-
- Senior Member
- Posts: 16132
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
Selam ይችን የሃሰት ድራግ በየቀኑ እየጠጣሽ ናላሽን አዙሪ፤
-
- Member
- Posts: 3036
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
-
- Senior Member
- Posts: 10028
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
ፈሳም አስከሪ
አንድ ጦርነት ሳታሸንፍ አፍህን አትክፈት እዚ። አንዴ አሸንፋቹ ቢሆን ኖሮ ጉራችሁን አንችለውም ነበር። ግን ቅዘን ናቹ። ፈሪ ናቹ። ለዛም 600 አመት ቂጥህን የተነጨኸው
ሉጢ
-
- Member
- Posts: 3036
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
Belaynesh agamew
ከዚህ በፊት " በላይ" በሚል ስም እዚህ አፍሽን ስትከፍች የቀድሞ የደርግ ወታደር እንደነበርሽና በኋላም ተማርከሽ እንደነበር አምነሻል። ስለዚህ አንቺና አበራሽ በደንብ የሻዕቢያን እጅ ታውቃላቹህ።
በነገራችን ላይ የጌቾ ቡድን ነሽ ወይስ የደብርዬ?

- Senior Member+
- Posts: 22158
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
-
- Senior Member
- Posts: 14312
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
አማራን መጥላት እንደ ሞቲቬሽናል ሰብጀክት ሻብያም ወያኔም ኦነግም አናሳ ቤርቤረሰብም ተጠቅሞበታል ይጠቀምበታል፥፥ እነዚህ አካላት በአማራ ላይ ተነግሮ ያማያልቅ ሰቆቃ ፈጽመውበታል፥፥
ስዩም ተሾመ በአቅሙ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ፖለቲከኛ ስራውን የሚጀምረው አማራ ላይ በማቀርሸት ነው ብሎ ተናግሮአል፥፥ ትክክልም ብሎአል:: የአማራ ብሄርተኝነት የተነሳው ይህን አማራ ተኮር ጥቃት እንደ አማራነት መመከት አለብን በሚል ጽንሰ ሃሳብ ነው፥፥ አማራ እንደ አማራነት ሲነሳ ደግሞ ዘረኛ የወያኔ አይዶሎጂ ተከታይ ወዘተርፈ ስም ይሰጡታል፥፥ አላማቸው ዘወትር በአንድነት ጎራ እየታገለ መሪ ተብየዎች ለሚሰሩት ስህተት ግን ዋና ተወቃሽና ተጠያቂ ማድረግ ነው :: በተለየ ሁኔታ እየታደነ የሚገደልበትን እኩይ አሰራር ለመተግበርም ነው፥፥ አማራ በአማራነት እንዳይደራጅ እስክንድር በአቅሙ እየተውተፈተፈ ነው፥፥
-
- Senior Member
- Posts: 14214
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
The February 1976 TPLF manifesto:
- The geographic boundaries of Tigrai extend to the borders of the Sudan including the lands of Humera and Welkait from the region of Begemidir in Ethiopia, the land defined by Alewuha which extends down to the regions of Wollo and including Alamata, Ashengie, and Kobo, and finally the lands of Eritrean Kunama which includes Badme, the Saho (close to the conflicting area of Zalambessa), and Afar lands including Assab.
- The final goal of the TPLF is to secede from Ethiopia as an independent "Republic of Greater Tigrai" by liberating the lands and peoples of Tigrai.

Photo shopped and created lies!
-
- Senior Member
- Posts: 14214
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member
- Posts: 10028
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
አገው Misraq aka ደረጀ
እስክንድር አማራ ስለሆነ ትጠላዋለህ። ዘመነ አገው ስለሆነ ትደግፈዋለህ። ኢትዮጵያ ሱሴ አማራ ሱሴ የተበላ እቁብ ነው። አትድከም።
እስቲ አንዴ አገው ነኝ በል
Misraq wrote: ↑15 Sep 2024, 22:55አማራን መጥላት እንደ ሞቲቬሽናል ሰብጀክት ሻብያም ወያኔም ኦነግም አናሳ ቤርቤረሰብም ተጠቅሞበታል ይጠቀምበታል፥፥ እነዚህ አካላት በአማራ ላይ ተነግሮ ያማያልቅ ሰቆቃ ፈጽመውበታል፥፥
ስዩም ተሾመ በአቅሙ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ፖለቲከኛ ስራውን የሚጀምረው አማራ ላይ በማቀርሸት ነው ብሎ ተናግሮአል፥፥ ትክክልም ብሎአል:: የአማራ ብሄርተኝነት የተነሳው ይህን አማራ ተኮር ጥቃት እንደ አማራነት መመከት አለብን በሚል ጽንሰ ሃሳብ ነው፥፥ አማራ እንደ አማራነት ሲነሳ ደግሞ ዘረኛ የወያኔ አይዶሎጂ ተከታይ ወዘተርፈ ስም ይሰጡታል፥፥ አላማቸው ዘወትር በአንድነት ጎራ እየታገለ መሪ ተብየዎች ለሚሰሩት ስህተት ግን ዋና ተወቃሽና ተጠያቂ ማድረግ ነው :: በተለየ ሁኔታ እየታደነ የሚገደልበትን እኩይ አሰራር ለመተግበርም ነው፥፥ አማራ በአማራነት እንዳይደራጅ እስክንድር በአቅሙ እየተውተፈተፈ ነው፥፥
Last edited by union on 16 Sep 2024, 00:17, edited 3 times in total.
-
- Senior Member
- Posts: 10028
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
አስከሮ በህልምሽ ነው። ንቂ
600 አመት ተነጭተሽ። ፋኖ በአንድ አመት አማራን ነፃ አውጥቷል። PP ተሸንፏል።
አይ አንቺ አንድ ፋኖ የተማረከ በአይንሽ ሳታይ አርጅተሽ ልትሞች ነው። አንቺ 600 አመት ተማርከሽ
-
- Senior Member+
- Posts: 22158
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
እምሶዬ,union wrote: ↑15 Sep 2024, 23:38
አገው Misraq aka ደረጀ
እስክንድር አማራ ስለሆነ ትጠላዋለህ። ዘመነ አገው ስለሆነ ትደግፈዋለህ። ኢትዮጵያ ሱሴ አማራ ሱሴ የተበላ እቁብ ነው። አትድከም።
እስቲ አንዴ አገው ነኝ በል
Misraq wrote: ↑15 Sep 2024, 22:55አማራን መጥላት እንደ ሞቲቬሽናል ሰብጀክት ሻብያም ወያኔም ኦነግም አናሳ ቤርቤረሰብም ተጠቅሞበታል ይጠቀምበታል፥፥ እነዚህ አካላት በአማራ ላይ ተነግሮ ያማያልቅ ሰቆቃ ፈጽመውበታል፥፥
ስዩም ተሾመ በአቅሙ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ፖለቲከኛ ስራውን የሚጀምረው አማራ ላይ በማቀርሸት ነው ብሎ ተናግሮአል፥፥ ትክክልም ብሎአል:: የአማራ ብሄርተኝነት የተነሳው ይህን አማራ ተኮር ጥቃት እንደ አማራነት መመከት አለብን በሚል ጽንሰ ሃሳብ ነው፥፥ አማራ እንደ አማራነት ሲነሳ ደግሞ ዘረኛ የወያኔ አይዶሎጂ ተከታይ ወዘተርፈ ስም ይሰጡታል፥፥ አላማቸው ዘወትር በአንድነት ጎራ እየታገለ መሪ ተብየዎች ለሚሰሩት ስህተት ግን ዋና ተወቃሽና ተጠያቂ ማድረግ ነው :: በተለየ ሁኔታ እየታደነ የሚገደልበትን እኩይ አሰራር ለመተግበርም ነው፥፥ አማራ በአማራነት እንዳይደራጅ እስክንድር በአቅሙ እየተውተፈተፈ ነው፥፥
ያወደልሽው ውርንጭላ አለሌ አህያ ሆኖ ድድሽን ያወልቅሽ ጀመር? ወይ ጊዜ:: እስኪ ስጭው ትንሽ ቢረጋጋ
-
- Member
- Posts: 3929
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Senior Member+
- Posts: 22158
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
-
- Senior Member
- Posts: 15475
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member
- Posts: 14214
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ሻዕቢያ፣ ወያኔና ኦነግ-ሸኔ!
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ እኛ ደግሞ ካርታውን የሰሩት የጦር ሠፈር ካርታ ሥራ ያስተማርካቸው ሐማቶችህ ናቸው ብለን እንመልስልሃለና።
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ እኛ ደግሞ ካርታውን የሰሩት የጦር ሠፈር ካርታ ሥራ ያስተማርካቸው ሐማቶችህ ናቸው ብለን እንመልስልሃለና።
-
- Senior Member
- Posts: 14214
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Member
- Posts: 2983
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
-
- Senior Member
- Posts: 14214
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15