Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5577
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

"የአክሱም እናቶች ቅሬዎች (ሸርሙጦች) ናቸው" ፟- ዶር ጎይቶም ( ዘፀኣት ሴፍ ዓድና )

Post by Maxi » 11 Jun 2019, 13:14

"የአክሱም እናቶች ቅሬዎች (ሸርሙጦች) ናቸው" ፟- ዶር ጎይቶም ( ዘፀኣት ሴፍ ዓድና )

ይሄንን ነውር ማንም ኢትዮጵያዊ ያንብበው ወደ አማርኛ የመለሰው አክቲቭስት ናትናኤል አስመላሽ ነው

"ዘፀኣት ሴፍ ዓድና (ዶር ጎይቶም) በትግርኛ የፃፈው ተርጉምልን የሚል ጥያቄ ደረሰኝ ትርጉሙ እንሆ.
.
ሴፍ ዓድና ይህንን የፃፈው ጠላታችን ነው ብሎ የፈረጀው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አክሱምን ከጎቦኘ ቦሃል ነው.
.
ማስጠንቀቅያ
እንደወረደ ነው የምተረጉሞው፣ ፀያፍ ቃላቶቹ የኔ አይደሉም፣ ሴፍ ዓድና የፃፈው ነው፣ ሃላፊነት የሚወስድ ፃሃፊው እንጂ እኔ ተርጓሚው አይደለሁም.


“ለሁሉም ጊዜ እንዲሆናቹ ብየ ነው

በበኩሌ በሆነ ጊዜ እና አጋጣሚ፣ የነዛ ከበሮ መቺዎች መሻፈድ(መሾርሞጥ) ሊያበሳጨን አይገባም ባይ ነኝ፣ እንደዚህ ያለ ሽርሙጥና፣የተጀመረው አሁን አይደለም፣ ከ 81/82 ጀምሮ ነው። ዝም ብየ ሰፈረ ለሰፈር የማውቃቸው፣ ባገኙት አጋጣሚ ግብር የሚከፈልበት ጊዜ ደርሶ ይሆናል ብለው፣ ወይንም ደግሞ ገዱ መጥቶ ይሆን ብለው ከብሮ የሚመቱ ሴቶች አሰብኩ፣ አብዛኛዎቹ (ሴቶቹ) ትዳ የላቸውም፣ ከሁለት ሰዎስት እና አራት የተለያዩ አባቶች የተወለዱ ሚስኪን ልጆች ግን አላቸው፣ አብዛኛዎች (ሴቶቹ) የተማሩም አይደሉም ደህና የሚባል ኑሮም የላቸውን፣ በጣም የዘቀጠ ኑሮ ያላቸው ናቸው። ቋሚ ስራም የላቸውም። ቀበሌ እየተመላለሱ በሚያገኙት ገንዘብ ነው የሚኖሩ(ሌላም ሊኖር ይችላል)።.

. ሴቶቹ በሙሉ በማህበረሰቡ የተጠሉ ናቸው(ማህበረሰቡ የተጠየፋቸው ናቸው)፣ ይህ እነሱም (ሴቶቹ) ስለሚያወቁት ውስጣቸው ከማህበረሰቡ ስለተጣሉ፣ ህብረተሰቡን የሚያስወቅስ ነገር መስራት ደስ ይላቸዋል። ከህበረተሰቡ አንፃርም ተሰልፈው ይገኛሉ። ህበረተሰቡ ላይ ቂም ስላላቸው፣ ህብረተሰቡን የሚጎዳ ነገር ለምሳሌ የተለቪዥን ክፈል እያሉ ህብረተሰቡን የሚጎዳ ነገር ይሰራሉ። መዋጮ ክፈል ቅጣት ክፈል በማለትም ህብረተሰቡን ያስጨንቁታል። ለራሳቸው ክብር ስለሌላቸው፣ብቸኝነት ስለሚሰማቸው፣ውስጣቸው ላለማዳመጥ ከበሮ በሚመታበት ጋጋታ ባለበት መዋል ደስ ይላቸዋል። ከጫፍ እስከ ጫፍ ትግራይ ከበሮ የሚመቱ ሴቶችም ከነዚህ የተለየ የኑሮ ሁኔታ የላቸውም፣ ከማህበረሰቡም ቅርበት የላቸውም። ሲጠቃለል፣ እንደዚህ ያለ ንኡስ ማህበረስብ ፈጥሮ ከበሮ መምታት ባህል ያደርገ ቫይረስ ህብረተሰባችን ውስጥ አለ ይላላ”።


በትግርኛ ያነበብኩት ሲጠቃለል

ዶ/ር አብይ ከበሮ እየመቱ እና እያጨበጨቡ የተቀበሉት የአክሱም እናቶች ቅሬዎች(ሸርሙጦች) ናቸው እያለን ነው፣ ለትግራይ ህዝብ መብት ዴሞክራሲ እና ፍትሕ እንታገላልን የሚሉ የትግራይ ሙሁራን እንዲህ ብለው ይፅፋሉ፣ ህዝቡን እኔ አውቅልሃለሁኝ እያሉት ነው። ተስፋይ ብርሃኔ የተባለ የስብሓት ነጋ ካድሬ ህዝብ እንዴት ቅሬ (ሸርሙጦች) ብለህ ትጠራለህ ብሎታል። ብስጭቱ ጠሚ ለምን አክሱም መጣ ነው።

ሌላው ሴፍ ዓድና እያለን ያለው፣ የካቲት 11 ይሁን ግምቦት 20 ከበሮ ይዘው የሚሰለፉ የሚጨፍሩ የትግራይ እናቶች ሸርሙጦች ናቸው እያለን ነው፣ የካቲት 11 ይሁን ግምቦት 20 ከበሮ የሚመቱ የትግራይ እናቶች ባለ ትዳር አይደሉም እያለንም ጭምር ነው። ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳየናል። ነገ ዶ/ር አብይ መቀሌ ሲመጣ ደግሞ ምን እንደሚል እንሰማለን እናነባለን"
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 0081803097.
ባይቶና የተባለ የህወሓት ፓርቲ በኪዳነ አመነ በኩል ዶ/ር አብይን አቀባበል ያደረጉ ይሁኑ መሰብሰብያ አዳራሽ የተገኙት በሙሉ የትግራይ ህዝብ ጠላቶች ናቸው በማለት ፅፈዋል"