ ነው። "ኦቤር እና ሆሚ" የሚለውን የ17ኛው ክፍለ ዘመን ምእራፍ አልፎ 'የባርካ ሲራራ ነጋዴ" ላይ ደርሶአል።ኤ💚ር❤ት💛💙

ተስፋዬ ገብረአብ

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 13 Aug 2019, 08:35

ጉዞ ወደ Uppsala

የዛሬ ውሎዬ Uppsala ይሆናል። የጉዞዬ አላማ የKenisha ደራሲ የሆኑትን ቄስ እዝራ ገብረመድህንን ማግኘት ብቻ አይደለም። በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ ሰነዶችንም አያለሁ። ደብተራዎች አወላግደው የጻፉትን የአካባቢያችንን ታሪክ ለማቃናት ብዙ ድካም ይጠይቃል። ሳባ እና ገረዱዋ ከንጉስ ሰለሞን ያረገዙዋቸውን ልጆች የወለዱአቸው አስመራ አካባቢ - ማይበላ ከተባለ ቦታ ነው የሚለውን የፈጠራ ታሪክ ባሰብኩ ቁጥር የደብተሮችን ችሎታ አደንቃለሁ።

ወደ uppsala ስጉዋዝ መቸም ያው ኦነሲሞስ እና ሉንዳልን ማሰቤ ግድ ነው። የስዊድን ሚስዮናውያን ኡምኩሉ የነበሩባቸው ዘመናት ሩቅ ይመስላሉ። ግን ቅርብ ናቸው።

በነገራችን ላይ የዘመናችን የኢትዮጵያ የፖለቲካ አክተር ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ የኦነሲሞስ ነሲብ (ሂካ አዋጂ) የልጅ ልጅ ልጅ መሆኑን ያውቃሉ? ኦነሲሞስ ማለት ደግሞ መጽሃፍ ቅዱሱን ወደ ኦሮምኛ የተረጎመ ሰው ነው። ኦነሲሞስ መጽሃፍ ቅዱስን ሲተረጉም ይኖርበት የነበረው ቤት ዛሬም አስመራ ላይ አለ። በቅርስነት መያዝ ይኖርበታል።

Post Reply