-
- Senior Member+
- Posts: 34139
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
የምስጋና ቀን ማለት የኬር ማይ ይባላል፣ በጉራጌ ባህል። ምስጋና በመሰረቱ መወድስ ሳይሆን ባርኮት ነው። ውዳሴ ሳይሆን ምርቃት ነው። ምርቃት የብልቃት ጸሎት ነው። ብልቃት ታላቅ ደስታ ማለት ነው። መረቀ፣ ባረከ፣ በረከተ ማለት አደገ፣ ላቀ፣ በዛ፣ ሞላ፣ ከበረ፣ ተለቀ ማለት ነው ። ፈረንጆች ሶለም የሚሉት የሴም ቋንቋ ተናጋሪዎች ሰላም እንለዋለን። ሰላም ሙሉ፣ ያልጎደለ፣ ያልተሰበረ፣ ያለተበከለ፣ ሆሊስቲክ ማለት ሲሆን የጉራጌኛ ቃሉ ኬር ወይም በአረብኝ ኬይር/ሄርይ ይባላል። ሰላም፣ ሙሉ፣ መልካም፣ ጤነኛ፣ ያልተረበሸ፣ ሳሌማ ማለት ነው። ኬር ብሩክ ማለት ነው። ሰላማዊ ኬረኛ እንለዋለን። ጉራጌ መርቆ፣ መርቆ ሲዘጋ እኔ ያጎደልኩት እግዚአብሄር ይሙላው፣ ሙሉ ነው ይልና 'ኬር ይሁን' ተብሎ ምርቃቱ ያበቃል! ኬር ይሁን ሙሉ ይሁን ማለት ሲሆን ሶስት ግዜ ይደገማል! ሙሽሮች እንሾሽላ ሲደረግላቸው እንስራው ጠላ ጢም ብሎ ተሞልቶ ነው ፣ 'አሁ ሞላም ' አሁን ሙሉ ነው የሚባለው! ኬርታ የራቀው ነገር ሁሉ ያልተባረከ፣ ያልተመረቀ ጎደሎ ነገር ነው። ጎደሎ ነገር ሁሉ ሶለም አይደለም፣ ጎደሎ ነገር ሁሉ ሙሉ አይደለም! ያልተባረከ ነገር ሁሉ ሰላም የለውም! ኬር ለሕዝባችን! ኬር ለኢትዮጵያ! ኬር ዬኩን!!!
-
- Senior Member+
- Posts: 34139
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 34139
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
ሰላም የሌለው ነገር ሁሉ ጎደሎ ነው! ኬርታ መባረክ ነው!
-
- Member+
- Posts: 9734
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
ደደብ Horus twisting things again out of his stupidity
He does not even know the meaning and the background history of that thanksgiving, he is a type of opportunist illiterate who thinks the writing on the US currency that displays "in God we trust" reflects American leaders' respect and believe in God
Thanksgiving represents the mascare of native Americans by the Europeans that went to America on mayflour sailing ship full of criminals. 80 million natives were killed on this day!
Plus those killed later on by Andrew Jackson.
Stupid Horus wants to associate this with Gurage

አንተ አበት አላዋቂ እኔ አይደለማ የታንክስ ጊቪኒግ ታሪክ የአሜሪካን ሜይ ፍላወር መርከብ ስንት ሰው ይዞ ተነስቶ ስንት ሰው ይዞ ማሳቹሰትን እንዳረፈ ማጥናት አይደለም ወረቀት የጻፍኩበት ታሪክ ነው። ስለ አሜሪካን ሕንዶች ታሪክ ብቻ ሳይሆን ልቤን በዉንድድ ኒ ቅበሩትን ያነበብኩና በኒው ህምሸር የህንዶች ሬዘርቬሽን የስዌት ሎጅ ክብረ በዓል ቁጭ ብዬ የተመለክቱ በታላቅ ያሜሪካ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ያሜሪካንን ታሪክ ጥርት አድርጌ ያጠናሁ ምሁር ነኝ! አንተ ደደብ!union wrote: ↑28 Nov 2024, 16:36ደደብ Horus twisting things again out of his stupidity
He does not even know the meaning and the background history of that thanksgiving, he is a type of opportunist illiterate who thinks the writing on the US currency that displays "in God we trust" reflects American leaders' respect and believe in God
Thanksgiving represents the mascare of native Americans by the Europeans that went to America on mayflour sailing ship full of criminals. 80 million natives were killed on this day!
Plus those killed later on by Andrew Jackson.
Stupid Horus wants to associate this with Gurage
ነጭ አውሮፓዊያን ያሜሪካ ሕንዶችን መሬት የወሰዱ ሕዝብ ለመሆናቸው አይደለም እንዳተ ያለ ደደብ ዉሻዬ ያውቀዋል። ለስንት ወራት ባህር ላይ ሲሰቃዩና ከግማሽ በላይ ሞተው በፕሌመት ማሳቹስተስ ወደብ ላይ ሲያርፉ ይገድሉናል ያሏቸው ህንዶች እንዲያም የተርኪ ዶሮ ሰጥተዋቸው ከረሃብ አዳኗቸው። ነጮች የሚያከብሩት ይህን የህንዶች ደግነት ነው።
አንተን መሰል ደደብ ግን ህንዶች በነጮች ተሸንፈው አገራቸውን መቀማታቸው እንጂ እራሱ ይህ የምስጋና ቀን የሚደረገው ለማ እንደ ሆነ እንኳ አታቅውም ደደብ። ልክ ዛሬ ኦሮሙማን መቃወምና አዲስ አበባን ማዘመን መለየት የማትችል ደደብ መሆንክን ማሳያ ነው። እንዳንተ ባለ ደደቦች አለም ሁለት ነገሮች ብቻ አሉ ፣ ምስማርና ዶማ!!! አንድ ነገር ወይም ምስማር ነው ወይም ዶማ ነው። እንዳንተ ያለ ደደብ ግብዝ ኮምፕሊርክስ ሪያሊቲን መገንዘብ አይችልምና።
-
- Member+
- Posts: 9734
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
አንተ ደደብ you still don't get it
Thanksgiving is an insult to the native Indians. Do you get it. You stupid witaf neqay
Just like what abiy ahmed and birhanu are doing in Ethiopia is offensive to all Ethiopians - do you get it
Horus wrote: ↑28 Nov 2024, 19:00አንተ አበት አላዋቂ እኔ አይደለማ የታንክስ ጊቪኒግ ታሪክ የአሜሪካን ሜይ ፍላወር መርከብ ስንት ሰው ይዞ ተነስቶ ስንት ሰው ይዞ ማሳቹሰትን እንዳረፈ ማጥናት አይደለም ወረቀት የጻፍኩበት ታሪክ ነው። ስለ አሜሪካን ሕንዶች ታሪክ ብቻ ሳይሆን ልቤን በዉንድድ ኒ ቅበሩትን ያነበብኩና በኒው ህምሸር የህንዶች ሬዘርቬሽን የስዌት ሎጅ ክብረ በዓል ቁጭ ብዬ የተመለክቱ በታላቅ ያሜሪካ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ያሜሪካንን ታሪክ ጥርት አድርጌ ያጠናሁ ምሁር ነኝ! አንተ ደደብ!union wrote: ↑28 Nov 2024, 16:36ደደብ Horus twisting things again out of his stupidity
He does not even know the meaning and the background history of that thanksgiving, he is a type of opportunist illiterate who thinks the writing on the US currency that displays "in God we trust" reflects American leaders' respect and believe in God
Thanksgiving represents the mascare of native Americans by the Europeans that went to America on mayflour sailing ship full of criminals. 80 million natives were killed on this day!
Plus those killed later on by Andrew Jackson.
Stupid Horus wants to associate this with Gurage
ነጭ አውሮፓዊያን ያሜሪካ ሕንዶችን መሬት የወሰዱ ሕዝብ ለመሆናቸው አይደለም እንዳተ ያለ ደደብ ዉሻዬ ያውቀዋል። ለስንት ወራት ባህር ላይ ሲሰቃዩና ከግማሽ በላይ ሞተው በፕሌመት ማሳቹስተስ ወደብ ላይ ሲያርፉ ይገድሉናል ያሏቸው ህንዶች እንዲያም የተርኪ ዶሮ ሰጥተዋቸው ከረሃብ አዳኗቸው። ነጮች የሚያከብሩት ይህን የህንዶች ደግነት ነው።
አንተን መሰል ደደብ ግን ህንዶች በነጮች ተሸንፈው አገራቸውን መቀማታቸው እንጂ እራሱ ይህ የምስጋና ቀን የሚደረገው ለማ እንደ ሆነ እንኳ አታቅውም ደደብ። ልክ ዛሬ ኦሮሙማን መቃወምና አዲስ አበባን ማዘመን መለየት የማትችል ደደብ መሆንክን ማሳያ ነው። እንዳንተ ባለ ደደቦች አለም ሁለት ነገሮች ብቻ አሉ ፣ ምስማርና ዶማ!!! አንድ ነገር ወይም ምስማር ነው ወይም ዶማ ነው። እንዳንተ ያለ ደደብ ግብዝ ኮምፕሊርክስ ሪያሊቲን መገንዘብ አይችልምና።
-
- Senior Member+
- Posts: 34139
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member
- Posts: 2682
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
Galla Horus stop your traitor games on Gurage. Stop hurting Gueage by associating it with most hated imperialist power of our time.
So many forum members tried to guide you to the side of the people but refused. You're a diehard Oromuma agent.
Members, get his address and phone number, and workplace. He will face justice for aiding and abetting human right violarions, crimes against humaniry and plausible genocides.
So many forum members tried to guide you to the side of the people but refused. You're a diehard Oromuma agent.
Members, get his address and phone number, and workplace. He will face justice for aiding and abetting human right violarions, crimes against humaniry and plausible genocides.
-
- Senior Member+
- Posts: 34139
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
የአስመራው ሸሌ ያለቀባት Abyissinialady Dama screaming for help! What happened?
-
- Senior Member+
- Posts: 34139
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
የምስጋና ቀን ማለት የኬር ማይ ይባላል፣ በጉራጌ ባህል። ምስጋና በመሰረቱ መወድስ ሳይሆን ባርኮት ነው። ውዳሴ ሳይሆን ምርቃት ነው። ምርቃት የብልቃት ጸሎት ነው። ብልቃት ታላቅ ደስታ ማለት ነው። መረቀ፣ ባረከ፣ በረከተ ማለት አደገ፣ ላቀ፣ በዛ፣ ሞላ፣ ከበረ፣ ተለቀ ማለት ነው ። ፈረንጆች ሶለም የሚሉት የሴም ቋንቋ ተናጋሪዎች ሰላም እንለዋለን። ሰላም ሙሉ፣ ያልጎደለ፣ ያልተሰበረ፣ ያለተበከለ፣ ሆሊስቲክ ማለት ሲሆን የጉራጌኛ ቃሉ ኬር ወይም በአረብኝ ኬይር/ሄርይ ይባላል። ሰላም፣ ሙሉ፣ መልካም፣ ጤነኛ፣ ያልተረበሸ፣ ሳሌማ ማለት ነው። ኬር ብሩክ ማለት ነው። ሰላማዊ ኬረኛ እንለዋለን። ጉራጌ መርቆ፣ መርቆ ሲዘጋ እኔ ያጎደልኩት እግዚአብሄር ይሙላው፣ ሙሉ ነው ይልና 'ኬር ይሁን' ተብሎ ምርቃቱ ያበቃል! ኬር ይሁን ሙሉ ይሁን ማለት ሲሆን ሶስት ግዜ ይደገማል! ሙሽሮች እንሾሽላ ሲደረግላቸው እንስራው ጠላ ጢም ብሎ ተሞልቶ ነው ፣ 'አሁ ሞላም ' አሁን ሙሉ ነው የሚባለው! ኬርታ የራቀው ነገር ሁሉ ያልተባረከ፣ ያልተመረቀ ጎደሎ ነገር ነው። ጎደሎ ነገር ሁሉ ሶለም አይደለም፣ ጎደሎ ነገር ሁሉ ሙሉ አይደለም! ያልተባረከ ነገር ሁሉ ሰላም የለውም! ኬር ለሕዝባችን! ኬር ለኢትዮጵያ! ኬር ዬኩን!!!
-
- Member+
- Posts: 5889
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
Horus:
እንኳን ኣደረሳችሁ ሲባል ዐመት ዐመት ያድርስልን ነዉ የሚባለዉ፣ በዓል ሲደርስ?
ይህ ስለ በዓሉ ሳይሆን እዚህ ስለ ጻፍከዉ የተለመደ ቃል ነዉ፥ ሠላም።
የሴምም የእንግሊዘኛም ቃል ከሆነ የማን ቃል ነዉ?
እኔ መልሱን የለኝም። ጥናት የምያስፈልገዉ ነዉ ባይ ነኝ።
የእኔ የተደጋገመ ሂስ እኛ የሴም ቋንቋ የምንናገር የምትለዉ ነዉ።
እንግሊዘኛ የሴም ቋንቋ ነዉ ማለት ኣትችልም። ትችላለህ?
ማን ሴም እና ኩሽ ብሎ ክፍፍል እንደጀመረ ባላዉቅም ክፍፍሉ ኣዙሪት ከሆነብን ሰንብቷል።
ሂሴን የምደጋግመዉ ያለ ምክንያት ኣይዴለም። በጥናት ላይ የተመሠረተ ነዉ።
በዚህ ጥናት መሠረት ስህተን ትደጋግማለህ።
ሁለት ዐረፍተ ነገሮች ኣንዱ ትክክል፣ ኣንዱ ስህተት ከሆኑ ሁለቱንም ትክክል ናቸዉ ማለት ኣትችልም። ትክክለኛዉን ለይተህ በዛ መጽናት ኣስፈላጊ ነዉ።
ሁለቱ ዐረፍተ ነገሮች፥
ካህኑ ግብጣዊ ነበረ።
ካህኑ እስራኤላዊ ነበረ።
የትኛዉ ነዉ ትክክለኛዉ?
ትክክለኛዉ መልስ ከኣዙሪት ያላቅቃል። እስራኤላዊያንም ከጥንት ግዜ ጀምሮ የፍጥረት በር ቤተሰብ ኣልነበሩም ወይም ኣይዴሉም ለማለት ሳይሆን ቀጣይ ታሪካችን ከስደት በፊት ጀምሮ ነዉ ወይስ ከስደት በኋላ የሚጀምር ነዉ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል ለማለት ነዉ። ገባህ?
ለካ ኣንተ ነህ ያለዉ ሎሬት ጥናት ግልጽ የምያደርገዉ ከስደት በፊት መጀመሩን ነዉ። የእሱን ጥናት ሳላዉቅ እኔም ያደረኩኝ ጥናት ይህንኑ ያመለክታል።
ወጣት ሆኜ የገዳ ስርዓት በተረኞች ሲከበር ኣይቻለሁ። ተራቸዉ የደረሰ ለበርካታ ቀናት በአከባቢዉ እየተዘዋወሩ ስርዓቱን ያወድሳሉ።
በጣም የገረመኝ ሌላ ግዜ አደባባይ ወጥቶ መናገር የምያሳፍሩ ቃላትን ነፃ ሆነዉ እየተዘዋወሩ ያሰማሉ። ያየሁኝ ኣብረዉ ማክበር “ፍራተርኒቲ ኢን ዘ ኦፕን ፊልድ” ማለት የሚቻል ይመስለኛል። የአሜሪካን ፍራት ሃዉስ ከዶርሜ ባሻገር ነበር ያየሁኝ።
የሚቀጥለዉ ዙር የሎሬቱም ተራ ነበር። መጥቶ ያከብራል ተብሎ ነበር። ወሬዉ ምን ላይ እንደ ደረሰ ኣላዉቅም።
ለምርምር ከሆነ ብቻ የሚከተሉትን ኣባባሎች በደንብ ኣስታዉሳለሁ።
ያ ፎሌ ፎሌ ፎሌ …
ሰልም ሀማን በሪ ኬሰ
ቃሉን እዚህ የማልደግመዉ ሀይለኛዉ ሊነጋጋ ሲል ነዉ ማለት ነዉ።
ከሠላም እና ሶለም ጋር ስለ ተመሳሰለ ይገናኛል ማለት ኣይዴለም። ቃለቱን ግን ለየብቻ ማጥናት ይቻላል።
የወደፊት የቋንቋ ጥናት ብዙ ያሳየናል። ለምሳሌ ሰባ ሰገል እና ሰግለን ያኢ ቦረና ለየብቻ ቢጠኑ ድምዳሜዉ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ያስቸግረኛል።
ሁለት ሳይንሳዊ ርዕሶችን ኣስቀምጫለሁ።
ኣንደኛዉ ስለ ቋንቋን መናገር ኣጀማመር ነዉ። ሀሳቡን ከተለምኩኝ ሰንብቻለሁ።
ሁለተኛዉ ቃላት እና ቁሳት ወይም ቁሶች ነዉ። ይህኛዉን በቅርቡ ነዉ ያስተዋልኩኝል። ኣንዳንድ የጥንት ቃላትን በቁሳት መግለጽ ትችላለህ። ለምሳሌ ሰዴ። ፊዝካል ኦብጄክትስ ናቸዉ። ዘዴ ስትል ጽንሰ ሀሳብ ወይም ኮንሰፕት ብቻ ይሆናል።
በዚህ መንገድ ሶስቱን የኦሮምኛ፣ የሴም ያልከዉ፣ እና የእንግሊዘኛ ቃላትን ከተዛማጅ ቃላት ጋር በደንብ ማጥናት ይቻላል። ከሠላም ጋር ተዛማጅ ቃላትን ኣላስታዉስም። ይህ ማለት ዬሉም ማለት ኣይዴለም። ጥናቱን ለባለሞያዎች እተዋለሁ።
ሌላ ምክር፥ ስለ ሜይፍላወር መርከብ ታሪክ ኣነበብኩ እንጂ ኣጠናሁ ማለት ኣያምርብህም።
Last edited by Naga Tuma on 30 Nov 2024, 14:55, edited 2 times in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 34139
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
Naga Tuma wrote: ↑30 Nov 2024, 13:48Horus:
እንኳን ኣደረሳችሁ ሲባል ዐመት ዐመት ያድርስልን ነዉ የሚባለዉ፣ በዓል ሲደርስ?
ይህ ስለ በዓሉ ሳይሆን እዚህ ስለ ጻፍከዉ የተለመደ ቃል ነዉ፥ ሠላም።
የሴምም የእንግሊዘኛም ቃል ከሆነ የማን ቃል ነዉ?
እኔ መልሱን የለኝም። ጥናት የምያስፈልገዉ ነዉ ባይ ነኝ።
የእኔ የተደጋገመ ሂስ እኛ የሴም ቋንቋ የምንናገር የምትለዉ ነዉ።
እንግሊዘኛ የሴም ቋንቋ ነዉ ማለት ኣትችልም። ትችላለህ?
ማን ሴም እና ኩሽ ብሎ ክፍፍል እንደጀመረ ባላዉቅም ክፍፍሉ ኣዙሪት ከሆነብን ሰንብቷል።
ሂሴን የምደጋግመዉ ያለ ምክንያት ኣይዴለም። በጥናት ላይ የተመሠረተ ነዉ።
በዚህ ጥናት መሠረት ስህተን ትደጋግማለህ።
ሁለት ዐረፍተ ነገሮች ኣንዱ ትክክል፣ ኣንዱ ስህተት ከሆኑ ሁለቱንም ትክክል ናቸዉ ማለት ኣትችልም። ትክክለኛዉን ለይተህ በዛ መጽናት ኣስፈላጊ ነዉ።
ሁለቱ ዐረፍተ ነገሮች፥
ካህኑ ግብጣዊ ነበረ።
ካህኑ እስራኤላዊ ነበረ።
የትኛዉ ነዉ ትክክለኛዉ?
ትክክለኛዉ መልስ ከኣዙሪት ያላቅቃል። እስራኤላዊያንም ከጥንት ግዜ ጀምሮ የፍጥረት በር ቤተሰብ ኣልነበሩም ወይም ኣይዴሉም ለማለት ሳይሆን ቀጣይ ታሪካችን ከስደት በፊት ጀምሮ ነዉ ወይስ ከስደት በኋላ የሚጀምር ነዉ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል ለማለት ነዉ። ገባህ?
ለካ ኣንተ ነህ ያለዉ ሎሬት ጥናት ግልጽ የምያደርገዉ ከስደት በፊት መጀመሩን ነዉ። የእሱን ጥናት ሳላዉቅ እኔም ያደረኩኝ ጥናት ይህንኑ ያመለክታል።
ወጣት ሆኜ የገዳ ስርዓት በተረኞች ሲከበር ኣይቻለሁ። ተራቸዉ የደረሰ ለበርካታ ቀናት በአከባቢዉ እየተዘዋወሩ ስርዓቱን ያወድሳሉ።
በጣም የገረመኝ ሌላ ግዜ አደባባይ ወጥቶ መናገር የምያሳፍሩ ቃላትን ነፃ ሆነዉ እየተዘዋወሩ ያሰማሉ። ያየሁኝ ኣብረዉ ማክበር “ፍራተርኒቲ ኢን ዘ ኦፕን ፊልድ” ማለት የሚቻል ይመስለኛል። የአሜሪካን ፍራት ሃዉስ ከዶርሜ ባሻገር ነበር ያየሁኝ።
የሚቀጥለዉ ዙር የሎሬቱም ተራ ነበር። መጥቶ ያከብራል ተብሎ ነበር። ወሬዉ ምን ላይ እንደ ደረሰ ኣላዉቅም።
ለምርምር ከሆነ ብቻ የሚከተሉትን በደንብ ኣስታዉሳለሁ።
ያ ፎሌ ፎሌ ፎሌ …
ሰልም ሀማን በሪ ኬሰ
ቃሉን እዚህ የማልደግመዉ ሀይለኛዉ ሊነጋጋ ሲል ነዉ ማለት ነዉ።
ከሠላም እና ሶለም ጋር ስለ ተመሳሰለ ይገናኛል ማለት ኣይዴለም። ቃለቱን ግን ለየብቻ ማጥናት ይቻላል።
የወደፊት የቋንቋ ጥናት ብዙ ያሳየናል። ለምሳሌ ሰባ ሰገል እና ሰግለን ያኢ ቦረና ለየብቻ ቢጠኑ ድምዳሜዉ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ያስቸግረኛል።
ሁለት ሳይንሳዊ ርዕሶችን ኣስቀምጫለሁ።
ኣንደኛዉ ስለ ቋንቋን መናገር ኣጀማመር ነዉ። ሀሳቡን ከተለምኩኝ ሰንብቻለሁ።
ሁለተኛዉ ቃላት እና ቁሳት ወይም ቁሶች ነዉ። ይህኛዉን በቅርቡ ነዉ ያስተዋልኩኝል። ኣንዳንድ የጥንት ቃላትን በቁሳት መግለጽ ትችላለህ። ለምሳሌ ሰዴ። ዘዴ ስትል ጽንሰ ሀሳብ ብቻ ይሆናል።
በዚህ መንገድ ሶስቱን የኦሮምኛ፣ የሴም ያልከዉ፣ እና የእንግሊዘኛ ቃላትን ከተዛማጅ ቃላት ጋር በደንብ ማጥናት ይቻላል። ከሠላም ጋር ተዛማጅ ቃላትን ኣላስታዉስም። ይህ ማለት ዬሉም ማለት ኣይዴለም። ጥናቱን ለባለሞያዎች እተዋለሁ።
ሌላ ምክር፥ ስለ ሜይፍላወር መርከብ ታሪክ ኣነበብኩ እንጂ ኣጠናሁ ማለት ኣያምርብህም።
DDT/Naga Tuma,
አንተ ከእኔ ጋራ የሳይኮሎጂ በሽታ ይዞሃል! እኔ ያንተ ሳይኮሲስ ሆኛለሁ። አንድ ገለልተኛ ሳይኮሎጂስት ፈልገው ለምን ከኔ ጋራ እንደ ምትጣበቅና እንደ ምትታገል ሳይንሳዊ መፍትሄ ይስጥህ፤ ያውም የወንድ ሳይኮሎጂስት ። ሶለምና ሰላም እንዴት አንድ እንደ ሆኑ አንተን የማስተማር ግዴታ የለብኝም ። የእኔን ምርምር ውጤት ለማወቅና የሚጠቅምህ ሜትዶሎጂ ለመማር ተማሪ ሆነህ መቅረብ አለብህ ። እኔ ግብዝን ማስተናገድ አልወድም። ስለ ሴም ሆነ ስለ ኩሽ ቋንቋ አውቃለሁ ካልክ ጻፍና አሳየን ። እኔ አንተን አውቅሃለሁ! ግዜህን አታባክን!! አንተ መጀመሪያ የሆረስ ሳይኮሲስክን ታከም
-
- Member+
- Posts: 5889
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
የኣንተን ዐይነት ተማርኩ ባይ፣ ባህል ዬለሽ፣ የኣዕምሮ ባርነት ዉስጥ የሚኖርን ማስተማር እችላለሁ። እያስተማርኩህ ነዉ። የኣንተ የኣዕምሮ ባርነት ኣዙሪትን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ለማላቀቅ።
Horus wrote: ↑30 Nov 2024, 14:12Naga Tuma wrote: ↑30 Nov 2024, 13:48Horus:

እኩያህን ፈልግ እና ለማያዉቅህ ታጠን የምለዉ ያለ ምክንያት ኣይዴለም እኮ። ከብዙ ትዝብቶች በኋላ ነዉ እኮ።
ይህ ኣንድ ግልጽ ምሳሌ ነዉ።
ይህ እኮ አሜሪካ ዉስጥ መሠረታዊ ዕዉቀት ነዉ። የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ዕዉቀት ነዉ እኮ።
ለመሆኑ ይህን ወረቀት የጻፍኩበት ጥናት ያልከዉን የተቀበለህ ፕሮፌሰር ማን ነበር?
ሰሞኑን ኣንድ ኮመርሻል ዉስጥ ኣንድ ጎልማሳ ኮለምበስ የመጣዉ በሜይፍላወር መርከብ ነበር ይላል። ወድያዉ የህፃን ድምጽ ታስተካክለዉ እና ኮለምበስ የመጣበት መርከብ ስሟ ሳንታ መሪያ ነዉ። በሜይፍላወር የመጡበት ፕልግሪምስ ነበሩ ብላ ታስተካክለዋለች።
የሜይፍላወር መርከብ ታሪክ የአምስት ደቂቃ የቶስትማስተር ወሬ ነዉ እኮ።
ይህን ሁሉ ስለማዉቅ ነዉ ይህን ኣጥንቼ ወረቀት የሰራሁበት ነዉ ማለት ኣሳፋሪ ስለሆነ ኣርመዉ ብዬ እንደ ወንድም የመከርኩህ። ክብረቢስ ወራዳ። ሳይኮሎጂህን እዛዉ ኣንገትህ በላይ ወሽቀዉ።
-
- Senior Member
- Posts: 15244
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: እንኳን ለአሜሪካኖች የ2024 የኬርታ ቀን አደረሰን!
According to the US magazine Foreign Policy, there are more Ethiopian doctors practicing in Chicago today than in all of Ethiopia, a country of 120 million and Africa's second-most populous country.
Ethiopia's low IQ leaders spending IMF loans on purchasing military hardware has caused shortages of Hospitals and health care facilities in the country, forcing Ethiopian doctors to seek employment in places like Chicago.