-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
ሞኣ ኣንበሳ ዘእም ነገደ ይሁዳንማ በሞኣ ኣንበጣ ዘእምነገደ ስንቓጣ ተክተነዋል እንኳን ኣላልሽ፡ ምክንያቱም የትግራይ ዘመዶችሽ ይቀየሙሽ ነበር። ለማንኛውም ይመችሽ እስቲ እታለም ከነ ፊውዳሎቹ ሐማቶችሽ።
-
- Senior Member
- Posts: 13892
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ባለጌ አንዴ ሲሰድብ ራሱን አስር ጊዜ ይሰድባል ይባላል።
በማስተካከያህ መሠረት፣ መጠሪያችሁ “ተምች” መሆኑን እኔም አፅድቄልሃለሁ። ይኸ ማረሚያ ለሐማትሕ ለአቶ አክሱምም በቶሎ ይድረሰው። መልዕክቱን ስትፈልግ በበራሪ የበረሃ አንበጣ ወይንም በተሳቢ ኮብራ ላክለት።

Meleket wrote: ↑18 Sep 2024, 03:06ሞኣ ኣንበሳ ዘእም ነገደ ይሁዳንማ በሞኣ ኣንበጣ ዘእምነገደ ስንቓጣ ተክተነዋል እንኳን ኣላልሽ፡ ምክንያቱም የትግራይ ዘመዶችሽ ይቀየሙሽ ነበር። ለማንኛውም ይመችሽ እስቲ እታለም ከነ ፊውዳሎቹ ሐማቶችሽ።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Senior Member
- Posts: 13892
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አዎ ባለጌ አንዴ ሲሰድብ ራሱን አስር ጊዜ ይሰድባል፥
- ሞአ አንበሳን በአንበጣ ምልክታችን ተክተነዋል አልክ። አንበጣ ደግሞ ተምች ነው። ስትፈልግ አርባው ወይንም ስትፈልግ ጠብሰህ ብላው።
- የኢትዮጵያ ህዝብን አስተሳሰብ አውቃለሁ የሚል ኤርትራዊ ቡዳ ወይንም አጭበርባሪ ሌባ ነው።

እታለም የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ ያለ ማንም ዬለም እኮ። ኣንቺ በምናብሽ እንደሚመስልሽና እንደምትዪው እንዲያ ያለ ኣካል ቢኖርም እንኳ፡ ስድቡ ለምን አስፈለገሽ? “ተሳስተው እንዲያ የሚያስቡ ሰዎች ኣሉ ብለሽ” እኮ ማለፍ ትችያለሽ። ስድብ እኮ የኋላ ቀርነትና የሃሳብ እጦት መገለጫ ብቻ ነው። ኣንቺን ያህል ትልቅ ሰው ደግሞ ስትሳደቢ በፍጹም ኣያምርብሽም! "የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል" ማለትና "የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ" ማለት እኮ ለየቅል ናቸው።
viewtopic.php?f=2&t=296753
viewtopic.php?f=2&t=296753
Meleket wrote: ↑31 May 2022, 11:47ወንድማችን euroland የሰማሀው የጠላት ወሬ መሆን አለበት . . . ምክንያቱም . . .
"ፋኖ መብቱን ለማስከበር የሚታገል የጭቁን ህዝብ ፍሬ እንጂ፡ ኢሰብኣዊ ድርጊት የሚፈጽም ኣረመኒያዊ እንቅስቃሴ አለመሆኑን ሰፊው የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም እንዲሁም የኤርትራ ህዝብ ጭምርም ጠንቅቆ ያውቃል" እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ወያኔን መጥላትና ሳያሰልሱ እኩይ ተግባሩን መዋጋት አንድ ነገር ነው፡ የፋኖን ስም ማጠልሸት ግን ሌላ ነገር ነው።
Last edited by Meleket on 18 Sep 2024, 10:53, edited 1 time in total.
-
- Member
- Posts: 198
- Joined: 05 Apr 2024, 12:17
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
Asab should be returned to its rightful and justified owner Ethiopia.
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
"ተባለ እንዴ . . . ተባለ እንዴ .. .. .. ኣለ ድምጣዊው!
wubebereha wrote: ↑18 Sep 2024, 10:33Asab should be returned to its rightful and justified owner Ethiopia.
Meleket wrote: ↑13 Sep 2024, 11:11Meleket wrote: ↑11 May 2022, 09:25ቤነገራችን ላይ ግጥሙ፡ ለ'ጋዜጠኛው ቴድሮስ ጸጋዬ" ወልጋዳ ምልከታ የተገጠመ ነበር፡ እስቲ ኣጣጥሙ፡ በኤርትራዊ ኣማርኛ የተጣፈ ነው!Meleket wrote: ↑11 May 2022, 04:23'በአንከላኛ'ና በከበደ ሚካኤልኛ የገጠምነውን እናጋራ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። "ኣንከላኛ' ደግሞ ምንኛ ነው እንዳትሉ!
Meleket wrote: ↑12 Aug 2018, 08:53ርእዮት - ግርድፍ ግጥም
አንድ እናት ነበረች ልጆች የነበሯት፣
እጅግ ውብ የሆነች እንከን የማይወጣት።
ያለም ነገር ሆኖ እርጅና መጥቶ፣
ልጆች ስታሳድግ እንግልቷ በዝቶ፣
ብዙ ስቃይ አየች የማያልቅ ተወርቶ።
ግን አልሰነፈችም በማድረጓ ጥረት፣
አንድ ልጇን ዳረች መርቃ በክብረት።
ያለም ነገር ሆኖ የጤናዋ ጉዳይ፣
ለልጆቿ ስትል እሷ ስትሰቃይ፣
ከእለት ወደ እለት መሻሻል ሳያሳይ፣
ከእርጅናው ጋራ አባሰባት ስቃይ።
እንዲህ እንዲህም ሲል ያይኗን ብርሃን አጣች፣
ልጆቿ ሲያብቡ እሷ ግን ገረጣች።
ይህንን ታዝባ ባለ ትዳር ልጇ፣
እናቷን መርዳቷን አረገች ግዳጇ።
እናቷን ስትመራ በመንገዷ ሁሉ፣
ለመመረቅ ነበር እንዲያው በጥቅሉ።
እናትየዋ ግን የእናት ነገር ሆኖ፣
ልጆቿን ስትመግብ አንድ ልጇ ጨክኖ፣
አንድ ሃሳብ አመጣ አወላግዶ አጢኖ፣
ካወቅኩ ባይ ልጇ በቀረበ ‘መላ’፣
በሰላሙ ሰፈር ተንኮል እንዲያጠላ፣
እንዲህ እንዲህ አላት በነገር ፍተላ።
“ልጄ በመሆንሽ ራሴ የወለድኩሽ፣
የምልሽን ስሚ እንዲያው አትቅለስለሽ።
ይህ ያይኖችሽ ብርሃን ከኔ የወረስሽው፣
ባለቤቱ እኔ ነኝ ቁርጥሽን እወቂው።
ይህን ሃቅ አጢነሽ ተንግዲህ በኋላ፣
ማንኛውም ስራሽ እኔን ማያጉላላ፣
እንዲሆን አድርጊ እኛ እንዳንጣላ!
እንዲያውም ይህ ዓይንሽ ሁሉን ምታይበት፣
ባለቤቱ እኔ ነኝ እንዳሻኝ ምሆንበት፣”
ብላ እንድታስብ ያቺ ምስኪን እናት፣
አወቅኩ ባይ ልጇ በአንክሮ መከራት።
ባለትዳር ልጇ የመላች በትዕግስት፣
መረጠች ለናቷ እውነቱን ልትነግራት።
“እማማ እናታለም ወላጄ ውቢቱ፣
ይህን ሃቅ ስሚኝ እንዲያው ባዛኝቱ።
ድሮ ዓይኖች ነበሩሽ ምን ምን የመሰሉ፣
“በፌደሬሽን” ወቅት ላንቺ የተተከሉ፣
ያያቸውን ሁሉ እንዲያው ሚያማልሉ፣
እኛን በማሳደግ ውለታን የዋሉ።
የአምላክ ስራ ሆኖ ስለጠፉ አሁን፣
እንዴት ታልሚያለሽ ጌታን ለመኮነን?
ባለም አደባባይ ክሶችን መስርተሽ፣
እንዴት ልትዘልቂው ነው ፈጣሪን ሞግተሽ?
ያይንሽንስ ብርሃን እንዴት ልትመልሽ?
የተጠቃሚነት መብቱ ይገባኛል፣
የራስ ባልሆነ ዓይን እንዴትስ ይቻላል?
ይልቅ ጠባይ አርገሽ ከኔ ከልጅሽ ጋር፣
በብርሃኔ ልምራሽ እንኑር በፍቅር።
አንቺም ዋዛ አይደለሽ ብዙ ሃብቶች አሉሽ፣
ይህ የዓይኔ ብርሃን አይቀርም ሳይጠቅምሽ።
እንዲህ እንዲህ አርገን እየተጠቃቀምን፣
በፍቅር መኖር ነው ለኛ የሚበጀን።
ያለሽ አንድ አማራጭ ዓይንሽ እንዲበራ፣
እሱ ራሱ መጥቶ ተዓምር ካልሰራ፣
ሌላ መላ የለም ሚሆን በፉከራ፣
ጭቃውን አብኩቶ አይንሽን ነካክቶ፣
እሱ ካልዳበሰሽ ተሰማይ መጥቶ፣
የትም አያደርስሽ ሽለላ ቀረርቶ።
ተከባብሮ መኖር እያለ አንድ መላ፣
ተጋግዞ መኖርም እያለ አንድ መላ፣
እስቲ ዕድል አንስጠው ተንኮል ለሚያሰላ፣
አዋቂ ነኝ ለሚል ለማንም ቱልቱላ፣
ሌተቀን ለሚያልም እኛኑ ሊያባላ።
እኔና አንቺ ሁሌም ከልብ ስንፋቀር፣
እምንሰራው ሁሉ እንደሚሆን ተአምር፣
መሰሪ ዲያብሎስን እንደሚያደርግ ኩምትር፣
በምን አማርኛ ለመግለጽ ልሞክር!!!!!!!
ፍንጭ፦ ይህ ጽሑፍ ዓላማው፣ የሰው ገንዘብ ሚመኝን ክፉ መካሪ መሰሪን ለመገሰጽ ነው።
Prisoners of war in Assab, Eritrea [Photo by Habtom Berhe, from the Greg Marinovich collection]
-
- Senior Member
- Posts: 13892
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
“እኛ የኢትዮጵያ ህዝብን አስተሳሰብ እናውቃለን” እያለ ነጠላ ሆኖ ግን በጥምር የሚያወራ የውጪ ሃገር ዜጋ፣ ቡዳ ወይንም አጭበርባሬ ሌባ ነው አልኩህ።
Meleket wrote: ↑18 Sep 2024, 09:57እታለም የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ ያለ ማንም ዬለም እኮ። ኣንቺ በምናብሽ እንደሚመስልሽና እንደምትዪው እንዲያ ያለ ኣካል ቢኖርም እንኳ፡ ስድቡ ለምን አስፈለገሽ? “ተሳስተው እንዲያ የሚያስቡ ሰዎች ኣሉ ብለሽ” እኮ ማለፍ ትችያለሽ። ስድብ እኮ የኋላ ቀርነትና የሃሳብ እጦት መገለጫ ብቻ ነው። ኣንቺን ያህል ትልቅ ሰው ደግሞ ስትሳደቢ በፍጹም ኣያምርብሽም! "የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል" ማለትና "የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ" ማለት እኮ ለየቅል ናቸው።
viewtopic.php?f=2&t=296753Meleket wrote: ↑31 May 2022, 11:47ወንድማችን euroland የሰማሀው የጠላት ወሬ መሆን አለበት . . . ምክንያቱም . . .
"ፋኖ መብቱን ለማስከበር የሚታገል የጭቁን ህዝብ ፍሬ እንጂ፡ ኢሰብኣዊ ድርጊት የሚፈጽም ኣረመኒያዊ እንቅስቃሴ አለመሆኑን ሰፊው የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም እንዲሁም የኤርትራ ህዝብ ጭምርም ጠንቅቆ ያውቃል" እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ወያኔን መጥላትና ሳያሰልሱ እኩይ ተግባሩን መዋጋት አንድ ነገር ነው፡ የፋኖን ስም ማጠልሸት ግን ሌላ ነገር ነው።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ይህችን “እኛ” ኣትበሉ ዬምትለውን አባባልሽንና ኣመለካከትሽን ባንጋራሽም እንኳ እናከብርልሻለን። ይሄኛውን ኣባባልሽን ግን ወደንልሻል እታለም!
Selam/ wrote: ↑18 Sep 2024, 18:59“እኛ የኢትዮጵያ ህዝብን አስተሳሰብ እናውቃለን” እያለ ነጠላ ሆኖ ግን በጥምር የሚያወራ የውጪ ሃገር ዜጋ፣ ቡዳ ወይንም አጭበርባሬ ሌባ ነው አልኩህ።
Meleket wrote: ↑18 Sep 2024, 09:57እታለም የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ ያለ ማንም ዬለም እኮ። ኣንቺ በምናብሽ እንደሚመስልሽና እንደምትዪው እንዲያ ያለ ኣካል ቢኖርም እንኳ፡ ስድቡ ለምን አስፈለገሽ? “ተሳስተው እንዲያ የሚያስቡ ሰዎች ኣሉ ብለሽ” እኮ ማለፍ ትችያለሽ። ስድብ እኮ የኋላ ቀርነትና የሃሳብ እጦት መገለጫ ብቻ ነው። ኣንቺን ያህል ትልቅ ሰው ደግሞ ስትሳደቢ በፍጹም ኣያምርብሽም! "የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል" ማለትና "የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ" ማለት እኮ ለየቅል ናቸው።
viewtopic.php?f=2&t=296753Meleket wrote: ↑31 May 2022, 11:47ወንድማችን euroland የሰማሀው የጠላት ወሬ መሆን አለበት . . . ምክንያቱም . . .
"ፋኖ መብቱን ለማስከበር የሚታገል የጭቁን ህዝብ ፍሬ እንጂ፡ ኢሰብኣዊ ድርጊት የሚፈጽም ኣረመኒያዊ እንቅስቃሴ አለመሆኑን ሰፊው የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም እንዲሁም የኤርትራ ህዝብ ጭምርም ጠንቅቆ ያውቃል" እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ወያኔን መጥላትና ሳያሰልሱ እኩይ ተግባሩን መዋጋት አንድ ነገር ነው፡ የፋኖን ስም ማጠልሸት ግን ሌላ ነገር ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 13892
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
እኛ ማለታችሁ የኮሚኒስት ፓርቲያችሁን የፖሊት ቢሮ አባላቶች በሙለ የምትወክሉ መሆናችሁን ለማሳየት እንደሆነ እኔ ሰላም ተረድቼላችኋለሁ። መንጋዎች በህብረት አንድ ቀጥ ያለ አስተሳሰብ ሲኖራቸው ያስቀናኛል።
Meleket wrote: ↑19 Sep 2024, 03:03እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ይህችን “እኛ” ኣትበሉ ዬምትለውን አባባልሽንና ኣመለካከትሽን ባንጋራሽም እንኳ እናከብርልሻለን። ይሄኛውን ኣባባልሽን ግን ወደንልሻል እታለም!
Selam/ wrote: ↑18 Sep 2024, 18:59“እኛ የኢትዮጵያ ህዝብን አስተሳሰብ እናውቃለን” እያለ ነጠላ ሆኖ ግን በጥምር የሚያወራ የውጪ ሃገር ዜጋ፣ ቡዳ ወይንም አጭበርባሬ ሌባ ነው አልኩህ።
Meleket wrote: ↑18 Sep 2024, 09:57እታለም የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ ያለ ማንም ዬለም እኮ። ኣንቺ በምናብሽ እንደሚመስልሽና እንደምትዪው እንዲያ ያለ ኣካል ቢኖርም እንኳ፡ ስድቡ ለምን አስፈለገሽ? “ተሳስተው እንዲያ የሚያስቡ ሰዎች ኣሉ ብለሽ” እኮ ማለፍ ትችያለሽ። ስድብ እኮ የኋላ ቀርነትና የሃሳብ እጦት መገለጫ ብቻ ነው። ኣንቺን ያህል ትልቅ ሰው ደግሞ ስትሳደቢ በፍጹም ኣያምርብሽም! "የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል" ማለትና "የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ" ማለት እኮ ለየቅል ናቸው።
viewtopic.php?f=2&t=296753Meleket wrote: ↑31 May 2022, 11:47ወንድማችን euroland የሰማሀው የጠላት ወሬ መሆን አለበት . . . ምክንያቱም . . .
"ፋኖ መብቱን ለማስከበር የሚታገል የጭቁን ህዝብ ፍሬ እንጂ፡ ኢሰብኣዊ ድርጊት የሚፈጽም ኣረመኒያዊ እንቅስቃሴ አለመሆኑን ሰፊው የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም እንዲሁም የኤርትራ ህዝብ ጭምርም ጠንቅቆ ያውቃል" እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ወያኔን መጥላትና ሳያሰልሱ እኩይ ተግባሩን መዋጋት አንድ ነገር ነው፡ የፋኖን ስም ማጠልሸት ግን ሌላ ነገር ነው።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ "በሰማያት የምትኖር ኣባታችን ሆይ . . . . እኛም፡ ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፡ . . "
Selam/ wrote: ↑21 Sep 2024, 10:04እኛ ማለታችሁ የኮሚኒስት ፓርቲያችሁን የፖሊት ቢሮ አባላቶች በሙለ የምትወክሉ መሆናችሁን ለማሳየት እንደሆነ እኔ ሰላም ተረድቼላችኋለሁ። መንጋዎች በህብረት አንድ ቀጥ ያለ አስተሳሰብ ሲኖራቸው ያስቀናኛል።
Meleket wrote: ↑19 Sep 2024, 03:03እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ይህችን “እኛ” ኣትበሉ ዬምትለውን አባባልሽንና ኣመለካከትሽን ባንጋራሽም እንኳ እናከብርልሻለን። ይሄኛውን ኣባባልሽን ግን ወደንልሻል እታለም!
Selam/ wrote: ↑18 Sep 2024, 18:59“እኛ የኢትዮጵያ ህዝብን አስተሳሰብ እናውቃለን” እያለ ነጠላ ሆኖ ግን በጥምር የሚያወራ የውጪ ሃገር ዜጋ፣ ቡዳ ወይንም አጭበርባሬ ሌባ ነው አልኩህ።
Meleket wrote: ↑18 Sep 2024, 09:57እታለም የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ ያለ ማንም ዬለም እኮ። ኣንቺ በምናብሽ እንደሚመስልሽና እንደምትዪው እንዲያ ያለ ኣካል ቢኖርም እንኳ፡ ስድቡ ለምን አስፈለገሽ? “ተሳስተው እንዲያ የሚያስቡ ሰዎች ኣሉ ብለሽ” እኮ ማለፍ ትችያለሽ። ስድብ እኮ የኋላ ቀርነትና የሃሳብ እጦት መገለጫ ብቻ ነው። ኣንቺን ያህል ትልቅ ሰው ደግሞ ስትሳደቢ በፍጹም ኣያምርብሽም! "የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል" ማለትና "የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ" ማለት እኮ ለየቅል ናቸው።
viewtopic.php?f=2&t=296753Meleket wrote: ↑31 May 2022, 11:47ወንድማችን euroland የሰማሀው የጠላት ወሬ መሆን አለበት . . . ምክንያቱም . . .
"ፋኖ መብቱን ለማስከበር የሚታገል የጭቁን ህዝብ ፍሬ እንጂ፡ ኢሰብኣዊ ድርጊት የሚፈጽም ኣረመኒያዊ እንቅስቃሴ አለመሆኑን ሰፊው የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም እንዲሁም የኤርትራ ህዝብ ጭምርም ጠንቅቆ ያውቃል" እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ወያኔን መጥላትና ሳያሰልሱ እኩይ ተግባሩን መዋጋት አንድ ነገር ነው፡ የፋኖን ስም ማጠልሸት ግን ሌላ ነገር ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 13892
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ታዲያ ምነው ወደ ፈጣሪ ሳይሆን ወደ እኔ ወደ ሰላም በመረጃ ፎረም በኩል እየፀለያችሁ መሆኑን ቀድማችሁ አልነገራችሁኝም?
በሉ ለፈጠማችሁት ግፍና እርኩስነት ይቅር ብያችኋለሁ። ሁለተኛ ግን እንዳይለመዳችሁ፣ ወንድማችሁ አክሱም-ጩፋም እንደናንተ በስህተቱ ተፀፅቶ ትልቅ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል ይዞ ሊመጣ እየተዘጋጀ ነውና፣ ምድሪቷን አመቻችታችሁ ጠብቁት። እንኳን ከቮልሼቪዝም በመጨረሻ ተላቀቃችሁ!

- Senior Member+
- Posts: 21996
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
የኢትይጵያ ህዝብን የማያቅ አለ እንዴ? የምትበሉት ለምናችሁ የምትፈሱት የግለማ ስንዴ .. የምታሩት ነቀዝ .. ከአፋችሁ የሚወጣ "የልመና የምጽዋት ቃል... በእንተ ማሪያም":: መሪዎቻችሁ ኩሩሩዎች...ስብእናችሁ ቆርጥማችሁ የበላችሁት አፍረተ ቢሶች:: ተፈጥሯችሁ ስንፍና ....ታሪካችሁ ተረት ተረት::
እኪ ንገሪኝ እዳሪዋ አሮጊት... ኢትዮጵያን አታውቋትም ነው ያልሽው? ድገሚው እስኪ?
ንገሩኝ ባይ ነቀዝ::
እኪ ንገሪኝ እዳሪዋ አሮጊት... ኢትዮጵያን አታውቋትም ነው ያልሽው? ድገሚው እስኪ?
ንገሩኝ ባይ ነቀዝ::
Selam/ wrote: ↑18 Sep 2024, 18:59“እኛ የኢትዮጵያ ህዝብን አስተሳሰብ እናውቃለን” እያለ ነጠላ ሆኖ ግን በጥምር የሚያወራ የውጪ ሃገር ዜጋ፣ ቡዳ ወይንም አጭበርባሬ ሌባ ነው አልኩህ።
Meleket wrote: ↑18 Sep 2024, 09:57እታለም የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ ያለ ማንም ዬለም እኮ። ኣንቺ በምናብሽ እንደሚመስልሽና እንደምትዪው እንዲያ ያለ ኣካል ቢኖርም እንኳ፡ ስድቡ ለምን አስፈለገሽ? “ተሳስተው እንዲያ የሚያስቡ ሰዎች ኣሉ ብለሽ” እኮ ማለፍ ትችያለሽ። ስድብ እኮ የኋላ ቀርነትና የሃሳብ እጦት መገለጫ ብቻ ነው። ኣንቺን ያህል ትልቅ ሰው ደግሞ ስትሳደቢ በፍጹም ኣያምርብሽም! "የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል" ማለትና "የኢትዮጵያ ህዝብን ኣስተሳሰብ ኣውቃለሁ" ማለት እኮ ለየቅል ናቸው።
viewtopic.php?f=2&t=296753Meleket wrote: ↑31 May 2022, 11:47ወንድማችን euroland የሰማሀው የጠላት ወሬ መሆን አለበት . . . ምክንያቱም . . .
"ፋኖ መብቱን ለማስከበር የሚታገል የጭቁን ህዝብ ፍሬ እንጂ፡ ኢሰብኣዊ ድርጊት የሚፈጽም ኣረመኒያዊ እንቅስቃሴ አለመሆኑን ሰፊው የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም እንዲሁም የኤርትራ ህዝብ ጭምርም ጠንቅቆ ያውቃል" እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ወያኔን መጥላትና ሳያሰልሱ እኩይ ተግባሩን መዋጋት አንድ ነገር ነው፡ የፋኖን ስም ማጠልሸት ግን ሌላ ነገር ነው።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
እታለም በተለመደው ስድብና በእርካሽ ንግግር የታጀበው “ትልቅ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል” መልእኽትሽ ደርሶናል። መቼም እንዳንቺ ኣስተሳሰብ መልካም ነገሮችና መንፈሳዊ ትሩፋቶች በሙሉ ከደቡብ ወደ ሰሜን ነው ዬሚፈሱት! ስለሆነም ኣንቺን ንጡሒቱን እታችንን ለማስደሰት መጀመርያ ‘የትልቁን የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበሉን’ ፍሬና መንፈሳዊ ትሩፋት 'ብጽዕት ኢትዮጵያ' ውስጥ ካዬን በኋላ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ሃገራችን ውስጥ ምን መደረግ እንደሚገባው ሰከን ብለን እንወስናለን። እስከዚያው ግን 'የብጽዕት ኢትዮጵያ' ልጆች ባንቺ ኣጋፋሪነት 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ሲንቦጫረቁ፡ እኛ በቀይ ባህር ውስጥ መንቦጫረቅን መርጠናል።
Selam/ wrote: ↑23 Sep 2024, 07:35በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ታዲያ ምነው ወደ ፈጣሪ ሳይሆን ወደ እኔ ወደ ሰላም በመረጃ ፎረም በኩል እየፀለያችሁ መሆኑን ቀድማችሁ አልነገራችሁኝም?
በሉ ለፈጠማችሁት ግፍና እርኩስነት ይቅር ብያችኋለሁ። ሁለተኛ ግን እንዳይለመዳችሁ፣ ወንድማችሁ አክሱም-ጩፋም እንደናንተ በስህተቱ ተፀፅቶ ትልቅ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል ይዞ ሊመጣ እየተዘጋጀ ነውና፣ ምድሪቷን አመቻችታችሁ ጠብቁት። እንኳን ከቮልሼቪዝም በመጨረሻ ተላቀቃችሁ!
-
- Senior Member
- Posts: 13892
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ እኮ የመጀመሪያ ዓላማው ሻዕቢያን በምትሃታዊ በትሩ ከኮሚኒዝም ልክፍት ማላቀቅና እያንዳንዳችሁን ቀይ ባህር ውስጥ ወስዶ በተራ በተራ ማጥመቅ ነው። እንዴት ኮሚኒዝም ኮሚኒዝምን እንደሚፈውስ ባላውቅም፣ መዶሻና ማጭድህን ወርውረህ ተቀበለው።

Meleket wrote: ↑23 Sep 2024, 08:44እታለም በተለመደው ስድብና በእርካሽ ንግግር የታጀበው “ትልቅ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል” መልእኽትሽ ደርሶናል። መቼም እንዳንቺ ኣስተሳሰብ መልካም ነገሮችና መንፈሳዊ ትሩፋቶች በሙሉ ከደቡብ ወደ ሰሜን ነው ዬሚፈሱት! ስለሆነም ኣንቺን ንጡሒቱን እታችንን ለማስደሰት መጀመርያ ‘የትልቁን የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበሉን’ ፍሬና መንፈሳዊ ትሩፋት 'ብጽዕት ኢትዮጵያ' ውስጥ ካዬን በኋላ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ሃገራችን ውስጥ ምን መደረግ እንደሚገባው ሰከን ብለን እንወስናለን። እስከዚያው ግን 'የብጽዕት ኢትዮጵያ' ልጆች ባንቺ ኣጋፋሪነት 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ሲንቦጫረቁ፡ እኛ በቀይ ባህር ውስጥ መንቦጫረቅን መርጠናል።Selam/ wrote: ↑23 Sep 2024, 07:35በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ታዲያ ምነው ወደ ፈጣሪ ሳይሆን ወደ እኔ ወደ ሰላም በመረጃ ፎረም በኩል እየፀለያችሁ መሆኑን ቀድማችሁ አልነገራችሁኝም?
በሉ ለፈጠማችሁት ግፍና እርኩስነት ይቅር ብያችኋለሁ። ሁለተኛ ግን እንዳይለመዳችሁ፣ ወንድማችሁ አክሱም-ጩፋም እንደናንተ በስህተቱ ተፀፅቶ ትልቅ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል ይዞ ሊመጣ እየተዘጋጀ ነውና፣ ምድሪቷን አመቻችታችሁ ጠብቁት። እንኳን ከቮልሼቪዝም በመጨረሻ ተላቀቃችሁ!
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
እታለም አለማወቅሽን ማወቅሽ ብልህነትሽን መስክሯል። ጥምቀት ኣይደገምም፡ የተጠመቁት ሻዕብያዎች ኣንዴ ተጠምቀዋል፡ ያልተጠመቁት ደግሞ መጠመቅ ምርጫቸው ባለመሆኑ ነው። በመሆኑም እንደ ኢትዮጵያዊው ኣጤ ዮሃንስ በግድ ላጥምቅ የሚለው ኣካሄድ ለናንተ 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ለተጥለቀለቃችሁት ጐረቤቶቻችን ይሰራ እንደሁ እንጂ፡ በልዑላዊቷ ኤርትራ ቦታ የለውም። ይህንን ሃቅ አስረግጠን መግለጽ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote: ↑23 Sep 2024, 19:05በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ እኮ የመጀመሪያ ዓላማው ሻዕቢያን በምትሃታዊ በትሩ ከኮሚኒዝም ልክፍት ማላቀቅና እያንዳንዳችሁን ቀይ ባህር ውስጥ ወስዶ በተራ በተራ ማጥመቅ ነው። እንዴት ኮሚኒዝም ኮሚኒዝምን እንደሚፈውስ ባላውቅም፣ መዶሻና ማጭድህን ወርውረህ ተቀበለው።
Meleket wrote: ↑23 Sep 2024, 08:44እታለም በተለመደው ስድብና በእርካሽ ንግግር የታጀበው “ትልቅ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል” መልእኽትሽ ደርሶናል። መቼም እንዳንቺ ኣስተሳሰብ መልካም ነገሮችና መንፈሳዊ ትሩፋቶች በሙሉ ከደቡብ ወደ ሰሜን ነው ዬሚፈሱት! ስለሆነም ኣንቺን ንጡሒቱን እታችንን ለማስደሰት መጀመርያ ‘የትልቁን የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበሉን’ ፍሬና መንፈሳዊ ትሩፋት 'ብጽዕት ኢትዮጵያ' ውስጥ ካዬን በኋላ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ሃገራችን ውስጥ ምን መደረግ እንደሚገባው ሰከን ብለን እንወስናለን። እስከዚያው ግን 'የብጽዕት ኢትዮጵያ' ልጆች ባንቺ ኣጋፋሪነት 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ሲንቦጫረቁ፡ እኛ በቀይ ባህር ውስጥ መንቦጫረቅን መርጠናል።Selam/ wrote: ↑23 Sep 2024, 07:35በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ታዲያ ምነው ወደ ፈጣሪ ሳይሆን ወደ እኔ ወደ ሰላም በመረጃ ፎረም በኩል እየፀለያችሁ መሆኑን ቀድማችሁ አልነገራችሁኝም?
በሉ ለፈጠማችሁት ግፍና እርኩስነት ይቅር ብያችኋለሁ። ሁለተኛ ግን እንዳይለመዳችሁ፣ ወንድማችሁ አክሱም-ጩፋም እንደናንተ በስህተቱ ተፀፅቶ ትልቅ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል ይዞ ሊመጣ እየተዘጋጀ ነውና፣ ምድሪቷን አመቻችታችሁ ጠብቁት። እንኳን ከቮልሼቪዝም በመጨረሻ ተላቀቃችሁ!
-
- Senior Member
- Posts: 13892
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ በውኃም በእሳትም አስገድዶ ሊያጠምቅህና ወደ እናት ሃይማኖቱ ሊመልስህ ተነስቷል እኮ ነው ያልኩት።

Meleket wrote: ↑24 Sep 2024, 02:47እታለም አለማወቅሽን ማወቅሽ ብልህነትሽን መስክሯል። ጥምቀት ኣይደገምም፡ የተጠመቁት ሻዕብያዎች ኣንዴ ተጠምቀዋል፡ ያልተጠመቁት ደግሞ መጠመቅ ምርጫቸው ባለመሆኑ ነው። በመሆኑም እንደ ኢትዮጵያዊው ኣጤ ዮሃንስ በግድ ላጥምቅ የሚለው ኣካሄድ ለናንተ 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ለተጥለቀለቃችሁት ጐረቤቶቻችን ይሰራ እንደሁ እንጂ፡ በልዑላዊቷ ኤርትራ ቦታ የለውም። ይህንን ሃቅ አስረግጠን መግለጽ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።Selam/ wrote: ↑23 Sep 2024, 19:05በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

ጥምቀት ከሆነ “ጥምቀት አይደገምም” እታለም።
Selam/ wrote: ↑24 Sep 2024, 09:11በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

ምን እንደሚባል አክሱመ-ጩፋን ጠይቀው!
Meleket wrote: ↑24 Sep 2024, 09:15ጥምቀት ከሆነ “ጥምቀት አይደገምም” እታለም።Selam/ wrote: ↑24 Sep 2024, 09:11በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

“ጥምቀት አይደገምም”።
እራስሽ ታመጪዉ እራስሽ ታሮጪው . . . “ሊያጠምቅ” እያልሽ እያጋፈርሽለት ያለሽዉ ራስሽ፡ አንባቢ ይታዘበኛል ኣትይምን? እኛ ምናውቀው ኢትዮጵያዊነት ጭዋነትን ዬተላበሰ ነበር ያንቺን “ይሉኝታ ቢስነት” ስናይ ግን ኢትዮጵያዊነትሽን ተጠራጠርነው።
ለማንኛውም ትርኪምርኪውን ትተን እስቲ እዚ ላይ ቁምነገሩን እናንብብ viewtopic.php?f=2&t=351066

Selam/ wrote: ↑24 Sep 2024, 14:46ምን እንደሚባል አክሱመ-ጩፋን ጠይቀው!
Meleket wrote: ↑24 Sep 2024, 09:15ጥምቀት ከሆነ “ጥምቀት አይደገምም” እታለም።Selam/ wrote: ↑24 Sep 2024, 09:11በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ በውኃም በእሳትም አስገድዶ ሊያጠምቅህና ወደ እናት ሃይማኖቱ ሊመልስህ ተነስቷል እኮ ነው ያልኩት።
Meleket wrote: ↑24 Sep 2024, 02:47እታለም አለማወቅሽን ማወቅሽ ብልህነትሽን መስክሯል። ጥምቀት ኣይደገምም፡ የተጠመቁት ሻዕብያዎች ኣንዴ ተጠምቀዋል፡ ያልተጠመቁት ደግሞ መጠመቅ ምርጫቸው ባለመሆኑ ነው። በመሆኑም እንደ ኢትዮጵያዊው ኣጤ ዮሃንስ በግድ ላጥምቅ የሚለው ኣካሄድ ለናንተ 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ለተጥለቀለቃችሁት ጐረቤቶቻችን ይሰራ እንደሁ እንጂ፡ በልዑላዊቷ ኤርትራ ቦታ የለውም። ይህንን ሃቅ አስረግጠን መግለጽ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።Selam/ wrote: ↑23 Sep 2024, 19:05በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ እኮ የመጀመሪያ ዓላማው ሻዕቢያን በምትሃታዊ በትሩ ከኮሚኒዝም ልክፍት ማላቀቅና እያንዳንዳችሁን ቀይ ባህር ውስጥ ወስዶ በተራ በተራ ማጥመቅ ነው። እንዴት ኮሚኒዝም ኮሚኒዝምን እንደሚፈውስ ባላውቅም፣ መዶሻና ማጭድህን ወርውረህ ተቀበለው።
Meleket wrote: ↑23 Sep 2024, 08:44እታለም በተለመደው ስድብና በእርካሽ ንግግር የታጀበው “ትልቅ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል” መልእኽትሽ ደርሶናል። መቼም እንዳንቺ ኣስተሳሰብ መልካም ነገሮችና መንፈሳዊ ትሩፋቶች በሙሉ ከደቡብ ወደ ሰሜን ነው ዬሚፈሱት! ስለሆነም ኣንቺን ንጡሒቱን እታችንን ለማስደሰት መጀመርያ ‘የትልቁን የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበሉን’ ፍሬና መንፈሳዊ ትሩፋት 'ብጽዕት ኢትዮጵያ' ውስጥ ካዬን በኋላ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ሃገራችን ውስጥ ምን መደረግ እንደሚገባው ሰከን ብለን እንወስናለን። እስከዚያው ግን 'የብጽዕት ኢትዮጵያ' ልጆች ባንቺ ኣጋፋሪነት 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ሲንቦጫረቁ፡ እኛ በቀይ ባህር ውስጥ መንቦጫረቅን መርጠናል።