Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል::

Post by MatiT » 14 Jul 2019, 20:13

Tesfaye Gebreab
July 11
የቲራቮሎ ዋሻ

እነሆ! በመጨረሻ አዲሱ መጽሃፌ ለህትመት በቃ። አድካሚ ነበር። ግን እንደማያልቅ የለም አለቀ። የገጾቹ ብዛት 248 ሲሆን፤ 20 ወጎች ናቸው። እንደተለመደው ፖለቲካ፣ ጦርነት፣ ፍቅር፣ ስለላ ናቸው። የዘመናችን ሰው ዶክተር አብይ አህመድ አንድ ምእራፍ መያዙ መቼም ያው የሚጠበቅ ነው።

የአዲሱ መጽሃፌ ምረቃ በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ ይሆን ዘንድ ነበር የታቀደው። በአንዳንድ ቴክኒካል ችግሮች ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል። በመሆኑም የመጽሃፉ ምረቃ ሃምሌ 27 2019 በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም ከተማ እንዲደረግ ዝግጅቱ አልቋል። ወደዚያው እየተጓዝኩ ነው።

አዲስ አበባ ላይ ማስመረቅ ባልችልም፤ ከምረቃው እለት አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም ሃምሌ 26 መጽሃፉ በአዲስ አበባ ከተማ ገበያ ላይ ይውላል። በሚቀጥሉት ቀናት በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ እና በመቐለ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል። ዋጋው ከመቶ ብር በታች እንደሚሆን የመጽሃፉ አሳታሚ አስታውቆኛል። ስለዚህ ገዢዎች ስትገዙ ጀርባው ላይ የተጻፈውን ዋጋ ማየት እንደሚገባ አትዘንጉ።

ነሃሴ 3 2019 አማርኛ ለሚያነቡ ኤርትራውያን በጣም ጥቂት ኮፒዎች በአስመራ ከተማ ለገበያ ይቀርባል። የመሸጫ ዋጋው 100 ናቕፋ ይሆናል። የመጽሃፉ የትግርኛ ትርጉም ጥቅምት 2019 በኤርትራ ከተሞች በአስመራ፣ በምጽዋ፣ በከረን፣ በአሰብ፣ በመንደፈራ እና በዓዲቀይህ፣ የመጽሃፍት መሸጫ መደብሮች፣ እንዲሁም በአስመራ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መደብሮች ለሽያጭ ይቀርባሉ። በአውሮፓ እና በአሜሪካ ከተሞችም ይሰራጫል። መጽሃፉን በአውዲዮ የማቅረብ እቅድም አለ።

መጽሃፉን መጻፍ ስጀመር ርእሱ ሌላ ነበር። ሶስት ጊዜ ተቀያይሮ ሲያበቃ በመጨረሻ በዚህ ጸና። መጽሃፉን ገልጣችሁ ከማንበባችሁ በፊት “ቲራቮሎ ምንድነው?” የሚል ጥያቄ ወደ አእምሯችሁ እንደሚመጣ አውቃለሁ።
በእነዚያ ዘመናት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ጄኔራል መኮንኖች በአብዛኛው መቀመጫቸው ቲራቮሎ ነበር። ከኤርትራ ነጻነት በሁዋላ ደግሞ ከሻዕቢያ መሪዎች ከፊሉ ቲራቮሎን ተረከበ። በእነዚያ የቅርብ ቀናት የአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ታጋዮች ዋና ጽህፈት ቤትም ቲራቮሎ ነበር።

“የቲራቮሎ ዋሻ” በአካባቢው ነዋሪዎች ጭምር ብዙም አይታወቅም። ግቢው በረጅም ቡለኬት መታጠሩ ሳይበቃው የሾሉ ጦሮች ዙሪያውን ተሰክተውበታል። በታጠቁ ሰዎች ይጠበቃል። ሰፊው በር ዝንተአለም ተዘግቶ የኖረ ይመስላል። ደጃፉ ላይ ስለግቢው ምንነት የሚያስረዳ ሰሌዳ የለም። ለሚያየው እስር ቤት ይመስላል።

“የቲራቮሎ ዋሻ” ሆይ! ከእኔ እጅ ወጥተሃል። መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ!! ከተሞገስክ አትኩራራ። ከተረገምክ ቻለው! ህይወት እንዲያ ናት! pic

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 14 Jul 2019, 21:24

ክክክ ... ቅና ያለው በእ......ይቀናል ነው ነገሩ.... ወዲ ገበረአብ በጣም ታዋቂ ደራሲ ነው በኢትዮጵያና በኢርትራ.......

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 14 Jul 2019, 21:30

Sphat Fenkil Congratulations Tefayo! You did it as u always you do. You have done good job. Best of best Books, Resourceful texts, landmark paragraghs & amazing story!
Long live Mr. Element of the reason for Peace b/n Eri-Ethio.

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Misraq » 14 Jul 2019, 21:32

"ደራሲ" ? ... ደራሲ ሳይሆን "ደ" ነው:: የአማራ ሕዝብ ላይ ሰይጣናዊ ጥላቻ እንዳለበት ከታወቀና ከተገለለ በህዋላ ኪሱ ደርቆአል:: በኦሮሚኛ ወይንም በትግርኛ መጻፍ ስላልቻለ ቢጨንቀው በሚጠላው ቅዋንቅዋ መጻፍ የግድ የሆነበት ሆዳም ሌባ ነው::

አማራ እንደማይገዛው ግልጽ ነው:: ሌሎች እንዳይገዙት አንድ ፒድፌ ኦንላይን ይራባል:: :mrgreen: :mrgreen:

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 14 Jul 2019, 21:34

ጤነኛ እብደት!!

የአፍሪቃ ቀንድ ሰዎች ጠባይ እንደ ሃረርጌ ልጆች ልብ ነጻ ቢሆን ኖሮ በአካባቢያችን ጦርነት በቀነሰ ነበር። ይህን ባህርይ ከየት አመጡት ብዬ ሳስብ ምናልባት የኦሮሞ ባህልና የሶማሊያ ባህል ሲቀላቀል የተፈጠረ ይመስለኛል። በነጻ መንፈሳቸው ጠባያቸው ከምወዳቸው አንዱ ቡልቱም ቢዮ ነው። ሌላው ደግሞ ከታች የምታዩት እብድ። የአፈንዲ ጤነኛ እብደት ያስቀናኛል። ድብቅ ነገር የለውም።

ተስፋዪ ገብረአብ

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 14 Jul 2019, 21:42

Misraq wrote:
14 Jul 2019, 21:32
"ደራሲ" ? ... ደራሲ ሳይሆን "ደ" ነው:: የአማራ ሕዝብ ላይ ሰይጣናዊ ጥላቻ እንዳለበት ከታወቀና ከተገለለ በህዋላ ኪሱ ደርቆአል:: በኦሮሚኛ ወይንም በትግርኛ መጻፍ ስላልቻለ ቢጨንቀው በሚጠላው ቅዋንቅዋ መጻፍ የግድ የሆነበት ሆዳም ሌባ ነው::

አማራ እንደማይገዛው ግልጽ ነው:: ሌሎች እንዳይገዙት አንድ ፒድፌ ኦንላይን ይራባል:: :mrgreen: :mrgreen:
ዋናዋ ተጠቂው አማራው ነው ይባላል መጽሃፉን በመግዛት ... ተስፋዪ ገብረአብን አማራው የሚጠላው ሰለ ኦሮሞ ውነቱን ስልተናገር ነው ፡፡ ኢርትራዊነቱን ሳይጨምር

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Misraq » 14 Jul 2019, 21:46

"አማራና ኦሮሞን በማጣላት ኢትዮጵያን እያዳከምኩኝ ነው:: የዚህን ውጤት ከፈለጋችሁ በባለሙያ አስጠኑት" ብሎ የጻፈው ማስታወሻ እኮ እጅ ከፍንጅ ተይዞበታል:: ለአለቆቹ ለመላክ ወስኖ ሳይልከው እተገኘው በእጃችን አለ::

ስለዚህ ተስፋዬ በሰይጣናዊ ተልዕኮው ነው የተጠላው:: ጋሎች እንሥሳ ስለሆኑ ይወዱታል:: ሰፊ ሕዝብ ጋር እያጣላቸው እንደሆነም ለመረዳት ጭንቅላታቸው ገና አልተረዳውም::

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 21 Jul 2019, 10:12

የቲራቮሎ ዋሻ"
ገበያ ላይ ዋለ።

ከትናንት ቅዳሜ ጀምሮ አዲሱ መጽሃፌ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ገበያ ላይ ውሎአል። በኢትዮጵያ አዲስ አበባ አታሚው፥ አሳታሚው እና አከፋፋዩ ማንኩሳ አሳታሚ ሲሆን፥ በአስመራ አውገት እና ጋለሪ ናቸው።

ተስፋዬ ገብረአብ

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Zmeselo » 21 Jul 2019, 10:18

But, who're these mysterious "አለቆቹ"?
Misraq wrote:
14 Jul 2019, 21:46
"አማራና ኦሮሞን በማጣላት ኢትዮጵያን እያዳከምኩኝ ነው:: የዚህን ውጤት ከፈለጋችሁ በባለሙያ አስጠኑት" ብሎ የጻፈው ማስታወሻ እኮ እጅ ከፍንጅ ተይዞበታል:: ለአለቆቹ ለመላክ ወስኖ ሳይልከው እተገኘው በእጃችን አለ::

ስለዚህ ተስፋዬ በሰይጣናዊ ተልዕኮው ነው የተጠላው:: ጋሎች እንሥሳ ስለሆኑ ይወዱታል:: ሰፊ ሕዝብ ጋር እያጣላቸው እንደሆነም ለመረዳት ጭንቅላታቸው ገና አልተረዳውም::

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Abere » 21 Jul 2019, 10:56

የሻዕብያ ሁለት የልጆች ተረት ተረት ፀሐፊያን
1. አስምሮም ለገሠ - ተምሮ ያልተማረ ደንቆሮ
2 . ተስፋዬ ገብረ አብ

የተረት ተረቱ ጥራዝ አንባብያን እና ወሬ ሰለባዎች የዋሃን ኦሮሞዎች። ስንት ብቃት ያለው ተመራማሪ ምሁር በርካታ ለህሌና ምግብ የሚሆኑ መፃህፍት ባበረከቱበት ከዚህ ግባ የማይባል የጎሣ ጥቃት ጋሻ ጃግሬ ግስንግስ በማንበብ ጊዜ ማን ያጠፋል።

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Abere » 21 Jul 2019, 11:03

This generation needs books that broadens the horizon of their thinking not those that took back them village, chieftain and animism. These two ( Asmerom Legesse & Tesfaye Gebre-Ab) are Shabia sponsored fabricators and are anti-Ethiopian. They regard a strong and sovereign ancient Ethiopia as a threat to their existence - a false perception and illusion.

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 21 Jul 2019, 13:55

Abere wrote:
21 Jul 2019, 10:56
የሻዕብያ ሁለት የልጆች ተረት ተረት ፀሐፊያን
1. አስምሮም ለገሠ - ተምሮ ያልተማረ ደንቆሮ
2 . ተስፋዬ ገብረ አብ

የተረት ተረቱ ጥራዝ አንባብያን እና ወሬ ሰለባዎች የዋሃን ኦሮሞዎች። ስንት ብቃት ያለው ተመራማሪ ምሁር በርካታ ለህሌና ምግብ የሚሆኑ መፃህፍት ባበረከቱበት ከዚህ ግባ የማይባል የጎሣ ጥቃት ጋሻ ጃግሬ ግስንግስ በማንበብ ጊዜ ማን ያጠፋል።
በርግጥ ይህ ለአጋሚው አንገቱን የሚያስደፋው ነው የኢርትራያኖች ክተበደሉ ኢትዮጵውያኖች ጎን ቆመው ማየት ግን ከዚህም አልፎ እሪትረአ አስማራና ማሳዋ ለእኢትዮጵያኖችሀ መዝናኛና መደሰቻ ቦታ መሆን ከጀመረ ቆየ፣ ክምቀኛው ይህዋት አጋሚ በቀር

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Degnet » 21 Jul 2019, 14:16

MatiT wrote:
14 Jul 2019, 20:13
Tesfaye Gebreab
July 11
የቲራቮሎ ዋሻ

እነሆ! በመጨረሻ አዲሱ መጽሃፌ ለህትመት በቃ። አድካሚ ነበር። ግን እንደማያልቅ የለም አለቀ። የገጾቹ ብዛት 248 ሲሆን፤ 20 ወጎች ናቸው። እንደተለመደው ፖለቲካ፣ ጦርነት፣ ፍቅር፣ ስለላ ናቸው። የዘመናችን ሰው ዶክተር አብይ አህመድ አንድ ምእራፍ መያዙ መቼም ያው የሚጠበቅ ነው።

የአዲሱ መጽሃፌ ምረቃ በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ ይሆን ዘንድ ነበር የታቀደው። በአንዳንድ ቴክኒካል ችግሮች ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል። በመሆኑም የመጽሃፉ ምረቃ ሃምሌ 27 2019 በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም ከተማ እንዲደረግ ዝግጅቱ አልቋል። ወደዚያው እየተጓዝኩ ነው።

አዲስ አበባ ላይ ማስመረቅ ባልችልም፤ ከምረቃው እለት አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም ሃምሌ 26 መጽሃፉ በአዲስ አበባ ከተማ ገበያ ላይ ይውላል። በሚቀጥሉት ቀናት በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ እና በመቐለ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል። ዋጋው ከመቶ ብር በታች እንደሚሆን የመጽሃፉ አሳታሚ አስታውቆኛል። ስለዚህ ገዢዎች ስትገዙ ጀርባው ላይ የተጻፈውን ዋጋ ማየት እንደሚገባ አትዘንጉ።

ነሃሴ 3 2019 አማርኛ ለሚያነቡ ኤርትራውያን በጣም ጥቂት ኮፒዎች በአስመራ ከተማ ለገበያ ይቀርባል። የመሸጫ ዋጋው 100 ናቕፋ ይሆናል። የመጽሃፉ የትግርኛ ትርጉም ጥቅምት 2019 በኤርትራ ከተሞች በአስመራ፣ በምጽዋ፣ በከረን፣ በአሰብ፣ በመንደፈራ እና በዓዲቀይህ፣ የመጽሃፍት መሸጫ መደብሮች፣ እንዲሁም በአስመራ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መደብሮች ለሽያጭ ይቀርባሉ። በአውሮፓ እና በአሜሪካ ከተሞችም ይሰራጫል። መጽሃፉን በአውዲዮ የማቅረብ እቅድም አለ።

መጽሃፉን መጻፍ ስጀመር ርእሱ ሌላ ነበር። ሶስት ጊዜ ተቀያይሮ ሲያበቃ በመጨረሻ በዚህ ጸና። መጽሃፉን ገልጣችሁ ከማንበባችሁ በፊት “ቲራቮሎ ምንድነው?” የሚል ጥያቄ ወደ አእምሯችሁ እንደሚመጣ አውቃለሁ።
በእነዚያ ዘመናት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ጄኔራል መኮንኖች በአብዛኛው መቀመጫቸው ቲራቮሎ ነበር። ከኤርትራ ነጻነት በሁዋላ ደግሞ ከሻዕቢያ መሪዎች ከፊሉ ቲራቮሎን ተረከበ። በእነዚያ የቅርብ ቀናት የአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ታጋዮች ዋና ጽህፈት ቤትም ቲራቮሎ ነበር።

“የቲራቮሎ ዋሻ” በአካባቢው ነዋሪዎች ጭምር ብዙም አይታወቅም። ግቢው በረጅም ቡለኬት መታጠሩ ሳይበቃው የሾሉ ጦሮች ዙሪያውን ተሰክተውበታል። በታጠቁ ሰዎች ይጠበቃል። ሰፊው በር ዝንተአለም ተዘግቶ የኖረ ይመስላል። ደጃፉ ላይ ስለግቢው ምንነት የሚያስረዳ ሰሌዳ የለም። ለሚያየው እስር ቤት ይመስላል።

“የቲራቮሎ ዋሻ” ሆይ! ከእኔ እጅ ወጥተሃል። መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ!! ከተሞገስክ አትኩራራ። ከተረገምክ ቻለው! ህይወት እንዲያ ናት! pic
Betam yemiasgeremegn binor deferetachewn new,Eritrawiann endefelegut yesadebalu

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Degnet » 21 Jul 2019, 14:22

MatiT wrote:
21 Jul 2019, 13:55
Abere wrote:
21 Jul 2019, 10:56
የሻዕብያ ሁለት የልጆች ተረት ተረት ፀሐፊያን
1. አስምሮም ለገሠ - ተምሮ ያልተማረ ደንቆሮ
2 . ተስፋዬ ገብረ አብ

የተረት ተረቱ ጥራዝ አንባብያን እና ወሬ ሰለባዎች የዋሃን ኦሮሞዎች። ስንት ብቃት ያለው ተመራማሪ ምሁር በርካታ ለህሌና ምግብ የሚሆኑ መፃህፍት ባበረከቱበት ከዚህ ግባ የማይባል የጎሣ ጥቃት ጋሻ ጃግሬ ግስንግስ በማንበብ ጊዜ ማን ያጠፋል።
በርግጥ ይህ ለአጋሚው አንገቱን የሚያስደፋው ነው የኢርትራያኖች ክተበደሉ ኢትዮጵውያኖች ጎን ቆመው ማየት ግን ከዚህም አልፎ እሪትረአ አስማራና ማሳዋ ለእኢትዮጵያኖችሀ መዝናኛና መደሰቻ ቦታ መሆን ከጀመረ ቆየ፣ ክምቀኛው ይህዋት አጋሚ በቀር
Abere,
adegaw keza yekefa new,talyanoches bezu neger enkuan sertewal.Andu Eritrawi azawnt ema talian yaderegew tefat binor degmo Ethiopian mewreru neber Eritrea west teru neberu,lelochen megudate new yemiasazenew

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 21 Jul 2019, 14:35

Degnet wrote:
21 Jul 2019, 14:16
MatiT wrote:
14 Jul 2019, 20:13
Tesfaye Gebreab
July 11
የቲራቮሎ ዋሻ

እነሆ! በመጨረሻ አዲሱ መጽሃፌ ለህትመት በቃ። አድካሚ ነበር። ግን እንደማያልቅ የለም አለቀ። የገጾቹ ብዛት 248 ሲሆን፤ 20 ወጎች ናቸው። እንደተለመደው ፖለቲካ፣ ጦርነት፣ ፍቅር፣ ስለላ ናቸው። የዘመናችን ሰው ዶክተር አብይ አህመድ አንድ ምእራፍ መያዙ መቼም ያው የሚጠበቅ ነው።

የአዲሱ መጽሃፌ ምረቃ በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ ይሆን ዘንድ ነበር የታቀደው። በአንዳንድ ቴክኒካል ችግሮች ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል። በመሆኑም የመጽሃፉ ምረቃ ሃምሌ 27 2019 በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም ከተማ እንዲደረግ ዝግጅቱ አልቋል። ወደዚያው እየተጓዝኩ ነው።

አዲስ አበባ ላይ ማስመረቅ ባልችልም፤ ከምረቃው እለት አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም ሃምሌ 26 መጽሃፉ በአዲስ አበባ ከተማ ገበያ ላይ ይውላል። በሚቀጥሉት ቀናት በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ እና በመቐለ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል። ዋጋው ከመቶ ብር በታች እንደሚሆን የመጽሃፉ አሳታሚ አስታውቆኛል። ስለዚህ ገዢዎች ስትገዙ ጀርባው ላይ የተጻፈውን ዋጋ ማየት እንደሚገባ አትዘንጉ።

ነሃሴ 3 2019 አማርኛ ለሚያነቡ ኤርትራውያን በጣም ጥቂት ኮፒዎች በአስመራ ከተማ ለገበያ ይቀርባል። የመሸጫ ዋጋው 100 ናቕፋ ይሆናል። የመጽሃፉ የትግርኛ ትርጉም ጥቅምት 2019 በኤርትራ ከተሞች በአስመራ፣ በምጽዋ፣ በከረን፣ በአሰብ፣ በመንደፈራ እና በዓዲቀይህ፣ የመጽሃፍት መሸጫ መደብሮች፣ እንዲሁም በአስመራ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መደብሮች ለሽያጭ ይቀርባሉ። በአውሮፓ እና በአሜሪካ ከተሞችም ይሰራጫል። መጽሃፉን በአውዲዮ የማቅረብ እቅድም አለ።

መጽሃፉን መጻፍ ስጀመር ርእሱ ሌላ ነበር። ሶስት ጊዜ ተቀያይሮ ሲያበቃ በመጨረሻ በዚህ ጸና። መጽሃፉን ገልጣችሁ ከማንበባችሁ በፊት “ቲራቮሎ ምንድነው?” የሚል ጥያቄ ወደ አእምሯችሁ እንደሚመጣ አውቃለሁ።
በእነዚያ ዘመናት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ጄኔራል መኮንኖች በአብዛኛው መቀመጫቸው ቲራቮሎ ነበር። ከኤርትራ ነጻነት በሁዋላ ደግሞ ከሻዕቢያ መሪዎች ከፊሉ ቲራቮሎን ተረከበ። በእነዚያ የቅርብ ቀናት የአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ታጋዮች ዋና ጽህፈት ቤትም ቲራቮሎ ነበር።

“የቲራቮሎ ዋሻ” በአካባቢው ነዋሪዎች ጭምር ብዙም አይታወቅም። ግቢው በረጅም ቡለኬት መታጠሩ ሳይበቃው የሾሉ ጦሮች ዙሪያውን ተሰክተውበታል። በታጠቁ ሰዎች ይጠበቃል። ሰፊው በር ዝንተአለም ተዘግቶ የኖረ ይመስላል። ደጃፉ ላይ ስለግቢው ምንነት የሚያስረዳ ሰሌዳ የለም። ለሚያየው እስር ቤት ይመስላል።

“የቲራቮሎ ዋሻ” ሆይ! ከእኔ እጅ ወጥተሃል። መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ!! ከተሞገስክ አትኩራራ። ከተረገምክ ቻለው! ህይወት እንዲያ ናት! pic
Betam yemiasgeremegn binor deferetachewn new,Eritrawiann endefelegut yesadebalu
ስድብ የልብን እኛ ጊቶችህ ኢርትራውያን ያንተን ህዋትን ጦርነት ያወጀብን ነጥለን ከማጥፋት በቀር በተረፈ ከመላው ኢትዮጵያን ጋር ሰላምና ፍቅር ነን፡፡

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Degnet » 21 Jul 2019, 14:53

MatiT,Ethiopia still lives and it will live for ever,we have enemies nai hasot temherti,I can not understand that proud people/Eritreans/can be so selfish.

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by MatiT » 21 Jul 2019, 15:35

Digital Weyane wrote:
21 Jul 2019, 15:08
If our TPLF leaders allow Tesfaye's book to be sold in Mekelle, Misraq and I will never go back home to Tigray, even after we die!!!!
kkkk I love this piece of agame who are told us the truth ...Is there any agames who live abroad to go back to tgraye to visit..none nada but all tegrayan when they went back home to visit they'll stay in addis and meet their families tru the phone or skype.Shame on them

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

Post by Degnet » 21 Jul 2019, 15:40

MatiT wrote:
21 Jul 2019, 15:35
Digital Weyane wrote:
21 Jul 2019, 15:08
If our TPLF leaders allow Tesfaye's book to be sold in Mekelle, Misraq and I will never go back home to Tigray, even after we die!!!!
kkkk I love this piece of agame who are told us the truth ...Is there any agames who live abroad to go back to tgraye to visit..none nada but all tegrayan when they went back home to visit they'll stay in addis and meet their families tru the phone or skype.Shame on them
I am a Tigrian but I have known the Eritrean culture too,I don't recognize you as an Eritrean,kebur bahli alewom

Post Reply