Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 13892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 01 Oct 2024, 23:50

አጭቤው - ስለ ኮሚኒዝም እንድታስተምሩን?

ከሰሜን ኮርያ ጋር ትብብር አንፈልግም ተባልክ እኮ። ስትፈልግ የጉማሬ ወይንም የአሳነባሪ ቀለብ ሁን። እኔ ምን አገባኝ።

Meleket wrote:
01 Oct 2024, 09:37
ኣዬ እታለም መሽሎክሎክ መቼም የኔ ብለሽ ይዘሽዋል! ሰላም በሌለበት ቀጠና ስደት ድሮም የነበረ ያለም የሚኖርም ክስተት መሆኑን ረስተሻል። ቀጠናችን ሰላም ኣልነበረበትም በመሆኑም ህዝቦቻችን ኤርትራዊያንም ኢትዮጵያዉያንም ሱዳናውያንም ሱማሊዎቹም ወዘተ በገፍ ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይሰደዳሉ። ዜጎቻችን በየተሰደዱበት በምላስ እና የሰምበር አርበኞች ነገር ቆስቋሽነትም እርስ በእርስ ሊጎሻሸሙ ይችላሉ። ይህ የስደት ህይወት ኣንዱ ኣስከፊ ገጽታ ነው። ባርነቱ እጅግ ሲያይልባቸው በአረብ ሃገራት ፎቆች ራሳቸውን የሚፈጠፈጡት ኢትዮጵያዊ እህቶቻችን ምን ያህል እንደሆኑ መቼም ኣትስችውም። ይህም የስደት መጥፎ ገጽታ ነው። ፈውሱም ያንቺና የኛ ሃገር በፍቅር ስሜት በሰላም ስሜት በትብብር ስሜት በመከባበር መንፈስ እንዲሰሩ መጣር ነው። ከዚያ በተረፈ መሰዳደቡና መጎሻሸሙ ትርፉ የዜጎቻችንን ሰቆቃና ስቃይ ማብዛት ብቻ ነው ኣይመስልሽም። እታለም ይህንም ነጻ እይታችንን የበግ ለምድ ነው ልትይን መብትሽ ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ይመችሽ ሰላምም ዋይ እታለም!
Selam/ wrote:
01 Oct 2024, 08:33
አጭቤው - የበግ ለምድ አጥልቀህ፣ ኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ ገብተህ ስትርመጠመጥ፣ ሃገሬን የሚሰድቡትን የሻዕቢያ አይጦች ታዲያ ማን ሃይ ይበላቸው?

አንተ በሃሳብህ ወለንጪቲ ውለህ እያደርክ፣ ሲንጋፖርን አልመው በአሳነባሪ የሚሰለቀጡትን፣ በሃይማኖታቸው ምክንያት የሚሰደዱትንና የሚታሰሩትን፣ በሳዋ በረሃ የሚቀልጡትን፣ ወደ ብፅዕት ኢትዮጵያ ለመጉረፍ አሰፍስፈው የሚጠብቁትንና በቴል አቪቭ የሚተራረዱትን ምስኪን የኤርትራ ክፍለ ሃገር ወገኖቻችንን ማን ይታደጋቸው?

“እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ!”

Meleket wrote:
01 Oct 2024, 02:36

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 21996
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Fed_Up » 01 Oct 2024, 23:59

Selam/ wrote:
01 Oct 2024, 23:50
አጭቤው - ስለ ኮሚኒዝም እንድታስተምሩን?

ከሰሜን ኮርያ ጋር ትብብር አንፈልግም ተባልክ እኮ። ስትፈልግ የጉማሬ ወይንም የአሳነባሪ ቀለብ ሁን። እኔ ምን አገባኝ።

ሰገራዋ,

ወንድሞችሽ ጭቅላታቸውን ካጡ ሌሎቹ ዘመዶችሽ ሆድ እቃቸው ተቦርቡረው ኩላሊታቸው ቢዘረፍ ወይም የአሳ ነባሪ እራት አልሆኑም ካልሽ እኛ ምን አገባን..?

እድሜ ለ ISIS ራቆታችሁን ቀርታችሆል እኮ...

እነዚህስ ኤርትራውያን ናቸው ሊቢያ ላይ አንገታቸውን እያስረከቡ ያሉት? ቅቅቅቅቅቅ ይቅርበለኝ ፈጣሪ ሳቅኩኝ

የኤርትራ አምላክ alive and kicking!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 21996
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Fed_Up » 02 Oct 2024, 00:06

ሰገራዋ starvin Marvin ንገሩኝ ባይ,

ዘርፋጣዋ ኢትዮጵያ የነዚህን ዜጋ ደም ለመበቀል ምን አረገች? መልሱ ምንም...
ትንሽ ለሚዲያ ፍጆታ "ዘራፌዋን ፈሳሙን የአዲስ አበባን ህዝብ ሰብሰባ አደባባይ አውጥታ አቀንቅና" ፀጥ ረጭ ነው ያለችው....ቅቅቅቅቅቅቅቅ

እንኳንም የረከሰው ዜግነት aka ኢትዮጵያውያዊ አልሆንኩ::
ምድረ ቂንጥራም ሁላ ደግሞ ኤርትራውያን ኩላሊት ገለመሌ ይላሉ... በአረቡ አለም ኤርትራዊያን ማለት የተፈሩ እና የተከበሩ እንደሆኑ ማን በነገረሽ:: ዴዴብ ሁላ

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 02 Oct 2024, 05:57

እታለም ደግሞ የብጽዕት ኢትዮጵያ ሰው እንዲህ ዓይነት ስድ ንግግር ይናገራል እንዴ? ባይሆን "ብጽዕና እናስተምራችኋለን" ብትይ እኮ ይቀልሽ ነበር። የኛና የናንተ ኣምላክ እኮ ዮናስንም ከኣሳ ነባሪ ሆድ ያዳነ ኣምላኽ እኮ ነው እታለም። ይሄን ያህል ጭካኔ ምነው ምነው እታለም ኢሰብኣዊነት ኣይደለም እንዴ? በዚህ ባለጌና ኢሰብኣዊ ኣባባልሽ ሰሜን ኮርያም 'ብጽዕት ኢትዮጵያም' እንደታዘቡሽ እንገምታለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኢትዮጵያዊው ቴዲ ኣፍሮ “ፍቅር ያሸንፋል!” ሲል ኣንቺ ‘Selam/ ኢትዮጵያዊቱ’ ደግሞ መፈክርሽ “ጥላቻ ያሸንፋል!” ሆኖ ኣረፈውን? ይገርማል 'የብጽዕት ኢትዮጵያ' ልጆች ነገር “የናት ሆድ ዥጉርጉር” ሲባል እንዲሁም “ዐመለ ክፉን በስም ይደግፉ” ሲባል ለካ እውነት ነው!

Selam/ wrote:
01 Oct 2024, 23:50
አጭቤው - ስለ ኮሚኒዝም እንድታስተምሩን?

ከሰሜን ኮርያ ጋር ትብብር አንፈልግም ተባልክ እኮ። ስትፈልግ የጉማሬ ወይንም የአሳነባሪ ቀለብ ሁን። እኔ ምን አገባኝ።

Meleket wrote:
01 Oct 2024, 09:37
ኣዬ እታለም መሽሎክሎክ መቼም የኔ ብለሽ ይዘሽዋል! ሰላም በሌለበት ቀጠና ስደት ድሮም የነበረ ያለም የሚኖርም ክስተት መሆኑን ረስተሻል። ቀጠናችን ሰላም ኣልነበረበትም በመሆኑም ህዝቦቻችን ኤርትራዊያንም ኢትዮጵያዉያንም ሱዳናውያንም ሱማሊዎቹም ወዘተ በገፍ ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይሰደዳሉ። ዜጎቻችን በየተሰደዱበት በምላስ እና የሰምበር አርበኞች ነገር ቆስቋሽነትም እርስ በእርስ ሊጎሻሸሙ ይችላሉ። ይህ የስደት ህይወት ኣንዱ ኣስከፊ ገጽታ ነው። ባርነቱ እጅግ ሲያይልባቸው በአረብ ሃገራት ፎቆች ራሳቸውን የሚፈጠፈጡት ኢትዮጵያዊ እህቶቻችን ምን ያህል እንደሆኑ መቼም ኣትስችውም። ይህም የስደት መጥፎ ገጽታ ነው። ፈውሱም ያንቺና የኛ ሃገር በፍቅር ስሜት በሰላም ስሜት በትብብር ስሜት በመከባበር መንፈስ እንዲሰሩ መጣር ነው። ከዚያ በተረፈ መሰዳደቡና መጎሻሸሙ ትርፉ የዜጎቻችንን ሰቆቃና ስቃይ ማብዛት ብቻ ነው ኣይመስልሽም። እታለም ይህንም ነጻ እይታችንን የበግ ለምድ ነው ልትይን መብትሽ ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ይመችሽ ሰላምም ዋይ እታለም!
Selam/ wrote:
01 Oct 2024, 08:33
አጭቤው - የበግ ለምድ አጥልቀህ፣ ኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ ገብተህ ስትርመጠመጥ፣ ሃገሬን የሚሰድቡትን የሻዕቢያ አይጦች ታዲያ ማን ሃይ ይበላቸው?

አንተ በሃሳብህ ወለንጪቲ ውለህ እያደርክ፣ ሲንጋፖርን አልመው በአሳነባሪ የሚሰለቀጡትን፣ በሃይማኖታቸው ምክንያት የሚሰደዱትንና የሚታሰሩትን፣ በሳዋ በረሃ የሚቀልጡትን፣ ወደ ብፅዕት ኢትዮጵያ ለመጉረፍ አሰፍስፈው የሚጠብቁትንና በቴል አቪቭ የሚተራረዱትን ምስኪን የኤርትራ ክፍለ ሃገር ወገኖቻችንን ማን ይታደጋቸው?

“እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ!”

Meleket wrote:
01 Oct 2024, 02:36

Selam/
Senior Member
Posts: 13892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 02 Oct 2024, 18:58

አጭቤው - “ፍቅር ያሸንፋልን” በመጀመሪያ ለሻዕቢያ ጉጦች ስበክ መረብን ተሻግረህ ወደ እኔ ከመምጣህ በፊት።

በአንተ ዐይን ያለውን ግንድ ሳታይ ስለምን በሰው ዐይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ትመለከታለህ!

Meleket wrote:
02 Oct 2024, 05:57

Post by Meleket » 03 Oct 2024, 04:28

እታለም ለታሪክ ይሆን ዘንድ ነው ይህን ዘለግ ያለ መልስ ለአንባብያን ያስቀመጥነው። ጥላቻንና በቀልን ሌተቀን የሚሰብኩ አካላት ምንም ይሁኑ ምን “ነዉር ነው። እንዲያ ኣይባልም። ከቻላችሁ እንደ ኢትዮጵያዊው ብላቴና እንደ ቴዲ ኣፍሮ ፍቅርን ስበኩ። ኣሸናፊው ፍቅር እንጂ ጥላቻ ኣይደለም" ብለን ገስጸናል። እዚህ መድረክም ቢሆን እነዚህን ጽሑፎች መታዘብ ትችያለሽ። ሻዕብያም ይሁኑ ጀብሃ ጥላቻን ከሰበኩ እንዲህ ይነገራቸዋል ደርግም ይሁኑ ኢዱዩ ወያኔም ይሁን ወዘተ ጥላቻን ከሰበኩ እንዲህ ይነገራቸዋል።

Inauguration of the New Port!!!!! viewtopic.php?f=2&t=324505
Meleket wrote:
07 Jul 2023, 03:19
Fiyameta wrote:
07 Jul 2023, 02:24
. . .
Abdisa wrote:
07 Jul 2023, 01:05
. . .
Ejersa wrote:
06 Jul 2023, 20:03
. . .
Weyane.is.dead wrote:
06 Jul 2023, 19:54
. . .
Fed_Up wrote:
06 Jul 2023, 18:49
. . .
pushkin wrote:
06 Jul 2023, 18:11
. . .
Kuasmeda wrote:
06 Jul 2023, 12:48
:lol: :..
ሰሚዕናካ ኣሎና "ሜዳ ኵዕሾ" 'ዓቢሰብ' ወዲ ዓበይቲ! በል እስከ ኣብ ጕዳይ 'ልምዓትን ሕንጸትን' ትነጥፍ ዛሎኻ ኢኻ ትመልስ እሞ፡ ብዛዕባ ትግባረ ውጥን 360ሜጋዋት ተሓዳሲ ጸሓያዊ ጸዓት ኤርትራ እንታይ ሓዲሽ ነገር ኣሎ? ትጽቢትና ካባኻ ኢዩ ወደሺ 'ልምዓታዊ ዜና' ኣይትደንጕዬና! ..

ኣብ ክንዲ ፍቕሪ ምኵስኳስ፡ ጽልኢ ምዅስኳስ ግን ንረብሓ መን'ዩ፧ :mrgreen: ንረብሓ ሰብ ፍሉይ ረብሓታት (ሰ.ፍ.ረ.) ከምዝኰነ ጥርጥር የብልናን፡ ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን

ኤርትራዊ ጭዉነት ግን ናበዪ ኣበለ፧ ይገርመና'ሎ!
..

This is the God given opportunity to end TPLF and the war once and for all.
viewtopic.php?f=2&t=290103
viewtopic.php?f=2&t=290432
Fed_Up wrote:
24 Feb 2022, 04:13
All the world's eyes are in Russia/ Ukrainian sagas. While they are at it, the ethos’ army can quietly finish the half-dead terrorists’ organization, TPLF, once and for all without fanfare. Mark my words;
this will happen soon.
God is great!!
Meleket wrote:
24 Feb 2022, 04:30
ዛይመስል’ኡ! . . . የማይመስል ነገር ለኢትዮጵያዉያን ኣትንገር። ..

ኢትዮጵያዉያን የምክክር መድረክ ፈጥረው ሆነ እርስበእርስ ተደራድረው፡ ያለፈው አልፏል ብለው፡ ሰላም ለማስፈን ጥረት ላይ ይገኛሉ፡ ከቻልክ በሃሳብ አግዛቸው፡ ካልሆነ ደግሞ “የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ወንድማማቾች እርስ በእርስ እንዲተላለቁ ነገር አትቆስቁስ:lol: ፡ እንዲህ ዓይነት ተግባራትን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጨዋነትን ስለማያመለክት ነውርም ስለሆነ እንጠየፈዋለን።
..

Fanos will teach the evil agames by taking revenge viewtopic.php?f=2&t=305242
Meleket wrote:
16 Sep 2022, 10:39
ኣሸባሪነቱ በፓርላማም የተነገረት ወያኔ፡ ክፉና የቀቢጸተስፋ ተግባር በኣማሮችና በኣማራ ክልል ቢፈጽም ኣመሉ ፍጥረቱና ባህርይዉም ስለሆነ ነው። ፋኖን የበቀል እርምጃ ውሰድ ብሎ መጎትጎት በዚህም ተገፋፍቶ ፋኖ እንደወያኔ ክፉና የበቀል እርምጃ በትግሮችና በትግራይ ክልል ላይ ከፈጸመማ፡ ፋኖ ከወያኔ በምን ተለዬ ሊባል ነው? ..

የጦ.ጥ. (የጦርነት ጥቅመኛውና) ወደል ካድሬው Hawzen እባክህ በኢትዮጵያውያን መካከል ከቻልክ ፍቅር ዝራ፡ ካልሆነ ደግሞ ዝም በል እንጂ በቀል ኣትስበክ፡ ነውር ነው፡ ብለን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናሳስብሃለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች:mrgreen:

“ወያኔን ኣይቀጡ ቅጣት ቅጡት” ማለት ያባት ነው፡ ነገር ግን ሽሬ ላይ ሆነ ኣክሱም ላይ ዓዲግራት ላይ ሆነ መቐሌ ላይ ሓውዜና ላይ ሆነ ውቕሮ ላይ እንዲሁም ወዘተ ላይ የበቀል እርምጃ ውሰዱ ብሎ ባደባባይ መለፈፍ ግን የጤነኛ ኣእምሮ ኣመለካከት ኣይደለም። ተሳስተሃልና ትታረም ዘንድ ነው "ኣካፋውን ኣካፋ፡ ዶማውንም ዶማ" ብለን እዬነገርንህ ያለነው።
:mrgreen:
Hawzen wrote:
15 Sep 2022, 18:01
Za-Ilmaknun wrote:
15 Sep 2022, 17:18
I think everyone here is no more surprised by such ravenous barbarity for we are familiar with who we are dealing with. TPLF cannibals think of no tomorrow or they do seem not to care about what the reciprocity could be. There will come time--- there will come time

Hopefully, Fanos will teach the evil agames by taking revenge probably in Shire in a day or two.. Because that is the only language agames understand.... :evil: :oops: :mrgreen: :twisted:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group
ይብልዎ ኢላስ ድሙ ተኳሒላ! viewtopic.php?f=2&t=323430
Meleket wrote:
23 Jun 2023, 02:21
የጥላቻ መምህራኖችና የጦ.ጥ. (የጦርነት ጥቅመኞች) ተራ ካድሬዎቻችን ምነው ተንጨረጨራችሁ? ..

ኣንዱ ኤርትራዊ ኣንቂ እንዳለው "እናንተ ብትጨፈኑ፡ ዓለም የጨለመባት የሚመስላችሁ" ተራ ካድሬዎች፡ ኣሁን እናንተ እስቲ በዬትኛው መለኪያ ነው "ሕዝባዊ ግንባርን" ዬምትወክሉት? እናንተ በቂምና በበቀል ስለታወራችሁ ድፍን የኤርትራ ህዝብ በቂምና በበቀል ዬሚታወር ይመስላችኋልን? ..

ደግሞስ የትግራይ ታጋዮች ከኤርትራውያን ታጋዮች ጐን ናቅፋ ላይም ሳይቀር ተሰልፈው አልተዋደቁምን? ምነው እኒያ ቅኑ ዓላማ ኣንግበው "የኤርትራ ህዝብ የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብት አምነው" የተዋደቁትን ታጋዮች ሰማእታትነታቸውን ካዳችሁ? አቤት ታሪክ መካድ? ይህን ስንል የኤርትራን ሰማእታት ሃውልት ያፈረሱ ኣካላትን አትኮንኑ፡ መጥፎ አድራጊዎችን ነቅሳችሁ በማጣት አትኮንኑ አላልንም። ነገር ግን ሙሉዉን ህዝብ ባንድ ፈርጃችሁ "ሰማእታት" የለውም ብሎ መሳለቅ ነውር ነው። ደምህቶችም ሳይቀሩ ይታዘቧችኋል። ..

ትግራይና ህዝቧ ሰማእታቶቻቸውን በፈለጋቸው ቀን ቢያከብሩ ምን ጥልቅ ያደርጋችኋል። ጥላቻን መስበክስ ለኤርትራ ህዝብ ዬሚፈይደው ምንድ ነው? ይልቅስ ኤርትራ የኃይል ኣቅርቦቷን ወደ 360ሜጋ ዋት ከፍ ታደርግ ዘንድ እጅጌያችሁን ሰብስባችሁ ብትሰሩ ኣይሻልምን?
ዝምብላችሁ እንዳበደ ውሻ በየቦታው ከመልከስከስ?
Weyane.is.dead wrote:
22 Jun 2023, 11:04
.. .. ..
pushkin wrote:
22 Jun 2023, 12:22
.. .. ..
Zmeselo wrote:
22 Jun 2023, 12:58
.. .. ..
sesame wrote:
22 Jun 2023, 13:50
.. .. ..
በሉ እስቲ ደግሞ ሌሎች ሪሞርኬዎቻችሁን አስከትላችሁ ተንጨርጨሩ . . . የጥላቻ መምህራኖችና የጦ.ጥ የጦርነት ጥቅመኞቻችን ተራ ካድሬዎች። "እናንተ ተዋጉ እኛ እንዝፈንላችሁ" ዬሚለውን 'ድንቁን' ዜማችሁንም ኣንጐራጉሩ፡ የኛ 'ጀግኖች' . . . ኣቤት ጀግነታችሁን እኮ ዓለም አድንቆ አድንቆ ኣልጠግብ ኣለው . . . ኣደ ወሊዳ ትምከን! ..

"ክብርን ሞጐስን ንስለ መሰሎምን ክብረት ህዝቦምን፡ ኣብ ቅኑዕ ዕላማ ንዝወደቁ፡ ተጋደልቲ ትግራይ"!
ሲጠቃለል ኣንቺም ሆንሽ እኛ የሰው ልጆች እንደመሆናችን መጠን ስህተትን ልንሰራ እንችላለን። ስህተታችን ሲጠቆመን ግን “በጨዋነት ተሳስተናል እናርመዋለን”። በስሜታዊነት ነው እንዲያ ያልነው።” በማለት ለመጪው ትውልድም ትምህርት ዬሚሆን ትህትና ማሳዬት መልካም ይመስለናል። ጭዋው ኅብረተሰባችን በኤርትራዊ ጭዋነት እንዲያ ነው ያሳደገን እኛን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

ሲጠቃለል “ጥላቻን መስበክ” በባህልም በስነምግባርም በሃይማኖትም ዓይን ሲታይ ነውር ነው። ለጤናም ቢሆን መልካም ኣይደለም። ስለዚ በየዕለቱ ጥላቻን ከመስበክ በየዕለቱ ፍቅርን መስበክ ይበጃል ለዚያም ነው “ጽድቅና ኩነኔ ቢኖሩም ባይኖሩም ከክፋት ደግነት ሳይሻል ኣይቀርም” የተባለው። እኛ እንደጎረቤት መጠን ምክራችንን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መለገስ ከባህርያችንና ከኣስተዳደጋችን የመነጨ ተግባራችን ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። መቀበል ኣለመቀበል መብትሽ ነው እታለም። ዐይናችን ፊትም ውስጥም ያሉትን ግንዶቻችንንም ጉድፎቻችንንም ለማራገፍ ያህል ነው መረብንም ግዮንንም ሳንሻገር መልእክታችንን የላክንልሽ። ኣበቃን።

Selam/ wrote:
02 Oct 2024, 18:58
አጭቤው - “ፍቅር ያሸንፋልን” በመጀመሪያ ለሻዕቢያ ጉጦች ስበክ መረብን ተሻግረህ ወደ እኔ ከመምጣህ በፊት።

በአንተ ዐይን ያለውን ግንድ ሳታይ ስለምን በሰው ዐይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ትመለከታለህ!

...

Selam/
Senior Member
Posts: 13892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 03 Oct 2024, 08:38

የመንደፈራው አጭቤ - እኔ ሰላም ያንተን የተለመደ ዝባዝንኬ አላነብም።

ደግሜ ላስረዳህ፣ በቅድሚያ የራስህን ቤት አጽዳ። ፍቅር ያሸንፋልን በመጀመሪያ ለክፍለ ሃገርህ ጉጦች አስተምር።

የአንተ የአጭበርባሪነትህ ብዛት ግን ፣ እነሱ 24/7 አፋቸውን ሲከፍቱ ፀጥ ለጥ ትልና እኔ ሰላም የምፅፈውን አንድም ሳይቀርህ ትነቅፋለህ። ከአንተ የእባብ አስመሳይ ባህርይ ፣ እነሱ ጥላቻቸውን በግልፅ የሚከረፉት ይሻላሉ። ወለንጪቲን!

Meleket wrote:
03 Oct 2024, 04:28

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 03 Oct 2024, 09:12

እታለም የጽሑፋችን ዓላማ ላንቺ ብቻ ኣይደለም። ኣንቺ የኛን 'ዝባዝንኬ ኣታንብቢ' የራስሽን ኣንብቢ።

“ፍቅር ያሸንፋል!” ዬሚለውን ብሂል ለሃገራችን ሰዎች ለክልላችን ሰዎች ለክፍለሃገራችን ሰዎች ብለን መከፋፈል መልካም ኣይደለም። የሰው ልጆችን ሁሉ ስለሚመለከት መስማት ለሚፈልጉ ለሰው ልጆች ሁሉ ይነገራል።

እታለም ኣንቺን ዬምንነቅፈው፡ ካንቺ እንዲህ ዓይነት ነገር ስለማንጠብቅ ነው። ከዚህ በፊት ትጽፊያቸው የነበሩ በጨዋነት የተሞሉ ሃሳቦችሽ ወርደው ወደ ስድብ በማምራትሽ ኣዝነናል። “ጥላቻቸውን በግልጽ የሚከረፉት ይሻላሉ” ላልሽው ዬሚሻልሽን ኣንቺ ነው ዬምታውቂው። የእኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የማይናወጥ ጽኑ እምነት ግን "አሸናፊው ፍቅር ነው! ጥላቻ በፍጹም ሊያሸንፍ ኣይችልም።"

ማንም ይሁን ማን የጥላቻ ፖለቲካን ካራገበ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንዲህ እንነቅፋለን viewtopic.php?f=2&t=351482
Meleket wrote:
02 Oct 2024, 06:34
ድሮ ነው ኣሉ ኤርትራ ውስጥ ጉምቱውን ሊቀሊቃዉንትና ቦለቲከኛ ቢትወደድ ኣስፍሃ ወልደሚካኤልን በመጥረቢያ ሊገሉ ሲሉ የሆኑ ልጆች እጅከፍንጅ ተያዙ። ልጆቹ ለፍርድ ሲቀርቡ፡ ቢተወደዱ እንዲህ ኣሉ “እነዚህ ጨቅላ ህጻናት ምን ያውቃሉ? ተልከው እንጂ! ስለዚህ ፍቷቸው ምንም ዓይነት ፍርድ እንዳትሰጧቸው። ምንም ኣያውቁም። ችግሩ ያለው ከላኳቸው ኣካላት ዘንድ ነው።” ኣሉ። ምን ለማለት ነው፡ እነዚህ በዘፈን ታጅበው የእርስ በእርስ ጥላቻን እንዲያራግቡ የተደረጉ ልጆች ምንም ዬሚያዉቁት ነገር ዬለም። ችግሩ ያለው እነሱን ያሰማራ ኣካል ላይ ነው። የደብረጽዮን ግሩፕ ነው ወይስ የጌታቸው ግሩፕ ይህን መሰሉን ጥላቻ የሚያዛምተው መመርመር አለበት። ለአፋቸው ከሁሉም ጋር ሰላም እንሻለን እያሉ፡ እንዲህ ልቅ ጥላቻን በጐዳና ዬሚያስተጋቡ ልጆቻቸውን መላካቸው በጣም ስህተት ነው እንላለን የኢትዮጵያዉያን እርስበእርስ ፍቅርንም የምንመኝ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወዳጃችን Wedi ለአስተማሪው መረጃህ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ከልብ አመስግነንሃል።

Wedi wrote:
30 Sep 2024, 19:49
.. .. ..
እነ Misrq, ዘመነ ካሴ እና እና አስረስ ማረ አብረብን እንሰራልን የሚሏቸው ትግሬዎች ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ስር የሰደደ ነው!

በቪዲዮው የሚናገሩት ትርጉሙ ምን ይላል፦
ጓደኞቼ! እንሂድ!
የት?
ቀብር!
ማን ሞቶ ነው?
አማራ!
ማን ገደለው?
ታጋይ (የትህነግ ታጣቂ)
"እሰይ ደግ አደረገ"

Please wait, video is loading...
ጥላቻን ካራገቡ ኣዛውንቶችንም ቢሆን ግድ ዬለንም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር እንዲህ እንነቅፋለን viewtopic.php?f=2&t=351342
Meleket wrote:
30 Sep 2024, 03:29
እኒህ ዓረቂ የጠገቡ ዬሚመስሉ ኣዛውንት ምነው እንዲህ ርካሽና ኣፍራሽ ንግግር ኣበዙ። ጭፍን የህዝብ ጥላቻ ዬትም ኣያደርስም። ደሞስ በመከላከያ ምኒስትርነት አገራቸውን ያገለገሉት እነ ዶ/ር ኣብርሃም በላይና እነ ጋዜጠኛ ኣርኣያ ተስፋማርያም እነ ነፍስኄር ፍሬው ኃይሉ ወዘተ ይታዘቡኛል ኣይሉምን። ይህ በዓረቂ እና በካቲካላ የደፈረሰና የተዛባ ኣፍራሽ ኣመለካከት መታረም ይገባዋል እንላለን ለቀጠናችን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሰላምም ዬምንተጋው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
kebena05 wrote:
28 Sep 2024, 22:07
የሚሉሽን ብትሰሚ ገበያ ባልወጣሽ ነበር

Please wait, video is loading...

Axumezana wrote:
28 Sep 2024, 18:54
Selam/ wrote:
03 Oct 2024, 08:38
የመንደፈራው አጭቤ - እኔ ሰላም ያንተን የተለመደ ዝባዝንኬ አላነብም።

ደግሜ ላስረዳህ፣ በቅድሚያ የራስህን ቤት አጽዳ። ፍቅር ያሸንፋልን በመጀመሪያ ለክፍለ ሃገርህ ጉጦች አስተምር።

የአንተ የአጭበርባሪነትህ ብዛት ግን ፣ እነሱ 24/7 አፋቸውን ሲከፍቱ ፀጥ ለጥ ትልና እኔ ሰላም የምፅፈውን አንድም ሳይቀርህ ትነቅፋለህ። ከአንተ የእባብ አስመሳይ ባህርይ ፣ እነሱ ጥላቻቸውን በግልፅ የሚከረፉት ይሻላሉ። ወለንጪቲን!

Meleket wrote:
03 Oct 2024, 04:28
ለምን እነቀፋለሁ ብሎ ወደ ስድብ መውረድና ማኩረፍም መልካም ኣይደለም።

Selam/
Senior Member
Posts: 13892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 03 Oct 2024, 14:16

አጭቤው - በመጀመሪያ ቤትህን አጽዳ አልኩህ ኦኮ። በምን ቋንቋ ደግሜ ላስረዳህ?
Meleket wrote:
03 Oct 2024, 09:12

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 04 Oct 2024, 02:38

እታለም ቤታችንን ሆነ ቀጠናችንን ለማጽዳት እንተጋለን። ቤታችን ጸድቶ ቀጠናችን ካልጸዳ፡ ቀጠናችን ጸድቶ ቤታችን ካልጸዳ፡ የጽዳት ስራው በትክክል ተከናውኗል ለማለት ስለማይቻል።
Selam/ wrote:
03 Oct 2024, 14:16
አጭቤው - በመጀመሪያ ቤትህን አጽዳ አልኩህ ኦኮ። በምን ቋንቋ ደግሜ ላስረዳህ?
Meleket wrote:
03 Oct 2024, 09:12

Selam/
Senior Member
Posts: 13892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 04 Oct 2024, 06:05

የመንደፈራው አጭቤ - በመጀመሪያ የራስ ቤት ሳይጸዳ አካባቢ አይጸዳም። አስመሳይና ቀናተኛ ብቻ ነው የጎረቤቱ ጉይፍ ቀድሞ የሚታየው።
Meleket wrote:
04 Oct 2024, 02:38

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 04 Oct 2024, 10:16

እታለም ኣዎን ባንቺ ኣስተሳሰብ እንደማይቻል ነግረሽናል ሰምተንሻልም። “ፍቅር ያሸንፋል!” የሚል ዓርማ ባነገብነው በኛ ኣስተሳሰብ ግን የራስ ቤትንም አካባቢንም በፍቅር መንፈስ በጋራ ማጽዳት ይቻላል።

ትክክል ብለሻል አስመሳይና ቀናተኛ ሰው የጎረቤቱ ‘ጉይፍ’ ቀድሞ ይታየዋል ብቻ ሳይሆን፡ የራሱ ‘ጉይፍ’ ኣይታዬውም፡ ለምን ተነቀፍኩ ብሎ በማኩረፍም ለስድብ ይሯሯጣል። 'ጉይፍ' ዬሚለውን ቃልሽ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጉድፍ ብለን አንብበነዋል።

Selam/ wrote:
04 Oct 2024, 06:05
የመንደፈራው አጭቤ - በመጀመሪያ የራስ ቤት ሳይጸዳ አካባቢ አይጸዳም። አስመሳይና ቀናተኛ ብቻ ነው የጎረቤቱ ጉይፍ ቀድሞ የሚታየው።
Meleket wrote:
04 Oct 2024, 02:38

Selam/
Senior Member
Posts: 13892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 04 Oct 2024, 15:45

የመንደፈራው አጭቤ - ትክክል ነው የራስህም ፡ የጉጥ ሻዕቢያ ጉድፍም አይታይህም። እዚህ ከእኔ ጋር ስትመላለስ እነሱ መርዛቸውን በተደጋጋሚ እረጭተዋል። ምናልባትም አንደኛው እባብ አንተው እራስህው ልትሆን ትችላለህ።
Meleket wrote:
04 Oct 2024, 10:16

Post by Meleket » 07 Oct 2024, 00:32

እታለም ጉዳይሽ ስለ እነሱ ነው። ስለኛ ደግሞ በምናልባት የተቀመመ እርግጠኝነት የጎደለው ሃሳብ ላይ መሆንሽን ኣጢነናል። የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እላይ ቁልጭ ብሎ ሰፍሯል። ሰላም ሁኝ!
Selam/ wrote:
04 Oct 2024, 15:45
የመንደፈራው አጭቤ - ትክክል ነው የራስህም ፡ የጉጥ ሻዕቢያ ጉድፍም አይታይህም። እዚህ ከእኔ ጋር ስትመላለስ እነሱ መርዛቸውን በተደጋጋሚ እረጭተዋል። ምናልባትም አንደኛው እባብ አንተው እራስህው ልትሆን ትችላለህ።
Meleket wrote:
04 Oct 2024, 10:16
እታለም ኣዎን ባንቺ ኣስተሳሰብ እንደማይቻል ነግረሽናል ሰምተንሻልም። “ፍቅር ያሸንፋል!” የሚል ዓርማ ባነገብነው በኛ ኣስተሳሰብ ግን የራስ ቤትንም አካባቢንም በፍቅር መንፈስ በጋራ ማጽዳት ይቻላል።

ትክክል ብለሻል አስመሳይና ቀናተኛ ሰው የጎረቤቱ ‘ጉይፍ’ ቀድሞ ይታየዋል ብቻ ሳይሆን፡ የራሱ ‘ጉይፍ’ ኣይታዬውም፡ ለምን ተነቀፍኩ ብሎ በማኩረፍም ለስድብ ይሯሯጣል። 'ጉይፍ' ዬሚለውን ቃልሽ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጉድፍ ብለን አንብበነዋል።

Selam/ wrote:
04 Oct 2024, 06:05
የመንደፈራው አጭቤ - በመጀመሪያ የራስ ቤት ሳይጸዳ አካባቢ አይጸዳም። አስመሳይና ቀናተኛ ብቻ ነው የጎረቤቱ ጉይፍ ቀድሞ የሚታየው።
Meleket wrote:
04 Oct 2024, 02:38

Somaliman
Member+
Posts: 6676
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Somaliman » 07 Oct 2024, 07:34

Abere wrote:
13 Sep 2024, 11:05
If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Your analogy is based on bullsh'it.

Crimea cannot be back to Russia, as it's already occupied by Russia and is de facto part of Russia. It should be back to Ukraine where it belongs. While Assab never belonged to Ethiopia and has always been part and parcel of Eritrea and remains as such.

Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 14385
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Deqi-Arawit » 07 Oct 2024, 07:39

Somaliman wrote:
07 Oct 2024, 07:34
Abere wrote:
13 Sep 2024, 11:05
If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Your analogy is based on bullsh'it.

Crimea cannot be back to Russia, as it's already occupied by Russia and is de facto part of Russia. It should be back to Ukraine where it belongs. While Assab never belonged to Ethiopia and has always been part and parcel of Eritrea and remains as such.
The Simple answer to the rambling of the low IQ is,

Ethiopia is a beggar country on which its existence is dependent on the white man while Russia is independent in every aspect be it energy, food, nuclear, science you name it. Hence the analogy is totally out reach to compare Russia and the pathetic country so called Ethiopia.

Selam/
Senior Member
Posts: 13892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 07 Oct 2024, 08:17

የመንደፈራው አጭቤ - እኛ፣ እነሱ እያልክ አታምታታ። አንተም እነሱም እነ “እኛም” አንድ ናችሁ፣ ስም እየለዋወጣችሁ መርዛችሁን የምትረጩ ዕኩዬች!
Meleket wrote:
07 Oct 2024, 00:32

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 07 Oct 2024, 08:40

እታለም ሰላም ብቻ ሁኝ!

"ከእነሱ . . . ከምናልባት . . ከልትሆን ትችላለህ" ወደ "አንድ ናችሁ" መሸጋገርሽን ነግረሽናል። በርቺ ብቻ ሰላሙንም ያብዛልሽ!

Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 08:17
የመንደፈራው አጭቤ - እኛ፣ እነሱ እያልክ አታምታታ። አንተም እነሱም እነ “እኛም” አንድ ናችሁ፣ ስም እየለዋወጣችሁ መርዛችሁን የምትረጩ ዕኩዬች!
..
Selam/ wrote:
04 Oct 2024, 15:45
የመንደፈራው አጭቤ - ትክክል ነው የራስህም ፡ የጉጥ ሻዕቢያ ጉድፍም አይታይህም። እዚህ ከእኔ ጋር ስትመላለስ እነሱ መርዛቸውን በተደጋጋሚ እረጭተዋል። ምናልባትም አንደኛው እባብ አንተው እራስህው ልትሆን ትችላለህ
..

Selam/
Senior Member
Posts: 13892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 07 Oct 2024, 08:55

የመንደፈራው አጭቤ - ከፈለግህ እኔ ወይንም እኛ ፤ ሻዕቢያ ወይንም አስካሪ በል ፣ እኔ ምናገባኝ። ግን እርስ በእራሳችሁ ስለምትወካከሉ፣ እርስዎ ጌቶች ደግሞ ፈቅደው ባለብዙ ቀንድ ወኪላቸው ነኝ ስላሉ፣ ለእኔ እዚሆ ፎረም ላይ ያላችሁት ሁላችሁም አንድ ናችሁ።
Meleket wrote:
07 Oct 2024, 08:40

Post Reply