Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34141
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቱስ ቱስ ጸረ ኮሪደር! Believe In Fact. The Fact Will Speak For Itself!

Post by Horus » 10 Dec 2024, 01:20

ካሳንቺሶች በገላን ጉራ! እውነት ማለት የእኔ ፍላጎት ብቻ ሲያሸንፍ አይደለም! ፋክት ሲያሸንፍ ነው! በፋክት እንመን! ስንደግፍም ስንቃወምም በፋት ብቻ ይሁን !

Naga Tuma
Member+
Posts: 5889
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቱስ ቱስ ጸረ ኮሪደር! Believe In Fact. The Fact Will Speak For Itself!

Post by Naga Tuma » 10 Dec 2024, 14:55

Horus wrote:
10 Dec 2024, 01:20
ካሳንቺሶች በገላን ጉራ! እውነት ማለት የእኔ ፍላጎት ብቻ ሲያሸንፍ አይደለም! ፋክት ሲያሸንፍ ነው! በፋክት እንመን! ስንደግፍም ስንቃወምም በፋት ብቻ ይሁን !
ፋክት ለሁሉም መድሃኒት ነች።

ታድያ ለምንድነዉ ፋክት ኣንተ ጋ ስትደርስ የኣንተ ስህተት ከፋክት በላይ የሚሆነዉ?

ስህተትን ማወቅ ኣዕምሮን ሰፋ ኣድርጎ የበለጠ ዐዋቂ ያደርጋል እንጂ ለኣዕምሮ ሰይፍ ኣይዴለም።

በእኔ ሚዛን ሰዉ ሰለጠነ የሚባለዉ ስህተቱን የማረም ሀላፊነት ከሁሉም በላይ የባለቤቱ መሆኑን ጠንቅቆ ስያዉቅም ነዉ።

ስለሚከተለዉ ኣዲስ ማስተዋል የምትለዉን እየጠበኩኝ ነዉ።

ኩት (ኦሮምኛ)
ኩረት (ቁረጥ) (አማርኛ)
ከት (እንግልዘኛ)

Abere
Senior Member
Posts: 12727
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቱስ ቱስ ጸረ ኮሪደር! Believe In Fact. The Fact Will Speak For Itself!

Post by Abere » 10 Dec 2024, 15:16

Addis Ababa የጫካው ኦነግ ጃል ሰኔ እና የ4ኪሎው ኦነግ አብይ አህመድ ዳንኪራ እየረገጡባት ነው ይባላል። ዖፈ ሰማያት ቄሮ በቅጥቅጥ የሽንኩርት መኪና እየተጫነ አድስ አበባ መጥቶ ፈሶባታል - አስገድዶ መድፈር፤ አስገድዶ መዝረፍ፤ አስገድዶ የሰው ቤት መቀማት የዕለት ተዕለት መደበኛ የእነ ጃል ኦነግ ተግባር ሁኗል።

አዲስ አበባ በጎዳና ላይ መብራት በድብቅ የማሰቃያ እስር ቤቶች አሸብርቃለች። :lol:

የአዲስ አበባ ውበት እና የሌባ መዋብ አንድ አይነት ነው። አንድ አንድ ሰፈር ውስጥ አደገኛ ሌቦች መርካቶ ሲዘርፉ፤ሲሰርቁ ኪስ ሲያወልቁ የሚውሉ በመደበኛ መኖሪያ ሰፈራቸው ግን ሰላማዊ የሚመስሉ እንዳውም ወርቅ በአንገታቸው፤ የተከበረ አልባሳት በተክለ-ቁመናቸው ተከናንበው ሲታዩ የተከበሩ ይመስላሉ። ግን ሌቦች ናቸው። እንዳውም ብዙ ጊዜ በደንብ የለበሱ ለተሳፋሪ ሃብታም፤ባለጸጋ፤ ጨዋ የመሰሉ ሌሎች የዋሃንን ለመስረቅ፤ማጅራት ለመምታት፤ኪስ ለማውለቅ ሲታዩ ብዙዎችን አስገርመዋል። አዲስ አበባ አሁን በማንኛውም መስፈርት የድሃ ድሃ የበዛባት፤ ስደተኛ ያትረከረካት፤ መጭው ዕድሏ ከፍተኛ የእርስ በእርስ ግጭት የሆነ፤ ስነ-ምግባር እና ሞራል አልባ የጫካ ኦሮሙማ ያረከሳት ዳሩ ግን ዱርየዎች መንግስት ለመምሰል በኗሪው ህዝብ ቤት በሌለ መብራት እንደ ሙሽራ የሰርግ ድንኳን በመብራት ብታሸበረቅ ድህነት እየተፀዳዳባት ያለች ከተማ መሆኗን ማንም አይስተውም።

Selam/
Senior Member
Posts: 13988
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቱስ ቱስ ጸረ ኮሪደር! Believe In Fact. The Fact Will Speak For Itself!

Post by Selam/ » 11 Dec 2024, 07:44

ምን ዙሪያ ዙሪያውን ትላለህ?

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ እራሱ የለየለት የሸጎሌ ኪስ አውላቂ ሌባ እኮ ነው። እንደ አጭበርባሪና ውታፍ ነቃይ ካድሬ የምጠየፈው ፍጡር የለም።

Abere wrote:
10 Dec 2024, 15:16

Post Reply