-
- Senior Member
- Posts: 11781
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
A Challenger to Horus!
Bring and show your much touted about culture here, if you indeed have a better one!
-
- Member
- Posts: 2483
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: A Challenger to Horus!
DefendTheTruth wrote: ↑14 Sep 2024, 14:43Bring and show your much touted about culture here, if you indeed have a better one!
>>>>>>>>>>>>>>>>>
በዝንጀሮ የምትመራ ሃገር ቁም ነገሩ የባህል ውድድር ሆኖ ቀረ?
ድሮስ ከወደል የኦፒዲኦ ካድሬ ምን ይጠበቃል?
-
- Senior Member
- Posts: 14214
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: A Challenger to Horus!
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማና አደይ አበባ የሌለው የኮሪዶር ላይ እንቁጣጣሽ ለፒፒ ካድሬዎች ብቻ ነው።
-
- Senior Member+
- Posts: 34426
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: A Challenger to Horus!
ቱስ ቱስ ኦነግ ምን ማለትህ ነው ቻሌንጅ ለሆረስ?
ያንተ ብጤ ፌክ ኦሮሞች ችግር ባህል ከሌላ ሕዝብ ሲማሩ እንኳ በትክክል መማር አይችሉበትም! የአዲስ አመት እንኩታታ፣ የአበባ ስጦታ እንኩ እንኩ አብና ወይም እንኩታ ኦሮሞ ሸዋ መጥቶ ከኛ የተማረው ባህል ነው ። ኦሮሞ የሆኑት ገላን ጉራጌዎች ሴቶቹ በትክክል ይዘውት አበባ አየሾይ ያ ለምለም አበባ እያሉ በትክክል ሲያከብሩት አንተን መሰል መደዴ መንጋ ቄሮ ግን ጎፈር የፎሌ የጦረንት ቅራቅምቦውን እንደ ፈረስ አሸንክታብ ለብሶ እንደ መንጋ ሲነዳ ባህሉ ምን እንደ ሆነ እንዳልገባው ያሳያል ። ልክ ኦዴ እንዳለው አጉል መደዴ የካልቸር ፉክክር ኩረጃ እንጂ እውነተኛ የራሱ የሆነ ባህል እንዳልሆነ ያሳያል ። ቄሮ እንደ መንጋ ካልተሰለፈ አይሆንለትም ። ቡሄ ፣ ሆያሆዬ ልጆች የሚያከብሩት የብርሃን ክብረ በዓል እንጂ የፎሌ መደዴዎች የጦርነት መንጋጊያ አይደለም ። አዲስ አመትና መስቀል የሰላምና የምስጋና ካልቸር እንጂ የጦርነት መንጋ መሰለፊያ አይደለም። ያንተ ባህል አለመሆኑ ይህ ምስክር ነው ። ይህም ሆኖ አትርሳ ይህ የሸዋ ኦሮሞ እንጂ በመላ ኢትዮጵያ የተዘራው ኦሮሞ ይህ ምን እንደ ሆነ አያውቀውም። ነገር የምታደርጉት የመስቀል ኢሬቻም እንጂ አበላሽታችሁ ከኛ የጎረጃችሁት ካችለር ነው። ልብ በል እኔ ኦሮሞ ከሌላ ሕዝብ ባህል አይጋራ፣ አይማር ፣ አይዋስ አላልኩም! ግን ፌክ ፉክክሩን ተዉት ፣ ያስታውቃል! አያምርም ። የሴት ህጻናቶቹ ፣ ልጃገረዱቹ አበባ አየሾይ ብቻ ነው የሚያምር።

Last edited by Horus on 14 Sep 2024, 16:05, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 11781
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: A Challenger to Horus!
ይህን ረጅም ፅሑፍ አላነበብኩም፣ የተጠየቀዉን ማቅረብ ትቶ የላ የሌላ አቅሙን ተጠቅሞ፣ ረጅም አተታ ማተት፣ አይ የለኝም እንደማለት መሆኑ ነዉ። የተሻለዉን ማቅረብ ከልተቻለ፣ በዝረራ ተሸንፌአለሁ እንደማለት ነዉ። ተቀብዬአለሁ!
-
- Senior Member+
- Posts: 34426
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: A Challenger to Horus!
ዲዲቲ
ምን እንደ ምትቀባጥር አይገባኝም! የኤርትራ፣ ትግሬ አማራ አሸንዳ በተመለክተ ከሆነ የምታወራው ይህ የኔ ቻሌንጅ አይደለም ። የጉራጌ አደይ አብና (አዳብና) ማለትም ጎረምሶች ለልጃገረዶች አበባና ሎሚ የሚሰጡበት በዓል ያዲስ ኣመት ሳይሆን የመስቀል በዓል ነው ፣ ከመስቀል እስከ ጥቅምት አቦ። እንቁጣጣሽ (የአበባ እንኩታታ) ልጆች ለጎረቤታቸው አበባ የሚሰጡበት እንጂ ይህን መሰል መንግስት ለፖለቲካ የሚያደራጀው ፌክ የባህልም ሆነ የእምነት መሰረት የሌለው የአሸንዳ ፉክክር አይደለም ። አሁን ከጉራጌ ተማር! በራሱ የሚተማመን የራሱ እውነተኛ ባህል ያለው ሕዝብ ይህን መሰል ፌክ የሚዲያ ድራማ አይመቸውም ። ጉራጌ ጥልቅ የሆነ የራሱ ሴራ እምነት ባህል አለው ። አንተ ያሻህን ድራማ መፈብረክ ትችላለህ !! ያ የፈረደበት ኬኛ መንጋ ነው! የጉራጌ አዳብና ቀኑ ሲደርስ አሳይሃለሁ ።

Last edited by Horus on 14 Sep 2024, 16:34, edited 1 time in total.
-
- Member
- Posts: 2483
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: A Challenger to Horus!
>>>>>>>>>>>>>Horus wrote: ↑14 Sep 2024, 15:32ቱስ ቱስ ኦነግ ምን ማለትህ ነው ቻሌንጅ ለሆረስ?
ያንተ ብጤ ፌክ ኦሮሞች ችግር ባህል ከሌላ ሕዝብ ሲማሩ እንኳ በትክክል መማር አይችሉበትም! የአዲስ አመት እንኩታታ፣ የአበባ ስጦታ እንኩ እንኩ አብና ወይም እንኩታ ኦሮሞ ሸዋ መጥቶ ከኛ የተማረው ባህል ነው ። ኦሮሞ የሆኑት ገላን ጉራጌዎች ሴቶቹ በትክክል ይዘውት አበባ አየሾይ ያ ለምለም አበባ እያሉ በትክክል ሲያከብሩት አንተን መሰል መደዴ መንጋ ቄሮ ግን ጎፈር የፎሌ የጦረንት ቅራቅምቦውን እንደ ፈረስ አሸንክታብ ለብሶ እንደ መንጋ ሲነዳ ባህሉ ምን እንደ ሆነ እንዳልገባው ያሳያል ። ልክ ኦዴ እንዳለው አጉል መደዴ የካልቸር ፉክክር ኩረጃ እንጂ እውነተኛ የራሱ የሆነ ባህል እንዳልሆነ ያሳያል ። ቄሮ እንደ መንጋ ካልተሰለፈ አይሆንለትም ። ቡሄ ፣ ሆያሆዬ ልጆች የሚያከብሩት የብርሃን ክብረ በዓል እንጂ የፎሌ መደዴዎች የጦርነት መንጋጊያ አይደለም ። አዲስ አመትና መስቀል የሰላምና የምስጋና ካልቸር እንጂ የጦርነት መንጋ መሰለፊያ አይደለም። ያንተ ባህል አለመሆኑ ይህ ምስክር ነው ። ይህም ሆኖ አትርሳ ይህ የሸዋ ኦሮሞ እንጂ በመላ ኢትዮጵያ የተዘራው ኦሮሞ ይህ ምን እንደ ሆነ አያውቀውም። ነገር የምታደርጉት የመስቀል ኢሬቻም እንጂ አበላሽታችሁ ከኛ የጎረጃችሁት ካችለር ነው። ልብ በል እኔ ኦሮሞ ከሌላ ሕዝብ ባህል አይጋራ፣ አይማር ፣ አይዋስ አላልኩም! ግን ፌክ ፉክክሩን ተዉት ፣ ያስታውቃል! አያምርም ። የሴት ህጻናቶቹ ፣ ልጃገረዱቹ አበባ አየሾይ ብቻ ነው የሚያምር።
Well said!
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል::
-
- Member
- Posts: 2483
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: A Challenger to Horus!
እንደ አንድ ሃገር ሁሉም ጎጂ ያልሆኑ ባህላት ተከብረው እንደየአካባቢው የህዝብ በአላት (community celebration ) ሊሆኑ ሲችሉ የፖላቲካ መቆራቆሻና መፎካከርያ ተደርገዋል:: ያው ዘረኛና ደንቆሮ ስልጣን ሲዝ የሚከስተው ይሄ ነው::
-
- Member+
- Posts: 5931
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Re: A Challenger to Horus!
Not so fast.Odie wrote: ↑14 Sep 2024, 21:13>>>>>>>>>>>>>Horus wrote: ↑14 Sep 2024, 15:32ቱስ ቱስ ኦነግ ምን ማለትህ ነው ቻሌንጅ ለሆረስ?
ያንተ ብጤ ፌክ ኦሮሞች ችግር ባህል ከሌላ ሕዝብ ሲማሩ እንኳ በትክክል መማር አይችሉበትም! የአዲስ አመት እንኩታታ፣ የአበባ ስጦታ እንኩ እንኩ አብና ወይም እንኩታ ኦሮሞ ሸዋ መጥቶ ከኛ የተማረው ባህል ነው ። ኦሮሞ የሆኑት ገላን ጉራጌዎች ሴቶቹ በትክክል ይዘውት አበባ አየሾይ ያ ለምለም አበባ እያሉ በትክክል ሲያከብሩት አንተን መሰል መደዴ መንጋ ቄሮ ግን ጎፈር የፎሌ የጦረንት ቅራቅምቦውን እንደ ፈረስ አሸንክታብ ለብሶ እንደ መንጋ ሲነዳ ባህሉ ምን እንደ ሆነ እንዳልገባው ያሳያል ። ልክ ኦዴ እንዳለው አጉል መደዴ የካልቸር ፉክክር ኩረጃ እንጂ እውነተኛ የራሱ የሆነ ባህል እንዳልሆነ ያሳያል ። ቄሮ እንደ መንጋ ካልተሰለፈ አይሆንለትም ። ቡሄ ፣ ሆያሆዬ ልጆች የሚያከብሩት የብርሃን ክብረ በዓል እንጂ የፎሌ መደዴዎች የጦርነት መንጋጊያ አይደለም ። አዲስ አመትና መስቀል የሰላምና የምስጋና ካልቸር እንጂ የጦርነት መንጋ መሰለፊያ አይደለም። ያንተ ባህል አለመሆኑ ይህ ምስክር ነው ። ይህም ሆኖ አትርሳ ይህ የሸዋ ኦሮሞ እንጂ በመላ ኢትዮጵያ የተዘራው ኦሮሞ ይህ ምን እንደ ሆነ አያውቀውም። ነገር የምታደርጉት የመስቀል ኢሬቻም እንጂ አበላሽታችሁ ከኛ የጎረጃችሁት ካችለር ነው። ልብ በል እኔ ኦሮሞ ከሌላ ሕዝብ ባህል አይጋራ፣ አይማር ፣ አይዋስ አላልኩም! ግን ፌክ ፉክክሩን ተዉት ፣ ያስታውቃል! አያምርም ። የሴት ህጻናቶቹ ፣ ልጃገረዱቹ አበባ አየሾይ ብቻ ነው የሚያምር።
Well said!
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል::
I am an equal opportunity offender in favor of Ethiopia’s Renaissance. I assume that you are not against it.
Sadly, you force me to think that you remain clueless about its bottom line. Mind you, it is far from the sectarian Ethiopian politics of one generation or two.
Imagine someone with a very open mind attended two debates between you and DefendTheTruth, one in 1974 and another in 2024, about Ethiopia’s sectarian politics. Would that person be able to decipher a qualitative difference between the two debates about the same topic? Both of you owe it to the Ethiopian people to fully answer this simple question.
There is a reason why time after time, you wouldn’t give a simple answer for a simple question about Ethiopia’s history and languages. Only you know why you avoid answering them. I assume that those simple questions come as counterintuitive to your understanding starting during your student days at Addis Ababa University.
If the facts of history and history of languages become counterintuitive to your beholden understanding, you would be duty bound to sort them out in order to find out the facts about them.
Here, my simple question to you is not about የባህል ፉክክር ወይም የባህል መዋስ። The Ethiopian Renaissance I have been talking about, which I started long before I joined this forum, cares less about either of that.
I care more about what I would be able to learn from each local cultural stripe about the depth of Ethiopia’s age old culture.
So, I have a simple question to ask you here. Please name a single artist in Guraghigna that you think has a master piece expression of the age old culture of the Guraghigna speaking Ethiopian community that has ever been released before today, September 15, 2024.
There will come an era in Ethiopia when its universities will be able to study the artistic depth of the poems in Ethiopia’s traditional music from north to south and east to west. The simple answer you provide today will enter that realm of study and validate or invalidate your foresight today.
ያለምክንያት ኣይዴለም ኣዙሪት የምለዉ። በዐቅሜ ኣንዱን በጥሼ ሌላዉን በጣጥሻለሁ፣ ኣንተ ሰዉ ያለስፐርም ተፈጠረ ብለህ የምታስተምር ምሑር። አይዞህ። መለኮት ለዛም ገና የሚጻፍ ፍንጭ ኣለዉ።
የተፈጠረዉ የመሰከረዉን ባህል ይዞ የሰነበተዉ የራሱ ባህል ኣለዉ፣ ባታዉቀዉ ወይም ባታስተዉለዉ ነዉ እንጂ።
ኣዙሪት ካልተበጠሰ ጠልፎ ይጥላል። ኣዙሪት የያዘዉ ሰዉ ዕዉነት የለዉም እንዳይባል ከፊል ዕዉነት ኣለዉ። ዕዉነት ኣለዉ እንዳይባል ሙሉ ዕዉነት የለዉም።
ለዚህ ነዉ ያለመሰላቸት መበጠስ እና መበጣጠስ የምያስፈልገዉ። ለዚህ ሃምሳ ዓመታት በጣም ረጅም ግዜ ነዉ።
ሌላ በጣም ቀላል ጥያቄ፥ በሰዉ ልጅ ታሪክ ባህልን የምያቀዘቅዝ ምንድነዉ?
ይህቺን ጥልቅ ጥያቄ በትክክል ስትመልስ ነዉ የኢትዮጵያ ህዳሴ ወይም ግስጋሴ ስለምን እንደሆነ የገባህ መሆኑ የሚታወቀዉ።
-
- Member
- Posts: 2483
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Re: A Challenger to Horus!
Naga Tuma wrote: ↑15 Sep 2024, 14:55Not so fast.Odie wrote: ↑14 Sep 2024, 21:13>>>>>>>>>>>>>Horus wrote: ↑14 Sep 2024, 15:32ቱስ ቱስ ኦነግ ምን ማለትህ ነው ቻሌንጅ ለሆረስ?
ያንተ ብጤ ፌክ ኦሮሞች ችግር ባህል ከሌላ ሕዝብ ሲማሩ እንኳ በትክክል መማር አይችሉበትም! የአዲስ አመት እንኩታታ፣ የአበባ ስጦታ እንኩ እንኩ አብና ወይም እንኩታ ኦሮሞ ሸዋ መጥቶ ከኛ የተማረው ባህል ነው ። ኦሮሞ የሆኑት ገላን ጉራጌዎች ሴቶቹ በትክክል ይዘውት አበባ አየሾይ ያ ለምለም አበባ እያሉ በትክክል ሲያከብሩት አንተን መሰል መደዴ መንጋ ቄሮ ግን ጎፈር የፎሌ የጦረንት ቅራቅምቦውን እንደ ፈረስ አሸንክታብ ለብሶ እንደ መንጋ ሲነዳ ባህሉ ምን እንደ ሆነ እንዳልገባው ያሳያል ። ልክ ኦዴ እንዳለው አጉል መደዴ የካልቸር ፉክክር ኩረጃ እንጂ እውነተኛ የራሱ የሆነ ባህል እንዳልሆነ ያሳያል ። ቄሮ እንደ መንጋ ካልተሰለፈ አይሆንለትም ። ቡሄ ፣ ሆያሆዬ ልጆች የሚያከብሩት የብርሃን ክብረ በዓል እንጂ የፎሌ መደዴዎች የጦርነት መንጋጊያ አይደለም ። አዲስ አመትና መስቀል የሰላምና የምስጋና ካልቸር እንጂ የጦርነት መንጋ መሰለፊያ አይደለም። ያንተ ባህል አለመሆኑ ይህ ምስክር ነው ። ይህም ሆኖ አትርሳ ይህ የሸዋ ኦሮሞ እንጂ በመላ ኢትዮጵያ የተዘራው ኦሮሞ ይህ ምን እንደ ሆነ አያውቀውም። ነገር የምታደርጉት የመስቀል ኢሬቻም እንጂ አበላሽታችሁ ከኛ የጎረጃችሁት ካችለር ነው። ልብ በል እኔ ኦሮሞ ከሌላ ሕዝብ ባህል አይጋራ፣ አይማር ፣ አይዋስ አላልኩም! ግን ፌክ ፉክክሩን ተዉት ፣ ያስታውቃል! አያምርም ። የሴት ህጻናቶቹ ፣ ልጃገረዱቹ አበባ አየሾይ ብቻ ነው የሚያምር።
Well said!
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል::
I am an equal opportunity offender in favor of Ethiopia’s Renaissance. I assume that you are not against it.
Sadly, you force me to think that you remain clueless about its bottom line. Mind you, it is far from the sectarian Ethiopian politics of one generation or two.
Imagine someone with a very open mind attended two debates between you and DefendTheTruth, one in 1974 and another in 2024, about Ethiopia’s sectarian politics. Would that person be able to decipher a qualitative difference between the two debates about the same topic? Both of you owe it to the Ethiopian people to fully answer this simple question.
There is a reason why time after time, you wouldn’t give a simple answer for a simple question about Ethiopia’s history and languages. Only you know why you avoid answering them. I assume that those simple questions come as counterintuitive to your understanding starting during your student days at Addis Ababa University.
If the facts of history and history of languages become counterintuitive to your beholden understanding, you would be duty bound to sort them out in order to find out the facts about them.
Here, my simple question to you is not about የባህል ፉክክር ወይም የባህል መዋስ። The Ethiopian Renaissance I have been talking about, which I started long before I joined this forum, cares less about either of that.
I care more about what I would be able to learn from each local cultural stripe about the depth of Ethiopia’s age old culture.
So, I have a simple question to ask you here. Please name a single artist in Guraghigna that you think has a master piece expression of the age old culture of the Guraghigna speaking Ethiopian community that has ever been released before today, September 15, 2024.
There will come an era in Ethiopia when its universities will be able to study the artistic depth of the poems in Ethiopia’s traditional music from north to south and east to west. The simple answer you provide today will enter that realm of study and validate or invalidate your foresight today.
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
renaissance የሚባለው ሁላችንም ያመንበትና የተሳፈርንበት ቢሆን ነበር:: ከ 50% በላዩ ጫካ ውስጥ እያለ ብልግና/ኦፒዲኦኦነግ የዘር የበላይነት ይዘው ለዘራቸው እያጨማለቁት ነገር ምኑ renaissance እንበለው? አገር እኮ ስላም የለም::
ይሄ ባህላችን እዩ challenge የምትሉን ነገ ባታደርቁን ይሻላል!
ስለ እናንተ የማናውቀው ነገር ምንም የለም
-
- Senior Member
- Posts: 16600
- Joined: 17 Feb 2013, 08:24
Re: A Challenger to Horus!
why are they wearing fake afrosDefendTheTruth wrote: ↑14 Sep 2024, 14:43Bring and show your much touted about culture here, if you indeed have a better one!
Dr Zackovich