ውለታቸው የተረሳ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች። የሶቪየትና የኩባ ወታደሮች። የቁርጥ ቀን ወዳጆች። ውለታቸው አለብን። ይሄን መዘንጋት የለብንም።
-
- Member+
- Posts: 9350
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
- Member+
- Posts: 9350
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።
ብቻችን ተዋግተን ሶማሊያን ማሸነፍ እንደማንችል ስላወቅን በኃያሏ ሶቪየት ህብረት እና ኩባ በተደረገልን ወታደራዊ ድጋፍ ሶማሊያን ማሸነፍ ችለናል። ሩስያ በዩክሬን ጦርነት ባትጠመድ ኖሮ ዛሬም እንደቀድሞው ትደርስልን ነበር።
-
- Member
- Posts: 2607
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።
I met a couple of Cuban soldiers who fought both in Angola and Ethiopia.
One of them had great appreciation on how he was treated kindly and respectfully by Ethiopians. He disliked Angola.
One of them had great appreciation on how he was treated kindly and respectfully by Ethiopians. He disliked Angola.
-
- Senior Member
- Posts: 15212
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Member+
- Posts: 9350
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።
የሶቪየት እና የኩባ ወታደሮች ባያግዙን ኖሮ ሶማሊያን ማሸነፍ ባልቻልን ነበር። ከነጭራሹም የሶማሌ ክልል እናጣው ነበር። ዛሬ ማን ሊያግዘን ይችላል? ኡኔ ሳስበው ይጮንቀኛል። ማንም የሚያግዘን አይመስለኝም። ኡኡኡኡ ቭላድሚር ፑቲን ያስብላል።
-
- Member+
- Posts: 9350
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሶማሊያን በጦርነት በማሸነፍ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስከበሩ የሶቪየት ህብረትና እና የኩባ ወታደሮችን ላመሰግን ይፈቀድልኝ።
ኡኛ ወያኔ ምዕራባውያን ጌቶቻችን የሰጡንን ግዳጅ ለመፈፀም ኤርትራን በወረርንበት ወቅት ተዋጊ አውሮፕላኖች ማብረር የሚችሉ ተጋሩ ፓይለቶች ስላልነበሩን ምዕራባውያን ጌቶቻችን ዩክሬናውያን ፓይለቶችን ቀጥረውልን ነበር።