Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 15726
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አደርባዩ ታዬ አፅቀስላሴ የኢትዮ-ኤርትራ ድምበር ማካለል ኮምሽን ውስጥ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲሰራ አገሩን የሸጠ ሰው መሆኑን ይውቃሉ?

Post by Axumezana » 08 Oct 2024, 01:46

ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፥
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
ታዬ አፅቀስላሴ ባለ ብዙ ቢላ
ኢትዮጵያን የሸጠ ታዋቂው ደላላ
ፕሬዝዳንት ሾሙት ነውና ቀውላላ

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አደርባዩ ታዬ አፅቀስላሴ የኢትዮ-ኤርትራ ድምበር ማካለል ኮምሽን ውስጥ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲሰራ አገሩን የሸጠ ሰው መሆኑን ይውቃሉ?

Post by Meleket » 08 Oct 2024, 04:15

ሲጀመር፡ ኢትዮጵያን እንዲወክል ማን መረጠው ግን?
ለመሆኑሳ ሃገሩን ስንት ነው የሸጣት?
ለማንስ ሸጣት? ገዢስ ኣገኘ ማለት ነው? ብለን አንጠይቅም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
Axumezana wrote:
08 Oct 2024, 01:46
አደርባዩ ታዬ አፅቀስላሴ የኢትዮ-ኤርትራ ድምበር ማካለል ኮምሽን ውስጥ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲሰራ አገሩን የሸጠ ሰው መሆኑን ይውቃሉ?

Axumezana
Senior Member
Posts: 15726
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አደርባዩ ታዬ አፅቀስላሴ የኢትዮ-ኤርትራ ድምበር ማካለል ኮምሽን ውስጥ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲሰራ አገሩን የሸጠ ሰው መሆኑን ይውቃሉ?

Post by Axumezana » 08 Oct 2024, 04:43

The following can be done by any future government of Ethiopia!

- Topple Isaias & uproot his governance system & ideology
- Unite the Akologizai people with their Tigrayan brothers
- Unite the Afars in Eritrea with their brothers in Ethiopia
- Keep the ascari (colonial ) syndrome infected Hamassien out of power & empower Ethiopia/Tigray friendly Tigray origin Eritreans to power .

viewtopic.php?f=2&t=351509#p1511419

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አደርባዩ ታዬ አፅቀስላሴ የኢትዮ-ኤርትራ ድምበር ማካለል ኮምሽን ውስጥ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲሰራ አገሩን የሸጠ ሰው መሆኑን ይውቃሉ?

Post by Meleket » 08 Oct 2024, 10:02

ወዳጃችን Axumezana ጥያቄያችን ከብዶታል
Meleket wrote:
08 Oct 2024, 04:15

Post Reply