Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 21691
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 15 May 2024, 19:32
ላልቅስ ወይስ ልሳቅ
መሳቅና መሳቀቅ
Please wait, video is loading...
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 21691
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 15 May 2024, 19:38
ደግሞ ሳታፍሩ ከኤርትራ እና ኤርትራውያን እኩል ልትሆኑ ታስባላችሁ:: እኛን አክብራችሁ እና በሰላም ብትቀርቡን እህል በእህል ሰፋሪዎቻችሁስድብ እንታደጋችሁ ነበር::
-
almaze
- Member+
- Posts: 6601
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
-
Somaliman
- Member+
- Posts: 6345
- Joined: 09 Nov 2007, 20:12
- Location: Heaven
Post
by Somaliman » 15 May 2024, 20:00
Famine is synonymous with Ethiopia in the minds of people across the globe, yet their clown monkey dares to say that chicken is poor man's food, when millions of Ethiopians are fed with poor quality food donated by the World Food Programme!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 33306
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 May 2024, 20:08
ato Fed-up,
ኧረ በሕግ አምላክ ተረቴን አታበላሸው! ይህ በአማርኛ የተነገረ የጉራጌ አባባል ነው! 'የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ' ነው ትክክለኛ አባባሉ! እንጂ የሚሉሽን ብትሰሚ ገበያ አትወጪም ነበር ማለት አይደልም! ጉራጌ የሚለው ምን መሰለህ? ሰው መስለህ (ሰው መሳይ በሸንጎ) ሆነህ ገበያ ባትወጣ ኖሮ ሕዝቡ ስላንተ መጥፎነት ፣ ደካማነት ፣ ዉሸታምነት የሚያወራውን ባልሰማህ ነበር ማለቱ ነው ። ማለትም ማስመሰል ካካ ነው፣ አታድርገው! እራሱ ሳይጠና ጉተና አትሁን ማለት ነው ። ቅኔው በፍጹም አልገባህም!
-
almaze
- Member+
- Posts: 6601
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 15 May 2024, 20:14
-
Affable
- Member
- Posts: 151
- Joined: 15 Jul 2023, 13:21
Post
by Affable » 15 May 2024, 20:50
በጣም የሚገርም ነገር — ሰሞኑን አልማዜ የምትፅፈው ነገር እየጣመኝ መጥቶአል ። Keep it up.
-
Abdeaziz
- Member
- Posts: 622
- Joined: 23 Jun 2013, 02:12
Post
by Abdeaziz » 16 May 2024, 00:41
As long as Ethiopia cut out the piece of @shitass place called TIGRAY the Embarrassment will continue. This born LEMAGNE parasites are cursed and there is nothing good comes from them.