-
- Senior Member
- Posts: 12698
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው። ቆሪጥ በቆመበት ስፍራ የተሰማው መሬት መንቀጥቀጥ ምን ይመስላችኋል።
አመፀኛ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ይህ ለዐመፀኞች ከምልክት በላይ ድርጊት ነው። ለሰይጣን ደም፤አረቄ፤ቅቤ ወዘተ ውሃ ውስጥ እየደፉ፤ ጭቃ ላይ እየተንከባለሉ፡ እንደ ሶዶም ሰዎች ጥጋብ አልቻላቸው ብሎ ቅጥ አልፈው፤ በርሃብ አንጀቱ ታጥፎ የወደቀውን ወገናቸውን ሳይፈቅዱ የተመለከተ እግዚአብሄር ይህስ የሰይጣን መንግስት ነው በማለት ቁጣውን ለማምዘግዘግ በእርግጥ አሳየ - ለጥቂቶች ስለ ወገን፤አገር እና ሰው ልጆች ሁሉ ሰላምን በገዳም እና በዱር ስለሚጸልዩት አለም እና ሃጥያቷን ስለተጸየፉት ሲል ምህረቱን ያሳይል እንጅ።እስራዔላዊያን ከሰማይ መና እያወረደ በበርሃ የሚመግባቸውን አምላካቸው ወደ ጎን በመተው የተለያየ አሻንጉሊት እያመለኩ በተመለከተ ጊዜ እግዚአብሄር ሰማዩን በጽልመት፤ተራራውን በጢስ፤ እሳት እና በነጎድ ጓድ እንዳደረገው ሁሉ የደብረዘይቱን ቆሪጥ በኩሬ ውስጥ ሲያሞካሹ ያየው እግዚአብሄር አሁንም በእውነትም በዚህ ትውልድ ዘንድም ስራው እየታየ ነው።
ኢትዮጵያ ቅድስት አገር መሆኗን አሁንም እንገንዘብ። ጠባቂዋ በእውነትም እግዚአብሄር ነው።

- Posts: 11624
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
ትምህርት ላይ የአመፀ ና ያሳማፀ ድሮም ብሆን ከድንቁርና ጋር ተወዳጅቶዋል፣ ተቆራኝቶዋል፣ ቤቴ ብሎ ክትት ብሎ ወደ ድንቁርናዉ አለም ዘፍ ብሎ ገብቶዋል። ሳያድር ሳይዉል እኛም የአይን ምስክሮች ሆነናል። ለመምከረም ሞክረን ነበር፣ ዶንቆሮ ምን ጊዜም የብርሓን ምክር አይሰማም እንጂ። አበረ ብቻዉን አይደለም፣ ክልሉን ወደ ድንቁሪና አለም እየመለሱት ያሉት የሱ ብጤዎች ሁላቸዉም ደንቆሮዎች ናቸዉ። ፋንዶ የምባል ስብስብ እስከ ዛሬ ወሰዳቸዉ የምባሉት እርምጃዎች ከድንቁርና ተለይቶ አያዉቅም። አበረም ዘፍ ብሎ ክትት ብሎ እዚያ ተዝቅጦ ቀርቶዋል። ይመችህ ከማልት ሌላ ምን ማለት እንችላለን?
የኢትዮጵያ ሰምጠ ሻለቆ አገሪቷ ሰትመሰረት ጀምሮ የነበረ፣ የምቀጥል የጂኦሎግይ ክስተት ነዉ፣ የጂኦሎጂ ክስተት ደግሞ ከሚሊዮን አመታት በፊት ጀምሮ የነበር ና ወደ ፊትም፣ ከሰዉ ፍጥረት ቦኋላም የምኖር ነዉ።
ስምጠ ሻለቆ ማለት ደግሞ ከምቆራኙት አንዱ የመሬት መንቀጥቀጥ ነዉ፣ የነበር፣ ያለ፣ ወደፊትም የምኖር። ኢግዚያብሔር ለሰዉ አጢያትም ይሁን ለሌላ ነገር ምን አስቦ እንደፈጠረዉ ማወቅ አንችልም። ተፈጥሮዋዊ ክስተት ነዉ ነዉ። ነበረ፣ አለ፣ ይኖራል።
ዶንቆሮዎች ደግሞ የህን ነበራዊ ክስተት ለምጠሉት አካል መቅጫ ብሎ ፈጠረዉ ብሎ ልነግሩን ይዳዳሉ። ይመቻችዉ፣ ድንቁርናችዉን ስትጨርሱ ምንልባት ተመልሰን እንገናኝ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ሰምጠ ሻለቆ አገሪቷ ሰትመሰረት ጀምሮ የነበረ፣ የምቀጥል የጂኦሎግይ ክስተት ነዉ፣ የጂኦሎጂ ክስተት ደግሞ ከሚሊዮን አመታት በፊት ጀምሮ የነበር ና ወደ ፊትም፣ ከሰዉ ፍጥረት ቦኋላም የምኖር ነዉ።
ስምጠ ሻለቆ ማለት ደግሞ ከምቆራኙት አንዱ የመሬት መንቀጥቀጥ ነዉ፣ የነበር፣ ያለ፣ ወደፊትም የምኖር። ኢግዚያብሔር ለሰዉ አጢያትም ይሁን ለሌላ ነገር ምን አስቦ እንደፈጠረዉ ማወቅ አንችልም። ተፈጥሮዋዊ ክስተት ነዉ ነዉ። ነበረ፣ አለ፣ ይኖራል።
ዶንቆሮዎች ደግሞ የህን ነበራዊ ክስተት ለምጠሉት አካል መቅጫ ብሎ ፈጠረዉ ብሎ ልነግሩን ይዳዳሉ። ይመቻችዉ፣ ድንቁርናችዉን ስትጨርሱ ምንልባት ተመልሰን እንገናኝ ይሆናል።
-
- Senior Member
- Posts: 12698
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
DDT,
ስለ ትምህርት እና ትምህርት ቤት በተመለከተ በሰፊው በሌላ አርዕስት ላይ ቀደም አድርጌ ገልጨልሃለሁ። ለማንኛውም የኦሮሙማ መከላከያ ከትምህርት ቤቶች ውስጥ ካምፓቸውን ያፍርሱ፤ከአማራ ክልል ይውጡ። አሁን ይህ ርዕስ የደብረዘይት ቆሪጥ እሬቻ እና የተከሰተው የምድር መናወጥ ስለሆነ ስለዚህ ክስተት ቢሆን ነገርን በፈርጅ በፈርጁ ለመረዳት ያግዛል።
አዎ! በአድስ አበባ፤ በተለያዩ የደብረዘይት አቅራቢያ በተለይም የስምጥ ሸለቆ አካባቢ የተከሰተው የመሬት መናወጥ በእርግጥም እግዚአብሄር ሰዎች ለባዕድ አምልኮ ሆ! ብለው ወጥተው በማየቱ ቁጣውን ለማስገንዘብ ነው።
ለመሆኑስ " እግዚአብሄር በአምላክነቱ፤ ጎረምሳ በሚስቱ ይቀናል" ይባላል። አልፋ እና ኦሜጋ የሆነው እግዚዘብሄር ምድርን በጸጋ የሞላ። በዝናብ አብቅሎ፤ በጸሀይ አብስሎ፤ በነፋስ አድርቆ እየመገበ የሚንከባከብ እግዚአብሄርን በደብረዘይት ኩሬ ለጋኒን በጭቃ፤ በደም፤ በቅቤ፤ በአረቂ፤ በብር ወዘተ ሰው አድሮ ሲያይ እንደት አይቀየም።
ይህ ትዕይንት አሁንም እግዚአብሄር ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን ሰለሚወድ ተግሳጹን ለማሳየት ነው። አይሁዶች የሰላም እና የፍቅር አምላክ የሆነውን ጌታችን ክርስቶስን እየተዘባበቱ ምንም ሳያንገራግር ያለ ጥፋቱ በመስቀል ላይ በቸነከሩት ጊዜያት የሰማይ አካላት እንደተናወጡ ምድር እና የባህር አካላት እንደታወኩ ተመዝግቦ ይገኛል።
በጨለማ ለሚመላለሱ ከሃዲዎች ግን ወስላታ እንቶፈንቶ እየዘረዘሩ የጨለማው ንጉስ ተገዥ ባርያ ይሆናሉ። ለመዳን የፈቀደ ከጥፋት ጥርጊያ መንገድ መመለስ ነው። እሬቻ የሰይጣን ነው። በቃ ይህ ነው መልሱ በአጭሩ።

DefendTheTruth wrote: ↑07 Oct 2024, 15:07ትምህርት ላይ የአመፀ ና ያሳማፀ ድሮም ብሆን ከድንቁርና ጋር ተወዳጅቶዋል፣ ተቆራኝቶዋል፣ ቤቴ ብሎ ክትት ብሎ ወደ ድንቁርናዉ አለም ዘፍ ብሎ ገብቶዋል። ሳያድር ሳይዉል እኛም የአይን ምስክሮች ሆነናል። ለመምከረም ሞክረን ነበር፣ ዶንቆሮ ምን ጊዜም የብርሓን ምክር አይሰማም እንጂ። አበረ ብቻዉን አይደለም፣ ክልሉን ወደ ድንቁሪና አለም እየመለሱት ያሉት የሱ ብጤዎች ሁላቸዉም ደንቆሮዎች ናቸዉ። ፋንዶ የምባል ስብስብ እስከ ዛሬ ወሰዳቸዉ የምባሉት እርምጃዎች ከድንቁርና ተለይቶ አያዉቅም። አበረም ዘፍ ብሎ ክትት ብሎ እዚያ ተዝቅጦ ቀርቶዋል። ይመችህ ከማልት ሌላ ምን ማለት እንችላለን?
የኢትዮጵያ ሰምጠ ሻለቆ አገሪቷ ሰትመሰረት ጀምሮ የነበረ፣ የምቀጥል የጂኦሎግይ ክስተት ነዉ፣ የጂኦሎጂ ክስተት ደግሞ ከሚሊዮን አመታት በፊት ጀምሮ የነበር ና ወደ ፊትም፣ ከሰዉ ፍጥረት ቦኋላም የምኖር ነዉ።
ስምጠ ሻለቆ ማለት ደግሞ ከምቆራኙት አንዱ የመሬት መንቀጥቀጥ ነዉ፣ የነበር፣ ያለ፣ ወደፊትም የምኖር። ኢግዚያብሔር ለሰዉ አጢያትም ይሁን ለሌላ ነገር ምን አስቦ እንደፈጠረዉ ማወቅ አንችልም። ተፈጥሮዋዊ ክስተት ነዉ ነዉ። ነበረ፣ አለ፣ ይኖራል።
ዶንቆሮዎች ደግሞ የህን ነበራዊ ክስተት ለምጠሉት አካል መቅጫ ብሎ ፈጠረዉ ብሎ ልነግሩን ይዳዳሉ። ይመቻችዉ፣ ድንቁርናችዉን ስትጨርሱ ምንልባት ተመልሰን እንገናኝ ይሆናል።
-
- Senior Member
- Posts: 11624
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
Jaal Chala,
If it was due to the presence of ENDF in the school premises of the region that the students were unable to attend school, then why did Jaal Chala decide to kidnap 18 Amharas girls from their universities in Wollega? We said you are the Ethiopian Boko Haram not without a reason.
The epicenter of the moderate or slight quake or tremor was neither in Addis nor in Bishoftu, where Irrecha was celebrated colorfully over the last two days. Instead it was in Fantale lake area of East Showa zone, the tremor was also felt in many places of the Amhara region, who were not in the places of the celebration. Why is it punishing them too?

1ኛ) የውሸት ገጸ ባህርይ እየፈጠራችሁ የአደባባይ መሳቂያ አትሁኑ። እናንተ ኦሮሙማዎች እራሳችሁን ብቻ ሳይሆን ድፍን ኢትዮጵያዊያን እያፈረባችሁ ነው። የዚህ ዘመን ሰው እውነት እና ውሸት አበጥሮ ያውቃል።
2ኛ) ካድሬነት አደንቁሮ ሊገድልህ ነው። እንደት በለኝ? እግዜር ሲቀጣ ዱላው ሲመታህ እንጅ ከየት መጣ ማለት አትችልም። ምን አጥፍቸ ነበር ማለት ይሻላል። ደግሞ የተነሳበት አካባቢ ከዚህ ነበር አዲስ አበባ አይደለም ወዘተ ምን አመጣ አዲስ አበባ ወዘተ በመሬት መንቀጥቀጡ ተረብሾ በሩጫ ላይ እንደነበር ተመዘግቧል። የት ድረስም ይሰማ የእግዜር ቁጣ ነው።
ደግሞስ ለሀጥያተኛ የመጣ ለጻድቅ የተርፋል ወይም የምድር በላ(ጥፋት) አይለይም ይባላል።

DefendTheTruth wrote: ↑07 Oct 2024, 16:36Jaal Chala,
If it was due to the presence of ENDF in the school premises of the region that the students were unable to attend school, then why did Jaal Chala decide to kidnap 18 Amharas girls from their universities in Wollega? We said you are the Ethiopian Boko Haram not without a reason.
The epicenter of the moderate or slight quake or tremor was neither in Addis nor in Bishoftu, where Irrecha was celebrated colorfully over the last two days. Instead it was in Fantale lake area of East Showa zone, the tremor was also felt in many places of the Amhara region, who were not in the places of the celebration. Why is it punishing them too?
-
- Senior Member
- Posts: 11624
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Senior Member
- Posts: 12877
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
The Earthquake is due to the seperation of Ahmar Highlands of Arsi/Bale/Harage from Ethio highlands of Shewa/Gamo
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
That’s a BS! የእግዜርን ስራ እፈታለሁ ብለህ ሃጥያት አትስራ።
Abere wrote: ↑07 Oct 2024, 10:03የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው። ቆሪጥ በቆመበት ስፍራ የተሰማው መሬት መንቀጥቀጥ ምን ይመስላችኋል።
አመፀኛ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ይህ ለዐመፀኞች ከምልክት በላይ ድርጊት ነው። ለሰይጣን ደም፤አረቄ፤ቅቤ ወዘተ ውሃ ውስጥ እየደፉ፤ ጭቃ ላይ እየተንከባለሉ፡ እንደ ሶዶም ሰዎች ጥጋብ አልቻላቸው ብሎ ቅጥ አልፈው፤ በርሃብ አንጀቱ ታጥፎ የወደቀውን ወገናቸውን ሳይፈቅዱ የተመለከተ እግዚአብሄር ይህስ የሰይጣን መንግስት ነው በማለት ቁጣውን ለማምዘግዘግ በእርግጥ አሳየ - ለጥቂቶች ስለ ወገን፤አገር እና ሰው ልጆች ሁሉ ሰላምን በገዳም እና በዱር ስለሚጸልዩት አለም እና ሃጥያቷን ስለተጸየፉት ሲል ምህረቱን ያሳይል እንጅ።እስራዔላዊያን ከሰማይ መና እያወረደ በበርሃ የሚመግባቸውን አምላካቸው ወደ ጎን በመተው የተለያየ አሻንጉሊት እያመለኩ በተመለከተ ጊዜ እግዚአብሄር ሰማዩን በጽልመት፤ተራራውን በጢስ፤ እሳት እና በነጎድ ጓድ እንዳደረገው ሁሉ የደብረዘይቱን ቆሪጥ በኩሬ ውስጥ ሲያሞካሹ ያየው እግዚአብሄር አሁንም በእውነትም በዚህ ትውልድ ዘንድም ስራው እየታየ ነው።
ኢትዮጵያ ቅድስት አገር መሆኗን አሁንም እንገንዘብ። ጠባቂዋ በእውነትም እግዚአብሄር ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 11624
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
በአበረ አባባል ሌላ ነገር ትዝ አለኝ። አንድ ወቅት ላይ አፋን ኦሮሞ በቁቤ ይፃፍ ተብሎ ተለፈፈ ና፣ በቅፅበት አንዱ ቄስ ተነሳ ና፣ ቁቤን ከልገፀፃችሁ ተቦቱ አልገባም ብሎዋል ብሎ ተገትሮ ቀረ፣ ተቦቱን ተሸክሞ። ይህን የሰማ ምዕመናን ደግሞ ተደናገጣ ና፣ አረ መላ ይፈለግ አለ ይባላል። ወዲያዉም ወደ አከባቢዉ በለስልጣን ይሄዱ ና፣ ጌታዬ ቁቤ ከልተገፀሰ ታቦቱ ተመልሼ አልገባም ብሎ ዉጭ ተገትሮ ቆሞዋል፣ ቄሶቹም እንደተጎሎቱ ነዉ፣ እባኮትን ቁቤን አስገፅልን ና ታቦቱ ወደ መቅደሱ ተመልሶ እንድገብ ፍቃደኛ ይሁን፣ ያለበለዚያ መዓት ልወርድ ይችላል፣ ምዕመናንም ወደ ቤቱ ተመልሶ አይገባም፣ ታቦቱን ዉጪ ትቶ፤ እባኮትን ፍቃደኛ ይሁኑ ብሎ ጠየቁኣቸዉ ይባላል። ይህን ሁሉ ስያዳምጡ የቆዩትም በለስልጣን፣ በሉ ሁሉን ነገር ተረድቼአለሁ፣ ቁቤን የማስገፀስ ስልጣን የለኝም፣ መግፀስ የምችል ማንም ያለ አይመስለኝም፣ የሕዝብ ነዉና፤ በሉ ታቦቱ እንደ ቆማ ይቅር ብሎ መለሳቸዉ ይባላል።
ይህን መልስ የሰመዉ ቄስ፣ ባሉ እንግዲህ ምዕመናን፣ ልማናችዉን በደንምብ አጠናክሩት፣ ከፍ አድርጉት፣ ታቦቱ ፍቃደኛ እስክሆን ድረስ ፈፅሞ ልመናችዉን አታቁሙ ብሎ ምዕመናኑን ጠየቀ፣ ከዚያም ቦኋላ "ጥሩ ነዉ፣ አሁን ጥሩ ነዉ፣ ታቦቱ ፍቃደኝነቱን አሳይቶዋል፣ እገባለሁ ብሎዋል" አለ ና መንቀሳቀስ ጀመረ ይባላል። ታቦቱም ወደ ቦታዉ ተመለሰ፣ ቁቤም አልተገፀሰም፣ የምል ታርክ ነበር የሰማሁት። አበረ (ጃል ጫላ) አሁን ደግሞ ኢሬቻ ይገፀስ ይለናል፣ ፈጣሪን መማፀን ይገፀስ ይለናላ። የበለዚያ የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጥመናል ይለናል።
የመሬት መንቀጥቀጡም አልደረሰም፣ ጉዳት አላመጣም፣ ኢሬቻም በደማቅ ሁኔታ ተክብሮ ሕዝቡም ተደስቶ፣ ወደ ቤቱ በሰላም ገብቶዋል።
ጃል ጫላ ሀዛናቸዉን ተከናንቦ ወደ ቤታቸዉ ለመመለስ ተገዶዋል። ነበስ ይማር!
ይህን መልስ የሰመዉ ቄስ፣ ባሉ እንግዲህ ምዕመናን፣ ልማናችዉን በደንምብ አጠናክሩት፣ ከፍ አድርጉት፣ ታቦቱ ፍቃደኛ እስክሆን ድረስ ፈፅሞ ልመናችዉን አታቁሙ ብሎ ምዕመናኑን ጠየቀ፣ ከዚያም ቦኋላ "ጥሩ ነዉ፣ አሁን ጥሩ ነዉ፣ ታቦቱ ፍቃደኝነቱን አሳይቶዋል፣ እገባለሁ ብሎዋል" አለ ና መንቀሳቀስ ጀመረ ይባላል። ታቦቱም ወደ ቦታዉ ተመለሰ፣ ቁቤም አልተገፀሰም፣ የምል ታርክ ነበር የሰማሁት። አበረ (ጃል ጫላ) አሁን ደግሞ ኢሬቻ ይገፀስ ይለናል፣ ፈጣሪን መማፀን ይገፀስ ይለናላ። የበለዚያ የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጥመናል ይለናል።
የመሬት መንቀጥቀጡም አልደረሰም፣ ጉዳት አላመጣም፣ ኢሬቻም በደማቅ ሁኔታ ተክብሮ ሕዝቡም ተደስቶ፣ ወደ ቤቱ በሰላም ገብቶዋል።
ጃል ጫላ ሀዛናቸዉን ተከናንቦ ወደ ቤታቸዉ ለመመለስ ተገዶዋል። ነበስ ይማር!
-
- Senior Member
- Posts: 13891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
ካድሬው - ሌላ ጋ እሬቻ የመሬት መንቀጥቀጡን አደጋ ቀነሰው ብለህ ፣ እዚህ ደግሞ ዞር ብለህ የፈጣሪ መቅሰፍት ነው ለሚለው ሌላ ውሸት መልስ ትሰጣለህ።
ኦሮቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ያልከው ክስተት ቢፈጠር አይደንቀኝም፣ የተጣመመ ትግባሬና ማጭበርበር በየትኛውም ሃይማኖት ስላለ። ናትናኤል ፒርስ የተባለው የእንግሊዝ ጎረምሳ እንዳስነበበን፣ አንድአንድ የትግራይ ቄሶቹ በማሪያም ምስል ጀርባ ተደብቀው፣ በዓይኗ ውስጥ ውሃ እያፈሰሱ ፣ አዝና አለቀሰች እያሉ ህዝቡን ያታልሉት ነበር። ትክክል ነው፣ ከቆሻሻው ገና አልፀዳንም፣ እንደዚህ ዓይነት ውሸት በዚህ ዘመን ይደረጋል ብዬ ግን ኤላስብም። በነገራችን ላይ ናትናኤል የራስ ወልደስላሴን ዕቁባቶች ተፈቅዶለት ይቀጨቅጭ ነበር።
ወደ እሬቻ ስንመለስ፣ በመፅሐፍ ቅዱስና ቁርዓን አማኞች ዕይታ፣ የባዕድ እምነት ነው። Period! ዛፍ ቅቤ በመቀባትና መስዋዕት በማቅረብ ላይ የተመሰረተ የአቴቴ ባህል ከሁለቱ ታላቅ እምነቶች አስተምሮ ጋር ይፃረራል። አይ የድሮውን ጣዖት ማምለክ አቁመናል ከሆነ ደግሞ ክርክሩ፣ በግልፅ አውግዞ ወይ የክርስትና አለበለዚያ የእስልምና የምስጋና አምልኮ አካል ማድረግ ነው።
ይሄ የእኔ ሃሳብ ነው እንጂ፣ ሰው በፈለገው ነገር የማመን መብት አለው። ጥላቻን የሚያስተምርና ህዝቦችን የሚከፋፍል እምነት ግን ሃይማኖት ሳይሆን የዘረኝነት ፖለቲካ ቅርንጫፍ ነው። የባንክ ቁጠባ አካውንት ውስጥ ፈጣሪ ገንዘብ ያስገባልሃል፣ ስልጣን ታገኛለህ፣ ባል ታገኛለሽ እያሉ እንደ አሸን የፈሉት የሀሰት ሰባኪዎችም አብዮት የፈለፈላቸው በሃይማኖት ሽፋን ህዝብን የሚያጭበረብሩ የማፍያ ድርጅቶች ናቸው። ህግ ያለበት ሃገር ቢሆን ኖሮ፣ እስር ቤት ውስጥ መማቀቅ ነበረባቸው።

DefendTheTruth wrote: ↑08 Oct 2024, 07:15በአበረ አባባል ሌላ ነገር ትዝ አለኝ። አንድ ወቅት ላይ አፋን ኦሮሞ በቁቤ ይፃፍ ተብሎ ተለፈፈ ና፣ በቅፅበት አንዱ ቄስ ተነሳ ና፣ ቁቤን ከልገፀፃችሁ ተቦቱ አልገባም ብሎዋል ብሎ ተገትሮ ቀረ፣ ተቦቱን ተሸክሞ። ይህን የሰማ ምዕመናን ደግሞ ተደናገጣ ና፣ አረ መላ ይፈለግ አለ ይባላል። ወዲያዉም ወደ አከባቢዉ በለስልጣን ይሄዱ ና፣ ጌታዬ ቁቤ ከልተገፀሰ ታቦቱ ተመልሼ አልገባም ብሎ ዉጭ ተገትሮ ቆሞዋል፣ ቄሶቹም እንደተጎሎቱ ነዉ፣ እባኮትን ቁቤን አስገፅልን ና ታቦቱ ወደ መቅደሱ ተመልሶ እንድገብ ፍቃደኛ ይሁን፣ ያለበለዚያ መዓት ልወርድ ይችላል፣ ምዕመናንም ወደ ቤቱ ተመልሶ አይገባም፣ ታቦቱን ዉጪ ትቶ፤ እባኮትን ፍቃደኛ ይሁኑ ብሎ ጠየቁኣቸዉ ይባላል። ይህን ሁሉ ስያዳምጡ የቆዩትም በለስልጣን፣ በሉ ሁሉን ነገር ተረድቼአለሁ፣ ቁቤን የማስገፀስ ስልጣን የለኝም፣ መግፀስ የምችል ማንም ያለ አይመስለኝም፣ የሕዝብ ነዉና፤ በሉ ታቦቱ እንደ ቆማ ይቅር ብሎ መለሳቸዉ ይባላል።
ይህን መልስ የሰመዉ ቄስ፣ ባሉ እንግዲህ ምዕመናን፣ ልማናችዉን በደንምብ አጠናክሩት፣ ከፍ አድርጉት፣ ታቦቱ ፍቃደኛ እስክሆን ድረስ ፈፅሞ ልመናችዉን አታቁሙ ብሎ ምዕመናኑን ጠየቀ፣ ከዚያም ቦኋላ "ጥሩ ነዉ፣ አሁን ጥሩ ነዉ፣ ታቦቱ ፍቃደኝነቱን አሳይቶዋል፣ እገባለሁ ብሎዋል" አለ ና መንቀሳቀስ ጀመረ ይባላል። ታቦቱም ወደ ቦታዉ ተመለሰ፣ ቁቤም አልተገፀሰም፣ የምል ታርክ ነበር የሰማሁት። አበረ (ጃል ጫላ) አሁን ደግሞ ኢሬቻ ይገፀስ ይለናል፣ ፈጣሪን መማፀን ይገፀስ ይለናላ። የበለዚያ የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጥመናል ይለናል።
የመሬት መንቀጥቀጡም አልደረሰም፣ ጉዳት አላመጣም፣ ኢሬቻም በደማቅ ሁኔታ ተክብሮ ሕዝቡም ተደስቶ፣ ወደ ቤቱ በሰላም ገብቶዋል።
ጃል ጫላ ሀዛናቸዉን ተከናንቦ ወደ ቤታቸዉ ለመመለስ ተገዶዋል። ነበስ ይማር!
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
እሬቻ ከሰሜን ነው ወይስ ከደቡብ ከዬት መጣባችሁ! ኣንልሽም እታለም። ቅዱስ መጽሓፍና ቁርዓን ከወዴት እንደገቡላችሁ እናውቃለን። ዕድሜ ለሰሜን!
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2024, 08:57ካድሬው -..
ወደ እሬቻ ስንመለስ፣ በመፅሐፍ ቅዱስና ቁርዓን አማኞች ዕይታ፣ የባዕድ እምነት ነው። Period! ዛፍ ቅቤ በመቀባትና መስዋዕት በማቅረብ ላይ የተመሰረተ የአቴቴ ባህል ከሁለቱ ታላቅ እምነቶች አስተምሮ ጋር ይፃረራል። አይ የድሮውን ጣዖት ማምለክ አቁመናል ከሆነ ደግሞ ክርክሩ፣ በግልፅ አውግዞ ወይ የክርስትና አለበለዚያ የእስልምና የምስጋና አምልኮ አካል ማድረግ ነው።
ይሄ የእኔ ሃሳብ ነው እንጂ፣ ሰው በፈለገው ነገር የማመን መብት አለው። ጥላቻን የሚያስተምርና ህዝቦችን የሚከፋፍል እምነት ግን ሃይማኖት ሳይሆን የዘረኝነት ፖለቲካ ቅርንጫፍ ነው። የባንክ ቁጠባ አካውንት ውስጥ ፈጣሪ ገንዘብ ያስገባልሃል፣ ስልጣን ታገኛለህ፣ ባል ታገኛለሽ እያሉ እንደ አሸን የፈሉት የሀሰት ሰባኪዎችም አብዮት የፈለፈላቸው በሃይማኖት ሽፋን ህዝብን የሚያጭበረብሩ የማፍያ ድርጅቶች ናቸው። ህግ ያለበት ሃገር ቢሆን ኖሮ፣ እስር ቤት ውስጥ መማቀቅ ነበረባቸው።
-
- Senior Member
- Posts: 12698
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የደብረዘይቱ ቆሪጥ እሬቻ ያመጣው መዘዝ። እግዚአብሄር የደፈሩትን ተጸየፋቸው የቆሙበትን ምድርም አናወጣት፤ ስለጥቂት ጻድቃን ሲል ቁጣውን በምህረቱ ሻረው።
DDT,
ትርኪምርኪ እየፈጠርክ ደመ-ነፍሳዊ ምክንያት በመፈለግ እውነቱን ማምለጥ አትችልም። በዚህ ዘመን ካድሬዎች ከገዳማት እስከ ቤተ-መንግስት የተሰገሰጉ በመሆኑ አንዳች የሚደንቀኝ ነገር የለም። ምን ያልሆነ ነገር አለ በኢትዮጵያ በርካታ የአእምሮ ዘገምተኛ ድርጊቶች እና ተከታዮቻቸው ማየት ያሳፍራል፡
- አዱኛ ፈይሳ ተብሎ ትልቁ የቤተክርስቲያን አባት የሆነው ቄስ በላይ በሰሜን አሜሪካ በአታሞ እሬቻ ሲይስደለቅ አይተናል - መጨረሻው ደግሞ በሌብነት መያዝ ሆነ።
-ሙልጭ ያለው ጫት ቃሚ የበሻሻዱርዬ አብይ አህመድ በደብዳቤ በአንድ የተዋህዶ ቤተስኪያን ሁለት ፓትሪያርክ ሸሞበት። የሲኖዶሱ አድርባይነት ደግሞ አለማዊ ኑሮ በዝቶበት አጨብጭቦ ተቀበለው - መጨረሻው መከፋፈል ሆነ እና ምዕምኑን ጥቁር ጨርቅ ልበሱልን ስልጣናችን ተደፈረ አሉን
- የ4 ኪሎ ቤተ-መንግስት የህግ እና ስርዐት ምንጭ መሆን ሲገባው የጠንቋይ፤ የአጭበርባሪ ነብ፤ የመተት፤ የአጉል ልማድ መፍለቂያ ሆነ። " የዝንዬን ቢሮ አጥብቀህ ፈትሻት" ያለችውን ነብይት እና አብይ አህመድ እሽ! አሜን ! ያለበትን ያዳመጠ እሬቻ ወይ ቆሪጥ ኢትዮጵያን እያወከ እንደሆነ ግልጽ ነው።
-- የሞተ ሰው አስከሬን ከመቃብር አወጣለሁ የሚለው የአብይ አህመድ ሃይማኖት እና ተከታዩ ትኩስ እሬሳ መቃብር አስቆፍሮ "ጰረረፒረረ ዴዳድ" ሙት አላስተኛ ብሎ ተነስ እያለ የሚጮህ የአእምሮዘገምተኛ
እግዚአብሄር ወንጀለኛ እና ሃጢያተኛን እንድማር ጊዜ ይሰጠዋል እንጅ አሳዶ መያዙን አያቆምም። እሬቻ ሃይማኖት ነው ብለህ የምታስብ ከሆነ የአእምሮ ዘገምተኛ ነህ። ሃይማኖት ምን እንደሆነ ገና አታውቅም። እሬቻ ቆሪጥ የጅን አምልኮ ነው። ደብረዘይት ኩሬ የጅን ሳቢዎች መናኸሪያ ነው። እንደ አንተ አይነቶቹ የአእምሮ ድንክዬዎች (ዘገምተኞች) ቆሪጥ እሬቻ ሃይማኖት ነበር መጽሀፉን ላም በልታበት ነው እንጅ ብለው ያስወራሉ። የቆሪጥ መጽሀፍ ላም በላችው ግን ሆህያቱ ለምን ጠፉ ከሰው ዘንድ?
የመሬት መንቀጥቀጡ ከእሬቻ ሰፊ የእሬቻ አካባቢን ማናወጡ የእግዜርን መቀየም ከማሳወቅ ውጭ ሌላ ትርጉም ሊሰጠው አይችልም - ጥፋ ያለው በአይኑ እያየ እሳት ይገባል። አዲስ አበባ እና ደብረዘይት ወይም ሌላ አካባቢ እሬቻ ብሎ በደም እና በጭቃ ሲጨማለቅ እና ሲጨፍር ውሎ መጨረሻ ላይ ከፎቅ ሩጦ በመውጣት ህይወቱን ለማዳን የተጣደፈውን ሰው ብዛት ሁሉ ያውቃል።
እግዜር ለምን ማረ ከሆነ አሁን ችግሩ የአእምሮ ዘገምተና ነህ። የአዲስ አበባ ቤት የተሰራው በድንጋይ ክምር በክምር ነው የርዕደቱ የመጨረሻ ቃታውን እግዜር ቢስብ ዕልቂቱ እጅግ የከፋ ነው። የኢትዮጵያ የከተማ ቤቶች አሰራር የድንጋይ ክምር በመሆኑ አሰቃቂ ነበር። እግዜር ይማርህ - ጭንቅላትህ ትክክል አይሰራም ሆድህ ግን እንደ አሳማ አይጸየፍም የብልግና ሽቅላ ሊገድልህ ነው።

ሰሜን ጠሏን ታለም ያሳፈራት ጉዳይ!
Meleket wrote: ↑08 Oct 2024, 09:58እሬቻ ከሰሜን ነው ወይስ ከደቡብ ከዬት መጣባችሁ! ኣንልሽም እታለም። ቅዱስ መጽሓፍና ቁርዓን ከወዴት እንደገቡላችሁ እናውቃለን። ዕድሜ ለሰሜን!Selam/ wrote: ↑08 Oct 2024, 08:57ካድሬው -..