Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 01 Oct 2024, 04:04

ወዳጃችን Axumezana ኤርትራም ሆነች ያሁኗ ኢትዮጵያ የቀኝ ገዢዎች የቅርምት ውጤት ናቸው። እስቲ ራስህ ባመጣሀው በዚህ ካርታ ውስጥ ኢትዮጵያ የሚል ቃል ኣሳዬን? ተብለህ መልሱ ሲጠፋህ ወደ ተረት ተረት ዞርክ። የተረተረቱን ጉዳይ “ኣይንሕሾ ኣይንሓምቖ” ነው ነገሩ!

ካርታህ ላይ የ"TIGRE” ዋ “T” ተከዜን አልተሻገረችም፡ ይህንን ሃቅ ኣጢነህዋልን? ብለን አንሳለቅብህም።
Axumezana wrote:
01 Oct 2024, 03:29
Debtera Meleket it looks you are trying to fill the vacuum of your insecurity እንደ ኬኛዎቹ ተረት ተረት በማውራት፥ I assure you that you will be always confused and insecure unless you accept the reality that Eritrea is a fake country created by the Italians.
እዚህ ላይ ደግሞ ላክሱም ሰው የተላከ መልእኽት ኣለልህና እባክህ ለዋናው ኣድርስለት ወዳጃችን Axumezana viewtopic.php?f=2&t=351359

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 01 Oct 2024, 07:19

አጭቤው - ደግሞ ከላስታና ከዘመነ ክርስቶስ ወደ ቅድመ አክሱምና ዘመነ አብርሃም ሸሸህ? ቀስ ብለህ ደግሞ ድንቅነሽም ሃማሴን ነች እንዳትለን። ቀጥለህ ደግሞ፣ ማጭድና መዶሻ ከቀይ ባህር ውስጥ ይዞ ከወጣው ፆታ-የለሽ ፍጡር ነው የመጣነው በለና።

አትሞቦጫረቅ፣ ኤርትራ በቱርክ ግብፅና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ተሸራርፋ ተሸራርፋ በወሳንሳና በአፈ-ታሪክ የቆመች ግን ስር-መሰረት የሌላት ክፍለ ሃገር ናት። ለዚህም ነው የሻዕቢያ ፍልፍሎች እንደቀላዋጭ ጣሊያን፣ ሲንጋፖርና፣ ሰሜን ኮርያን ለመሆን በየጊዜው የሚቀላምዱት፣ እንደዚያም ሆኖ ግን ሁሌ በጠዋት ሲነሱ የብፅዕት ስበት ወደ እየሩሳሌም ሳይሆን ወደ ላስታ ፊታቸውን እንዲያዞሩ የምታደርጋቸው። “እንዴት አደርሽልሽልኝ ህብለ ሰረሰሬና መቅኔዬ ኢትዮጵያዬ፣ ልክድሽ ብሞክርም ባስመስልም በፍፁም አልሆንልኝ አለኝ!”

Meleket wrote:
01 Oct 2024, 02:52

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 01 Oct 2024, 09:19

እታለም ፈረንጆቹ ፈርፍረው ያገኟትን ሉሲን ለካ “ድንቅነሽ” ብላችሁ ኣጥምቃችኋታል። ኣዪ ሉሲ። የሉሲን እናት፡ “ኣደ ሉሲ” እንላታለን እንዲያም እያደርግን ከኣዱሊስ ጋር እንስተዋውቅሽ እንጂ። መቼም የመጀመሪያዎቹ ኣሳ ኣስጋሪዎች የኛዎቹ የኣብዱር ኗሪዎች መሆናቸውን ቡያ ላይ ዬተገኘው ቅሬተ ኣካል ገልጾታል ብለን ምስጢር ኣናወጣም።።

ኤርትራ ኤርትራን እንጂ ሲንጋፖር ሆነ ሰሜን ኮርያን እስጦብያ ሆነ ቡልጋሪያ ልትሆን ኣትችልም ብለን እኮ እቅጩን ነግረናችኋል።

እታለም የኢትዮ መረጃ ፎረም ነጻ ኣዉጪ ግንባር (ኢ.መ.ፎ.ነ.ኣ. ግ.) የምላስና የሰምበር አርበኞች ጉምቱ ተራ ካድሪያችሁና ኣባላችሁ ወዳጃችን Axumezana እዚህ ላይ viewtopic.php?f=2&t=351359 መልእክት ስላለው እስቲ ንገሪው። እስከ አሁን ካርታችሁ ላይ 'T'ን ከ'TIGRE' ፈልቅቃችሁ ተከዜን ለማሻገር ኣልቻላችሁም ኣይደል? ከ3ሺ ዓመታት በላይ ታሪክ ያለውን ኢትዮጵያ የሚለውን ህብለ ሰረሰርሽንና መቅኔዬሽንም የሚገልጽ ቃል ካርታው ላይ ልታሳይን ኣልቻልሽም እኮ እታለም። ባመጣችሁት ካርታ እዬጠቀለልናችሁ ነው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። በኤርትራ ጉዳይ ዋዛ ዬለም!

Selam/ wrote:
01 Oct 2024, 07:19
አጭቤው - ደግሞ ከላስታና ከዘመነ ክርስቶስ ወደ ቅድመ አክሱምና ዘመነ አብርሃም ሸሸህ? ቀስ ብለህ ደግሞ ድንቅነሽም ሃማሴን ነች እንዳትለን። ቀጥለህ ደግሞ፣ ማጭድና መዶሻ ከቀይ ባህር ውስጥ ይዞ ከወጣው ፆታ-የለሽ ፍጡር ነው የመጣነው በለና።

አትሞቦጫረቅ፣ ኤርትራ በቱርክ ግብፅና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ተሸራርፋ ተሸራርፋ በወሳንሳና በአፈ-ታሪክ የቆመች ግን ስር-መሰረት የሌላት ክፍለ ሃገር ናት። ለዚህም ነው የሻዕቢያ ፍልፍሎች እንደቀላዋጭ ጣሊያን፣ ሲንጋፖርና፣ ሰሜን ኮርያን ለመሆን በየጊዜው የሚቀላምዱት፣ እንደዚያም ሆኖ ግን ሁሌ በጠዋት ሲነሱ የብፅዕት ስበት ወደ እየሩሳሌም ሳይሆን ወደ ላስታ ፊታቸውን እንዲያዞሩ የምታደርጋቸው። “እንዴት አደርሽልሽልኝ ህብለ ሰረሰሬና መቅኔዬ ኢትዮጵያዬ፣ ልክድሽ ብሞክርም ባስመስልም በፍፁም አልሆንልኝ አለኝ!”

Meleket wrote:
01 Oct 2024, 02:52

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 02 Oct 2024, 00:14

አጭቤው - ደግሞ ብለህ ብለህ በድንቅነሽም የዓይንህ ትል መርገፍ ጀመረ? በቃ ማጭበርበርና ታሪክ መፈብረክ ባህላችሁ ነው ማለት ነው።

እናንተ ዕርጉም ሻዕቢያዎችና ወያኔዎች ምንድነው እዛ በረሃ ውስጥ ስትኖሩ የነደፋችሁ? አክሱመ-ጩፋ ካርታ እንደሚሰርዘውና እንደሚደልዘው፣ አንተም በተመሳሳይ የሴትዮዋን ስም መለወጥ አማረህ። ።

መንደፈራህ ከትግራይ ጉያ ስር ተሰንጥራ የተዘራች ዘር ስለሆነች፣ ድንቅነሽ፣ ላስታ፣ ዋልድባ፣ አዲስአባ ሲባል መቅኒህ ድረስ ይነዝርሃል።
እንዳትረሳ “እንዲት አደርሽ ብፅዕት ኢትዮጵያ?”

Meleket wrote:
01 Oct 2024, 09:19

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 02 Oct 2024, 05:39

እታለም መቼም ባንቺ ቤት እፍረትና ይሉኝታ ቀርቷል። ትላንት ኮሎኒያሊስት ሌቦች ዓይነኩሉን ገንዘቧ ላይ ያተመች ምናምን እያልሽ ስሟን ስታጎድፊ የነበረች ሃገር ሊቃዉንት ተመራምረውና በርብረው ያገኙልሽን ቅሬተ አካል “ድንቅነሽ” ነው ስሟ ብለሽ ግግም ትያለሽ።

ጎበዝ መቼም ቅሪቷን ያገኟት ‘ሉሲ’ ብለውም ለሃዳሯ ‘እመቤት’ ስም ያወጡላት ኣሜሪካዊ ፓሊዮኣንትሮፖሎጂስት Donald Johanson እና ተማሪያቸው Tom Gray መሆናቸውን ድፍን ዓለም ያውቀዋል። ይሄው ሕያዉ ማስረጃውን መዳሰስ ይቻላል .. ..
https://theconversation.com/lucy-discov ... ins-227866

https://edition.cnn.com/2023/06/13/worl ... index.html

A sculptor's rendering shows what Australopithecus afarensis looked like 3.2 million years ago.
Dave Einsel/Getty Images

እናንተ ደግሞ ተመርምሮ ዕድሜው ተቀምሮ የተሰጣችሁን የምርምር ውጤት ቢደንቃችሁ የሃዳሯን “እመቤት” - “ድንቅነሽ” ብላችኋት ኣረፋችሁ። ግሩም ስም መርጣችኋል።

ታላቁ ፕሮፌሰሩ ግን ደመነፍሳቸው ነግሯቸዋል የሃዳሯ ቅሪተ ኣካልን ሉሲ ሲሏት። “ብርሃኗ” እንደማለት ነው እኮ! እናቷን ኣደ ሉሲ ካልናት አደሉሲ ማለት ደግሞ የብርሃን እናት ማለት ይሆናል። እዚያው ስምጥ ሸለቆ ውስጥ አዱሊስ አካባቢ ጉብኝታችንን ስንቀጥል በምጽዋዕ በኩል “እምኩሉ” ማለትም እመ- ኩሉ ላይ እንደርሳለን፤ ከዚያ በኋላ ኣንግዲህ መንገዱን ኣሳይተናችኋል ታሪኩን ቀጥሉት። መቼም ይሄ ሰምታችሁት ዬማታውቁ ኤርትራዊ ታሪክ በመሆኑ ተረት ተረት ሊመስላችሁ ይችላል ብለን አንሳለቅባችሁም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ቅድመ ሉሲ፡ ቅድመ ኣክሱም ታሪክ ምንጩ ኤርትራ ሆኖ ቁጭ። እስቲ በይ እቴ የስድብ ኣቁማዳሽን ክፈቺና እየቸረቸርሽ ትንሽ ደግሞ ተንጨርጨሪ ባያሌው!

Selam/ wrote:
02 Oct 2024, 00:14
Meleket wrote:
01 Oct 2024, 09:19

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 02 Oct 2024, 07:33

አጭቤው - የቅናት ቅንቅን ሲያሳክክህ ይኖራል እንጂ እኛ አዲስ አበባ መሃል የምትገኘውን ወይዘሪት መጠሪያዋን ድንቅዬ ድንቅነሽ ብለናታል።

አንተ የዕንቁላል ተሸካሚነት ባህርይ ስላለህ ፈረንጅ መጥኖ በሰጠህ መስፈሪያ ኤርትራ፣ ሉሲ፣ ሉቺያኖ፣ ሎንጊ እያልክ ተርመጥመጥ ። እኛ አቢሲኒያ ሲሉ የለም ኢትዮጵያዊ ነን እንላለን፣ ኮፊ ሲሉ አይ ቡና ነው እንላለን፣ ናይል ሲሉ ሰነፎች አባይ በሉ እንላለን፣ ብላክ ላየንን ጥቁር አንበሳ፣ ካኒስ ሲሉ ቀይ ቀበሮ እንላታለን።

“እንዴት አደርሽ ብፅዕት ኢትዮጵያ!” አልክ?

Meleket wrote:
02 Oct 2024, 05:39

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 02 Oct 2024, 07:37

አጭቤው - ይኸውልህ አምሳልህ፥

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 02 Oct 2024, 08:32

ወደው ኣይስቁ፡ በመረጃ ስትወጠሪ መቼም መንደፋደፍ ኣመልሽ ነው። እሽ እታለም ሉሲን ወይም ድንቅነሽን መርምረው ያገኟትን ስምም ያወጡላትን ጠቢባኖች ኣሜሪካዊ ፓሊዮኣንትሮፖሎጂስት Donald Johanson እና ተማሪያቸው Tom Gray ደግሞ የለም ዳኘው ዮሃንስና ተምትም ጌራ ናቸው በይና ኣስቂና። አዲስ አበባ ወይም በራራ ወይም ፍንፍኔ ወይም ሸገር ውስጥ መገኘቷ እኮ አንቺ ቀምጣሌዋን እየጋጥሽ ልታቆናጽቢያት የሞከርሻት የኣሜሪካን ጠቢባኖች ስራ ነው እታለም።

እታለም በፈረንጆቹ የምርምር ውጤት ተደንቃችሁና ተደምማችሁ “ድንቅነሽ” “ድንቄ” ማለታችሁ እኮ ግሩም ነው። ችግሩ የሚመጣውና ጉድሽ ዬሚፈላው የ“ሉሲ” ቅሬተ ኣካል የተገኘባት ስፍራ የሃዳር ሰዎች ዓፋሮቹ ማን ብለው ይጠሯታል የሚለው ጉዳይ መፈተሽ የተጀመረ ለታ ነው። አንልሽም።

እንዴዴዴ ደሞ ናይል በሉ ስትባሉ ለምን ግዮን ኣትሉም፡ መጸሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው እኮ ግዮን እንጂ ኣባይ ኣይደለም ኣንላችሁም ምን ኣግብቶን፡ ለመሰደብ። ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል መቼም ግሪኮች ኣይደሉም ኣይደል ያወጡት፡ ግን ግእዝኛ ነው ወይስ ኣማርኛ ወይስ ትግርኛ ወይስ ኦሮምኛ ብለን ኣንጠይቅሽም ምን ኣገባን! እስቲ የስድብ ኣቁማዳሽን ደግሞ ክፈቺ እንታዘብሽ የ’ብጽዕት ኢትዮጵያ” ብጹእቲቱ Selam/ ታለማችን!

“ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!”
Selam/ wrote:
02 Oct 2024, 07:33
አጭቤው - የቅናት ቅንቅን ሲያሳክክህ ይኖራል እንጂ እኛ አዲስ አበባ መሃል የምትገኘውን ወይዘሪት መጠሪያዋን ድንቅዬ ድንቅነሽ ብለናታል።

አንተ የዕንቁላል ተሸካሚነት ባህርይ ስላለህ ፈረንጅ መጥኖ በሰጠህ መስፈሪያ ኤርትራ፣ ሉሲ፣ ሉቺያኖ፣ ሎንጊ እያልክ ተርመጥመጥ ። እኛ አቢሲኒያ ሲሉ የለም ኢትዮጵያዊ ነን እንላለን፣ ኮፊ ሲሉ አይ ቡና ነው እንላለን፣ ናይል ሲሉ ሰነፎች አባይ በሉ እንላለን፣ ብላክ ላየንን ጥቁር አንበሳ፣ ካኒስ ሲሉ ቀይ ቀበሮ እንላታለን።

“እንዴት አደርሽ ብፅዕት ኢትዮጵያ!” አልክ?

Meleket wrote:
02 Oct 2024, 05:39

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 02 Oct 2024, 19:23

አጭቤው - ዶናልድ ጆንሰን ዕድሜው ስለገፋ፣ ኢትዮጵያውያኖች አያታቸውን ድንቅነሽ ብለው ሰይመዋታል ብለህ ጠበቃ ቁምለት። እኛ ወደፊት ወንድሟ ሲገኝ ደግሞ አቶ ድንቁ እንለዋለን። እንግዲህ ፍርድ ቤት ስትመላለስ ልትኖር ነው። ክፋትና ቅናት ገና ጢምቢራህን ያዞሩታል።

Meleket wrote:
02 Oct 2024, 08:32

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 03 Oct 2024, 04:04

እታለም ወንድሟ 'ሲገኝ' ሆነ ስታገኙት “ኣቶ ድንቁ” በሉት መልካም ኣሰያየም ነው። እነ ኣቶ ዳኘው ዮሃንስና ተምትም ጌራ አይቃወሟችሁም። "የዓፋርን የደንከልን ፍሬዎች ስም ድንቁ ድንነሽ ድንነሽ ደንከል እያላችሁ በሎሬት ጸጋዬ ምናብና ፈርም ተፈላሰፉበት ጎበዞች" እያሉ የግዮን ውሃን የጠጡት የግዮንዳር -የጎንደር ልጆች ማንቶቹም ማንቶቹም ጭምር ሲመክሯችሁ ሰምተናል ብለን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እያሳሳቅን ኣናስተምራችሁም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
Selam/ wrote:
02 Oct 2024, 19:23
አጭቤው - ዶናልድ ጆንሰን ዕድሜው ስለገፋ፣ ኢትዮጵያውያኖች አያታቸውን ድንቅነሽ ብለው ሰይመዋታል ብለህ ጠበቃ ቁምለት። እኛ ወደፊት ወንድሟ ሲገኝ ደግሞ አቶ ድንቁ እንለዋለን። እንግዲህ ፍርድ ቤት ስትመላለስ ልትኖር ነው። ክፋትና ቅናት ገና ጢምቢራህን ያዞሩታል።
.. .. ..
Meleket wrote:
02 Oct 2024, 08:32
ወደው ኣይስቁ፡ በመረጃ ስትወጠሪ መቼም መንደፋደፍ ኣመልሽ ነው። እሽ እታለም ሉሲን ወይም ድንቅነሽን መርምረው ያገኟትን ስምም ያወጡላትን ጠቢባኖች ኣሜሪካዊ ፓሊዮኣንትሮፖሎጂስት Donald Johanson እና ተማሪያቸው Tom Gray ደግሞ የለም ዳኘው ዮሃንስና ተምትም ጌራ ናቸው በይና ኣስቂና። አዲስ አበባ ወይም በራራ ወይም ፍንፍኔ ወይም ሸገር ውስጥ መገኘቷ እኮ አንቺ ቀምጣሌዋን እየጋጥሽ ልታቆናጽቢያት የሞከርሻት የኣሜሪካን ጠቢባኖች ስራ ነው እታለም።

እታለም በፈረንጆቹ የምርምር ውጤት ተደንቃችሁና ተደምማችሁ “ድንቅነሽ” “ድንቄ” ማለታችሁ እኮ ግሩም ነው። ችግሩ የሚመጣውና ጉድሽ ዬሚፈላው የ“ሉሲ” ቅሬተ ኣካል የተገኘባት ስፍራ የሃዳር ሰዎች ዓፋሮቹ ማን ብለው ይጠሯታል የሚለው ጉዳይ መፈተሽ የተጀመረ ለታ ነው። አንልሽም።

እንዴዴዴ ደሞ ናይል በሉ ስትባሉ ለምን ግዮን ኣትሉም፡ መጸሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው እኮ ግዮን እንጂ ኣባይ ኣይደለም ኣንላችሁም ምን ኣግብቶን፡ ለመሰደብ። ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል መቼም ግሪኮች ኣይደሉም ኣይደል ያወጡት፡ ግን ግእዝኛ ነው ወይስ ኣማርኛ ወይስ ትግርኛ ወይስ ኦሮምኛ ብለን ኣንጠይቅሽም ምን ኣገባን! እስቲ የስድብ ኣቁማዳሽን ደግሞ ክፈቺ እንታዘብሽ የ’ብጽዕት ኢትዮጵያ” ብጹእቲቱ Selam/ ታለማችን!

“ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!”
Selam/ wrote:
02 Oct 2024, 07:33
አጭቤው - የቅናት ቅንቅን ሲያሳክክህ ይኖራል እንጂ እኛ አዲስ አበባ መሃል የምትገኘውን ወይዘሪት መጠሪያዋን ድንቅዬ ድንቅነሽ ብለናታል።

አንተ የዕንቁላል ተሸካሚነት ባህርይ ስላለህ ፈረንጅ መጥኖ በሰጠህ መስፈሪያ ኤርትራ፣ ሉሲ፣ ሉቺያኖ፣ ሎንጊ እያልክ ተርመጥመጥ ። እኛ አቢሲኒያ ሲሉ የለም ኢትዮጵያዊ ነን እንላለን፣ ኮፊ ሲሉ አይ ቡና ነው እንላለን፣ ናይል ሲሉ ሰነፎች አባይ በሉ እንላለን፣ ብላክ ላየንን ጥቁር አንበሳ፣ ካኒስ ሲሉ ቀይ ቀበሮ እንላታለን።

“እንዴት አደርሽ ብፅዕት ኢትዮጵያ!” አልክ?

Meleket wrote:
02 Oct 2024, 05:39

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 03 Oct 2024, 09:06

የመንደፈራው አጭቤ - ጥሩ ሃሳብ ነው፣፣ ከዶናልድ በተጨማሪ ለእነ ዮሐንስም ለአፋር ጎበዞችም ጠበቃ ሁናቸው። ታዲያ ከመረጃ ድንፋታህ ውጣና ፣ አዲስ አበባ ቤተ መዘክር ሂድና “ድንቅነሽ” ተብሎ የተፃፈውን ምልክት ለማስረጃ እንዲረዳህ ፎቶ አንሳ።

ቪዛ ለማግኘት ምን እንደሚያስፈልግ የመንደፈራ ወዳጅህን ዕዳሪውን ጠይቀው።
ድንቅነሽን!

Meleket wrote:
03 Oct 2024, 04:04

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 03 Oct 2024, 11:15

Detail of a stunningly beautiful bronze oil lamp depicting a dog hunting an ibex. First century BCE or earlier, Matara (now in Eritrea).

In the year 1959, a mission was established to conduct excavations at the site of Metera. These excavations revealed the finding of useful and priceless archeological objects and features, including earthen ovens, vases and oblong mill stones. One of the most significant and precious findings of this site is a bronze lamp weighing 6,500 Kegs and 41 centimeters high. It is surmounted by a motif of a round bump representing a bouncing Ibex and a dog grasping it while running: its teeth planted in the rear-legs. This bronze Ibex belongs to the Pre-Axumite period and currently it is found in Addis Ababa museum. Architecture in Metera is not different from that of Adulis. Substructures of entire constructions are kept at a height over two meters.
https://shabait.com/2012/10/12/metera-historical/
Selam/ wrote:
03 Oct 2024, 09:06
የመንደፈራው አጭቤ - ጥሩ ሃሳብ ነው፣፣ ከዶናልድ በተጨማሪ ለእነ ዮሐንስም ለአፋር ጎበዞችም ጠበቃ ሁናቸው። ታዲያ ከመረጃ ድንፋታህ ውጣና ፣ አዲስ አበባ ቤተ መዘክር ሂድና “ድንቅነሽ” ተብሎ የተፃፈውን ምልክት ለማስረጃ እንዲረዳህ ፎቶ አንሳ።

ቪዛ ለማግኘት ምን እንደሚያስፈልግ የመንደፈራ ወዳጅህን ዕዳሪውን ጠይቀው።
ድንቅነሽን!

Meleket wrote:
03 Oct 2024, 04:04
እታለም ምን ኣመጣችሁብኝ ብለሽ እንዳትፈሪ እንጂ! “ኣሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል” ኣስተሳሰብሽ ድንቅ ነበር ነገር ግን የመሃልና የመስመር ዳኝነቱን ለማን ትተን ነው ጠበቃ እንድንሆን የመከርሽን! ጠበቃ መሆን ቢያስፈልግ ኖሮማ፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሙዚዬም ውስጥ ለሚገኙት ኤርትራ ውስጥ በቁፋሮ ለተገኙ ቅርሶች ነበር ጠበቃ የምንሆነው። አንልሽም። ግን ይህን ስራ ለወዳጆቻችን ለባህልና ቅርስ ክፍል ተመራማሪዎች ትተንላቸዋል እኛ የመጠራዎቹ የከስከሰዎቹ የበለው ከለዎቹ የአዱሊሶቹ የሰምበሎቹ የማይ ተመናዮቹ የዳዕሮ ጳውሎሶቹ የወዘተዎቹ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

መቼም በኛ ጭዉውት በርካቶች ተምረው ይሆናል ብለን እንገምታለን። ስለ ሉሲ/ድንቅነሽ/ ድንክነሽ ስንጨዋወት እኮ ወደ ቅድመ-ኣዅሱም ዘመን ስልጣኔውና የስልጣኔው ቀጠና መጠራ ገብተን አረፍነው። ይመችሽ እታለም ስድብ ግን ኣያምርብሽም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 15594
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Axumezana » 03 Oct 2024, 13:26

Debtera Meleket

ስልጣን ያሳወረህ በመሆንህ በአንድ ጊዜ የመሃልና የመስመር ዳኞ መሆን እንደማይቻል ማወቅ የተሳነህ ነህ፤

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 03 Oct 2024, 14:01

አጭቤው - አዎ እባብ ጎርጓሪ በደንብ አድርጎ ዘንዶ ሊያወጣ ይችላል። ግን መቼም ነፃነት በሰፈነበት ዓለም አትጎርጉሩ አይባልም።

ታዲያ እሩቅ ሳትሄድ ከአጤ ዒዛና ዘመነ መንግስት ጀምሮ እስከ ጓድ መንግሥቱ አስተዳደር ድረስ፣ ብፅዕት ኢትዮጵያ ለሁለት ሺህ ዓመታት በምድሪ ባህር ክፍለ ሃገር ያፈሰሰችውን ሃብትና ንብረት መቼ ነው የምትመልሱት?

Meleket wrote:
03 Oct 2024, 11:15

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 04 Oct 2024, 02:46

እታለም ለጥያቄሽ መልስ ለመስጠት ያህል ነው፡ ያልሻቸው ‘ኣስተዳደሮች’ እንዳልሽው ኣስተዳድረው ከሆነ፡ ሲያስተዳድሩ ሳሉ በገፍ ዘርፈው የወሰዱትን ሃብትና ንብረት ሲመልሱ ነዋ ኣንልሽም። ለጣልያኖች ጦብያን ለማነጽ ያፈሰሱትን ሃብት ስትመልሱላቸውም ኣንልሽም።

በነገራችን ላይ ይህ አዲስ አበባ ብሄራዊ ሙዚዬም ውስጥ የሚገኝ ኤርትራዊ ቅርስ ኣያምርም፡ መቼም ወደ እናት ሃገሩ መመለሱ ኣይቀርም። ቀሪው ስራ የነ ኣምባሳደር ዘመደ ተኽለ የነዶ/ር ዮሴፍ ልብሰቃል፡ የማኅበረሰብ ‘ኣንቂዎቻችን’ የነ ኣወል የነ ወዲ ጣባ የነ ሰልጠነ የነ ኣማኑኤል የነ ሄኖክ የነ ወዘተ መሆን ይገባዋል። በማይረባ እንካ ስላንትያ ላይ ግዜያቸውን የሚያጠፉ ካሉ ቁምነገር ይስሩበት።

Selam/ wrote:
03 Oct 2024, 14:01
አጭቤው - አዎ እባብ ጎርጓሪ በደንብ አድርጎ ዘንዶ ሊያወጣ ይችላል። ግን መቼም ነፃነት በሰፈነበት ዓለም አትጎርጉሩ አይባልም።

ታዲያ እሩቅ ሳትሄድ ከአጤ ዒዛና ዘመነ መንግስት ጀምሮ እስከ ጓድ መንግሥቱ አስተዳደር ድረስ፣ ብፅዕት ኢትዮጵያ ለሁለት ሺህ ዓመታት በምድሪ ባህር ክፍለ ሃገር ያፈሰሰችውን ሃብትና ንብረት መቼ ነው የምትመልሱት?

Meleket wrote:
03 Oct 2024, 11:15

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 04 Oct 2024, 06:53

የመንደፈራው አጭቤ - ጥሬ ሃብትና ቅርስ ከደቡብ ወደ ሰሜን ከዚያም አልፎ ወደ አውሮፓና ሩቅ ምስራቅ እየተመዘበረ ሲጓጓዝ እንደኖረ እንጂ ታሪክ የሚያስተምረን፣ በባርነት ከኖረው ደረቅ ክፍለ ሃገርህ ምናልባት ቢበዛ ብልግናና ጥርብ ድንጋይ ይሆናል እንጂ ስንጥር ንብረት ወደ መሃል አገር አልመጣም።

ገዥዎቻችሁ ከተከሉላችሁ ሌላ የራሳችሁ ቅርስና የተፈጥሮ ፀጋ ቢኖራችሁማ ኖሮ ለብዙ መቶ ዓመታት መተላለፊያ ያደረጓችሁ ጌቶቻችሁ የዘረፉት ዕቃ ዛሬ በኢስታንቡል፣ በቫቲካንና በብሪቲሽ ሙዚየሞች ይታዩ ነበር። እኔ ያልጎበኘሁት የአውሮፓ የታሪክና የቅርስ ሙዚየም የለም፣ ሆኖም ኢትዮጵያ ወይንም አቢሲኒያ እንዲሁም የሌላ አፍሪካ ሃገሮችን ስም እንጂ አንድም ምድረ ባህሪ የሚል መግለጫ አይቼ አላውቅም። የውጪ ሰውም አስመራና ምፅዋ የሚሄደው የጣሊያንንና የቱርክን ስራ ሊያደንቅ እንጂ የሌለ የሃማሴንን ሙዚየምና ታሪክ ለመጎብኘት አይደደለም።

ምክንያቱም ሲጀመር ግብፅና ቱርክ ከእረኛ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ስልጣኔ እንደሌለ ስለተረዱ፣ ከወደብ አልፈው ወደ ምዕራቡ ምድረ ባህሪ አልዘለቁም። ጄምስ ብሩስም በምፅዋ በኩል አቋርጦ ወደ ጣና ሲሄድ የባህረ ነጋሽን ሰዎች የሻንጣ ተሸካሚ እንጂ ያደረጋቸው ስንጥር እንኳን የሚዘርፈው ንብረት አላየም አልፃፈም። የእንግሊዝ ሰራዊትም አጤ ዮሐንስን በገንዘብና በመሳሪያ አንበሻብሸው የመቅደላን ታሪክና ቅርስ በዝሆንና አጋስስ ዘርፈው ሲሄዱ ዘላን ዘመዶችህን መተላለፊያና ስልቻ ተሸካሚ እንጂ ያደረጓቸው፣ ከዝንብ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ነገር አላዩም። ከርፋፋዋ ጣሊያን ብቻ ነች የቀይ ባህርን የንግድ ቀጠና ተቆጣጥራ፣ ምስራቅ አፍሪቃን ለመግዛት ቋምጣ ወና ክፍለ ሃገርህን ከበረሃነት ወደ ሰው ልጆች መኖሪያነት የለወጠችው።

በትርክት የተፈጠረችና ስር የሌላት ክፍለ ሃገር የምንለው ያለ ምክንያት አይደለም።

Meleket wrote:
04 Oct 2024, 02:46

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 04 Oct 2024, 09:32

እታለም ከደቡብ ወደ ስሜንና ወደ የባህር በራችን በባርነት ስታግበሰብሷቸው የነበሩ እነ ኣነሲሞስንም ያካተተው ምስኪን የብሄር ብሄረሰቦችን የባርያ ንግድ ጨምረሽ ነው ሃብት ከደቡብ ወደ ስሜን ይሄድ ነበር ያልሽን? ብለን አናሳፍርሽም።

የኛ ቀደምቶች ብዙ ግዜ ለሌቦች ኣይመቹም፡ ጥንታዊ ከተማዎችና ኦናዎችን ሰርተው ስላለፉ፡ ከተማ ያህል ማጋዝ ደግሞ ኣይቻልም። ደብረሲናን የመጀመርያውን የቀጠናችን ቤተክርስትያን ፈንቅሎ ማጋዝ ኣይቻልም። በአፍሪካ ብቻ ሳይሆን በዓለም የመጀመርያው ነው የሚባልለትን የነብዩ ተከታይ ስደተኞች ያነጹትን የሰሃባዎችን መስጊድ ነቅሎ ለመውሰድ ኣይመችም። በመሆኑም የጎበኘሻቸው ሙዚዬሞች ሊወስዷቸው ስላልቻሉ እስከአሁን ድረስ የኅብረተሰባችንን ክብር እየገለጹ ኣሉ ይኖራሉም ቅርሶቻችን።

አልፎ ኣልፎ በቁፋሮ የሚገኙ ቅርሶች ግን በታሪክ አጋጣሚ በአጤ ኃይሌም በአጤ መንግስቱም ዘመን ከኤርትራ የተሰረቁና በአ/አ ሙዚየም ውስጥ የተቀመጡ አይጠፉም። ከዚያም ተሰርቀው ባህር ማዶ የሰፈሩ የኤርትራ ቅርሶች ሊኖሩ ይችላሉ። ከኛ የሰረቃችሁትን ኣ/ኣ ላይ ስለሰረቋችሁ ደግሞ ኣውሮፓ ሲደርሱ ጦብያ ኣቢሲንሲያ ብለው ቢያስቀምጡት ምንም ኣይገርምም። ለማንኛውም የግዜ ጉዳይ እንጂ የተሰረቀ ቅርስ ወደ ባለቤቱ መመለሱ ኣይቀርም። ግብዳው የአክሱም ሓውልት ሳይቀር በእታችን ልጅ በአጼ መለስ ኣማካኝነት ከሮም ኣኽሱም ተመልሶ የለ።

ግብጽም ቱርክም ከወደብ አልፈው ንቅንቅ እንዳይሉ ያደረጋቸው የግንባር ስጋ ሆኖ የመከተው የምድሪ ባህሪ ህዝብ ነው። ጄምስ ብሩስሽን ቀረጥ አስከፍሎ፡ የሰውም የንብረትም መጓጓዣ መጋዣ በማከራዬት፡ መንገድም በመምራት ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የምድሪ ባህሪ ህዝብ ጣና ድረስ ኣድርሶታል። ዋሾው ጀምስ ብሩስሽ የናይልን ምንጭ ያገኘሁ የመጀመርያው ኣውሮፓዊ ብሎ ሲዘባርቅም የምድሪ ባህሪ ህዝብ ሰምቶ ስቆበታል። ምክንያቱም ከጀምስ ብሩስሽ ወደ ጣና መሄድ ከመቶዎች ዓመታት በፊት የምድሪ ባሕሪ ህዝብ የፖርቹጋልና የስፔን ጀስዊቶችን መንገድ መርቶ፡ መጓጓዥ ኣከራይቶ ደህንነታቸው በተጠበቀ ሁኔታ ጣና ሃይቅ ድረስ የናይል ምንጭ ድረስም አድርሷቸዋልና ነው።

እንግዲህ ጣልያን ነች ከበረሀነት ወደ ሰው ልጆች መኖርያነት የለወጠችው ያልሽው የምድሪ ባሕሪ፡ አዱሊስ ከስከሰ፡ መጠራ በለው ከለው አስመራ፡ ዳዕሮ ጳውሎስ ሰምበል ማይ ጭሆት ወዘተ ኦና በተባለ ስልጣኔ ይኖር የነበረ፡ እረኛ ብቻ ዬሚኖርበት የሚመስልሽ ቀጠናችን አርሶ መብትን ለመጀመርያ ግዜ፡ አሳአጥምዶ መብላትንም ለመጀመርያ ግዜ ያስተዋወቀ ስልጡንና ኩሩ ጨዋም ህዝብ መሆኑን ለአንባቢ ማጋራት ያስፈልጋል።

ያላነበበና የማያነብ ካድሬ፡ ሁሉ ያልተጻፈ ይመስለዋል” እንዲል የመረጃው አሰግድ፡ እስኪ ይህን አንብቢ
'Oldest' African settlement found in Eritrea http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/2000297.stm

"This is one of the richest heritage areas in Africa," said Professor Peter Schmidt, a specialist in African archaeology and dean of the College of Arts and Social Sciences at the University of Asmara.

"It can be compared to Athens and Rome as it has excellent parallels to those places. There is a remarkable opportunity to use this as a centrepiece of national preservation," he added.

ሲጠቃለል፡ ቅርሳችንን ለመመለስ ከወዲሁ ተዘጋጁ ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ይህኛውን

Selam/ wrote:
04 Oct 2024, 06:53
የመንደፈራው አጭቤ - ጥሬ ሃብትና ቅርስ ከደቡብ ወደ ሰሜን ከዚያም አልፎ ወደ አውሮፓና ሩቅ ምስራቅ ሲጓጓዝ እንደኖረ እንጂ ታሪክ የሚያስተምረን፣ በባርነት ከኖረው ደረቅ ክፍለ ሃገርህ ምናልባት ቢበዛ ጥርብ ድንጋይ ይሆናል እንጂ ስንጥር ወደ መሃል አገር አልመጣም።

ቅርስና የተፈጥሮ ፀጋ ቢኖራችሁማ ኖሮ ለብዙ መቶ ዓመታት መተላለፊያ ያደረጓችሁ ጌቶቻችሁ የዘረፉት ዕቃ ዛሬ በኢስታንቡል፣ በቫቲካንና በብሪቲሽ ሙዚየሞች ይታዩ ነበር። እኔ ያልጎበኘሁት የአውሮፓ የታሪክና የቅርስ ሙዚየም የለም፣ ሆኖም ኢትዮጵያ ወይንም አቢሲኒያ እንዲሁም የሌላ አፍሪካ ሃገሮችን ስም እንጂ አንድም ምድረ ባህሪ የሚል መግለጫ አይቼ አላውቅም።

ምክንያቱም ሲጀመር ግብፅና ቱርክ ከእረኛ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ስልጣኔ እንደሌለ ስለተረዱ፣ ከወደብ አልፈው ወደ ምዕራቡ ምድረ ባህሪ አልዘለቁም። ጄምስ ብሩስም በምፅዋ በኩል አቋርጦ ወደ ጣና ሲሄድ የባህረ ነጋሽን ሰዎች የሻንጣ ተሸካሚ እንጂ ያደረጋቸው ስንጥር እንኳን የሚዘርፈው ንብረት አላየም አልፃፈም። የእንግሊዝ ሰራዊትም አጤ ዮሐንስን በገንዘብና በመሳሪያ አንበሻብሸው የመቅደላን ታሪክና ቅርስ በዝሆንና አጋስስ ዘርፈው ሲሄዱ ዘላን ዘመዶችህን መተላለፊያና ስልቻ ተሸካሚ እንጂ ያደረጓቸው፣ ከዝንብ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ነገር አላዩም። ከርፋፋዋ ጣሊያን ብቻ ነች የቀይ ባህርን የንግድ ቀጠና ተቆጣጥራ፣ ምስራቅ አፍሪቃን ለመግዛት ቋምጣ ወና ክፍለ ሃገርህን ከበረሃነት ወደ ሰው ልጆች መኖሪያነት የለወጠችው።

በትርክት የተፈጠረችና ስር የሌላት ክፍለ ሃገር የምንለው ያለ ምክንያት አይደለም።

Meleket wrote:
04 Oct 2024, 02:46

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 04 Oct 2024, 16:13

የመንደፈራው እባብ - ዘመዶችህ ለዘመናት በገዛ ሃገራቸው በባርነት ሲፈጉ ኖረው ፣ አንተ አሰቃቂ የባርነት ንግድ ሰለባ የሆኑትን ህዝቦች ላለሸማቃቸው ማለትህ ምን አይነት ጎዶሎ ሰው መሆንክን ያሳያል።

ኤርትራ ውስጥ ቱርኮች፣ ግብፆች፣ እንግሊዞችና ጣሊያኖች አንጠባጥበውት ከሄዱት ንብረት በስተቀር፣ ይኸ የሚባል ሃገር በቀል የጥንት ቅርስ የለም። ቢኖር ኖሮ አስመራ የነበርኩኝ ጊዜ አየው ነበር፣ ቱሪስቶችም አርት-ዲኮ ብቻ ሳይሆን ሙዚየምም ሊያዩ ይመጡ ነበር፣ የምርምር ውጤቶችን እናይ ነበር፣ የዓለም ቤተ-መዘክሮች ተውሰውም ቢሆን ያሳይዋቸው ነበር።

ግን ወፍ እንኳን የለም፣ ስር መሰረት ስለሌላችሁም ነው አንዴ ጣሊያን፣ ሌላ ጊዜ ሲንጋፖር ወይንም ሰሜን ኮርያን ለመሆን የምትቅበዘበዙት።

Meleket wrote:
04 Oct 2024, 09:32

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » Yesterday, 04:00

ኧረ ኣታለም ሰከን ብዪ! እኛ በተቻለን መጠን ከአሁኗ ኢትዮጵያ የደቡብ ክፍሎች በገፍ በባርነት ቀንበር እየተነዱ ይመጡብን የነበሩ ህዝቦችን ከባርነት ነጻ ለማውጣትና ጥላና ከለላ ለመሆን ጥረናል። የኦሮሞው ወንጌላዊ አነሲሞስ ምስክር ናቸው። ሃገራችንና የሃገራችን ሰዎች ለጦብያ ሰዎች ከዋሉላቸው ውለታዎች አንዱ ክርስትናንና እስልምናን በጭዋ ደምብ በግዜውና በወቅቱ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን እንዲደርሱላቸው ማድረግን ያጠቃልላል።

እታለም ኤርትራ ውስጥ ሃገር በቀል ቅርስ ዬለም ማለትሽ እጅግ በጣም ባያሌው መጨፈንሽን ኣሳብቆብሻል። እርግጥ ነው ኣንቺ ከአስመራ ከቃኘው እስቴሽን የጦር ሰራዊት ካምፕ ውጪ ለመዘዋወር ኣትችይም ነበር እንጂ፡ ወደ ከስከሰ ወደ መጠራ ወደ አዱሊስ ወደ በለው ከለው ወደ ስልጣኑ ወደ ዓዲ ባሮ ወደ ቡያ ወደ ኣብዱር ወደ ባርካ ወደ ዳህላክ ወደ ምጽዋ ወደ ደቀምሓረ ወደ ወዘተ ብትሔጂ ኖሮ እዚያው ኣስመራ ውስጥም ወደ ሰምበል ወደ ዳዕሮ ጳውሎስ ወደ ማይጭሖት ወደ ማይ ተመናይ ለመዘዋወር ድፍረቱ ቢኖርሽ ኖሮ ኤርትራ ራሷ ህያው ሙዚየም መሆኗን በተረዳሽ ነበር። ለዚህም ነው የኤርትራን ህያው ሙዚየምነት የተረዱና ያወቁ ኃይሎች ደግሞ ኤርትራን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በመጎምዥት ኤርትራችን በሰላም እንዳትኖር ከጥንት ከጥዋቱ ጥረት ያደርጉ ነበር፡ ኩሩውና ስልጡኑ ህዝባችን ግን ሁሉንም ኣንደየአመጣጣቸው እየቀጣ ይሄው በድል ኣለ ይኖራልም።

አንቺ አስመራ ነበርኩ በምትይበት ግዜ የትግልና የነጻነት ታጋዮች እንቅስቃሴ በብዛት ስለነበረ፡ ወቅቱ የምርምር ወቅት እንዳልነበረ፡ ይልቅስ ወቅቱ ጦርሰራዊቶችን መንግሎ የማስወጣት የትግል ወቅት እንደነበር መቸም ተገንዝበናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

በመሆኑም ኣሁን ግዜው የመመራመር እየሆነ ነው፡ የተሰረቁ ቅርሶቻችንንም የምንመልስበት ግዜ እዬመጣ በመሆኑ፡ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን ቅርሶቻችንን ለመመለስ ከወዲሁ ተዘጋጁ። አንዱ ቅርሳችንም ይሄ የምታይው ቅርስ ነው። ኣያምርምን?

Selam/ wrote:
04 Oct 2024, 16:13
የመንደፈራው እባብ - ዘመዶችህ ለዘመናት በገዛ ሃገራቸው በባርነት ሲፈጉ ኖረው ፣ አንተ አሰቃቂ የባርነት ንግድ ሰለባ የሆኑትን ህዝቦች ላለሸማቃቸው ማለትህ ምን አይነት ጎዶሎ ሰው መሆንክን ያሳያል።

ኤርትራ ውስጥ ቱርኮች፣ ግብፆች፣ እንግሊዞችና ጣሊያኖች አንጠባጥበውት ከሄዱት ንብረት በስተቀር፣ ይኸ የሚባል ሃገር በቀል የጥንት ቅርስ የለም። ቢኖር ኖሮ አስመራ የነበርኩኝ ጊዜ አየው ነበር፣ ቱሪስቶችም አርት-ዲኮ ብቻ ሳይሆን ሙዚየምም ሊያዩ ይመጡ ነበር፣ የምርምር ውጤቶችን እናይ ነበር፣ የዓለም ቤተ-መዘክሮች ተውሰውም ቢሆን ያሳይዋቸው ነበር።

ግን ወፍ እንኳን የለም፣ ስር መሰረት ስለሌላችሁም ነው አንዴ ጣሊያን፣ ሌላ ጊዜ ሲንጋፖር ወይንም ሰሜን ኮርያን ለመሆን የምትቅበዘበዙት።

Meleket wrote:
04 Oct 2024, 09:32
Selam/ wrote:
04 Oct 2024, 06:53
የመንደፈራው አጭቤ - ጥሬ ሃብትና ቅርስ ከደቡብ ወደ ሰሜን ከዚያም አልፎ ወደ አውሮፓና ሩቅ ምስራቅ ሲጓጓዝ እንደኖረ እንጂ ታሪክ የሚያስተምረን፣ በባርነት ከኖረው ደረቅ ክፍለ ሃገርህ ምናልባት ቢበዛ ጥርብ ድንጋይ ይሆናል እንጂ ስንጥር ወደ መሃል አገር አልመጣም።

ቅርስና የተፈጥሮ ፀጋ ቢኖራችሁማ ኖሮ ለብዙ መቶ ዓመታት መተላለፊያ ያደረጓችሁ ጌቶቻችሁ የዘረፉት ዕቃ ዛሬ በኢስታንቡል፣ በቫቲካንና በብሪቲሽ ሙዚየሞች ይታዩ ነበር። እኔ ያልጎበኘሁት የአውሮፓ የታሪክና የቅርስ ሙዚየም የለም፣ ሆኖም ኢትዮጵያ ወይንም አቢሲኒያ እንዲሁም የሌላ አፍሪካ ሃገሮችን ስም እንጂ አንድም ምድረ ባህሪ የሚል መግለጫ አይቼ አላውቅም።

ምክንያቱም ሲጀመር ግብፅና ቱርክ ከእረኛ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ስልጣኔ እንደሌለ ስለተረዱ፣ ከወደብ አልፈው ወደ ምዕራቡ ምድረ ባህሪ አልዘለቁም። ጄምስ ብሩስም በምፅዋ በኩል አቋርጦ ወደ ጣና ሲሄድ የባህረ ነጋሽን ሰዎች የሻንጣ ተሸካሚ እንጂ ያደረጋቸው ስንጥር እንኳን የሚዘርፈው ንብረት አላየም አልፃፈም። የእንግሊዝ ሰራዊትም አጤ ዮሐንስን በገንዘብና በመሳሪያ አንበሻብሸው የመቅደላን ታሪክና ቅርስ በዝሆንና አጋስስ ዘርፈው ሲሄዱ ዘላን ዘመዶችህን መተላለፊያና ስልቻ ተሸካሚ እንጂ ያደረጓቸው፣ ከዝንብ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ነገር አላዩም። ከርፋፋዋ ጣሊያን ብቻ ነች የቀይ ባህርን የንግድ ቀጠና ተቆጣጥራ፣ ምስራቅ አፍሪቃን ለመግዛት ቋምጣ ወና ክፍለ ሃገርህን ከበረሃነት ወደ ሰው ልጆች መኖሪያነት የለወጠችው።

በትርክት የተፈጠረችና ስር የሌላት ክፍለ ሃገር የምንለው ያለ ምክንያት አይደለም።

Meleket wrote:
04 Oct 2024, 02:46
Meleket wrote:
04 Oct 2024, 09:32
.. ..

ያላነበበና የማያነብ ካድሬ፡ ሁሉ ያልተጻፈ ይመስለዋል” እንዲል የመረጃው አሰግድ፡ እስኪ ይህን አንብቢ
'Oldest' African settlement found in Eritrea http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/2000297.stm

"This is one of the richest heritage areas in Africa," said Professor Peter Schmidt, a specialist in African archaeology and dean of the College of Arts and Social Sciences at the University of Asmara.

"It can be compared to Athens and Rome as it has excellent parallels to those places. There is a remarkable opportunity to use this as a centrepiece of national preservation," he added.

Axumezana
Senior Member
Posts: 15594
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Axumezana » Yesterday, 06:40

Ascari Meleket,

What you are talking about is not about Eritrea but Pre-Axum civilization where Yeha may have been the center.

Post Reply