ሰዉዬ ግን በተግባር አሁንም እንደ ጉድ ያንጫጫል፣ እነ ዩንዬን ይህን ስያዩ ራስ ምታት ይሆንባቸዋል።
-
- Senior Member
- Posts: 11677
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ሁለት ሐሙስ ቀርቶትም እንደዚህ የምያንጫጫ ሰዉ
እነ ዩንዬን እና ሳርካዝም፣ ሌሎችም እንደምሉት ከሆነ፣ አብይ አህመድ ስልጣኑን ልለቅ ተቀርቦዋል፣ ወይ በዉዴት፣ ወደ ስደት፣ ወይ ደግሞ ጎዳና ላይ መጎተት ብቻ ነዉ እጣ ፋንታዉ ብሎ ካወጁ ስንብትብት ብሎዋል።