-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! - የ146ቱ ካምፖች ወግ!
ጐበዝ እነዚህ 146 የጋራ ፈርጦቻችን ከነ 'ኮኦርዲኔታቸው' በማያሻማ መልኩ “ይግባኝ በማይባልበት” ፍርድ ተወስነው፡ ቁልጭ ብለው ትግባሬን እየጠበቁ የተቀመጡ ናቸው።
https://legal.un.org/riaa/cases/vol_XXVI/771-799.pdf
ታድያ ሃገራችን ኤርትራና ጐረቤቷ ኢትዮጵያ በሰላም ይኖሩ ዘንድ፡ እንዲህ ቢደረግ ምን ይመስላችኋል?
1.) በ146ቱ ነጥቦች፡ በያንዳንዷ ስፍራ የጋራ ወታደራዊ ካምፕ በመገንባት የደንበር ጸጥታ አስከባሪ ሃይል ማስፈር።
2.) በ146ቱ ካምፖች የሚኖሩት የሁለቱ ሃገራት የሰራዊት ብዛት 80 ከኢትዮጵያ (ሁሉን ኢትዮጵያዊ ብሄር ብሄረሰቦች የወከለ እንዲሆን ማለትም ኣልተወከልኩም የሚል ኢትዮጵያዊ ብሄር እንዳይኖር ማለት ነው።) ኤርትራም በበኩሏ ከ80 ያልበለጡ የሰራዊቷ ኣባሎችን በነፍስወከፍ 146ቱ ካምፖች ውስጥ እንድታስቀምጥ ማድረግ።
3.) ይህም ማለት 146*80 = እያንዳንዷ ሃገር ቢያንስ ቢያንስ 11,680 በወታደራዊ ዲሲፕሊን የተመሰከረላቸውን የሰራዊት አባሎቿን ለድንበር ጥበቃ እንድታሰማራ ማድረግ። ይህ የሁለቱ ሃገራት መንግስታት የሰራዊት ክፍል፡ ፈጣን በሆነ ዘመናዊ የመገናኛ መሳርያዎች የታጠቀ ማድረግ። [ስለ ወጪው አትጨነቁ፡ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ ሊሸፍነው ይችላል፤ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ በረባ ባልረባው ከመናቆር፡ ገንዘብ አዋጥቶ ሰላሙን ማስጠበቅ ይቀለዋል!]
4.) የሁለቱም ሃገሮች የአየር ሃይል፡ ሃገሮቹ ዬተስማሙባቸውን ያህል የአሰሳና ዳሰሳ ሂሊኮፕተሮችና ድሮኖች ለዚሁ ድንበር ጸጥታ መመደብ። [በሂሊኮፕተርና በድሮን ከመጨፋጨፍ ይሄ ሳይሻል ኣይቀርም ትላላችሁን?]
5.) በዚህ መሰረት፡ በድንበር አካባቢ ምናልባት ሊፈጥር የሚችልን ግጭት በግዜ ማጤንና ፈጣን ፈውስ በመሻት እልባት ላይ ማድረስ።
በዚህ መልኩ “ፊዚካል ዲማርኬሽኑን” ብንጀምረው የሁለቱ አጎራባች ሃገሮች ህዝቦች ዘለቄታዊ ሰላምና እፎይታን ለማግኘትና ለማጣጣም አይችሉም ትላላችሁን? እስከ መቼ ድረስ እርስ በእርስ ማናቆር ጐበዝ!
ለዛሬ 146 የጋራ ፈርጦቻችንን እዚህ ተመልከቷቸው!ከገጽ 786-794 ወይም ከ ገጽ 17-25 ቁልጭ ብለው አሉላችሁ።
ጐበዝ "ፊዚካል ዲማርኼሽኑ" በዚህ ሃሳብ አኳያ ቢተገበር ምን ይመስላችኋል? እስቲ የሚጐድለውን አጉድላችሁ፡ የሚጨመረውን ጨምራችሁ ሃሳባችሁን አክሉበትና ወደ ትግባሬ እናምራ። የየሃገሮቻችን ቦተሊከኞቻችንን እንዲህ አድርገን 'ጭራውን መያዝ' የፈሩትን ነገር በማደፋፈር እናግዛቸው እንጂ ጐበዝ! አይመስላችሁም። "ፊዚካል ዲማርኼሽን ይቻላል!"
ተጻፈ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
እንጠረጥራለን፡ ለዘለቄታዊ ሰላም ሲባል፡ ናይሮቢ ላይ "የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!" የመወያያ ኣርእስትም ሊሆኑ እንደሚችሉ!
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
ኤርትራውያን "ናትና ኣይንህብን ዘይናትና ኣይንደልን!" የምትል የትግል መርህ አለችን። ይህ ማለት ደግሞ ከነዚህ ከ146 የጋራ ፈርጦቻችን ወዲያ ኢትዮጵያ ከኛ የምትሻው ቅንጣት ታህል መሬት ሊኖር አይገባም፤ እኛም እንዲሁ እንደማለት ነው። ኣይደለም እንዴ?
ፈጣሪ እጅግ አድርጎ ከባረካቸው ቀናት አንዷ "ይግባኝ የሌለበት ፍርድን" እንቀበላለን ተብሎ የተፈረመባት ዕለት ኣንዷ ነች፤ ሁለተኛዋ ደግሞ "ብይኑ የተበየነባት" ዕለት ነች። ሌሎች የተባረኩ ቀናትም ሞልተዋል።
ፈጣሪ እጅግ አድርጎ ከባረካቸው ቀናት አንዷ "ይግባኝ የሌለበት ፍርድን" እንቀበላለን ተብሎ የተፈረመባት ዕለት ኣንዷ ነች፤ ሁለተኛዋ ደግሞ "ብይኑ የተበየነባት" ዕለት ነች። ሌሎች የተባረኩ ቀናትም ሞልተዋል።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
ፈጣሪን '146 የጋራ ፈርጦች' ስለሰጠን እጂግ እናመሰግነዋለን።
ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ ቀጣዩዋ እጂግ የተባረከችው ዕለት "ይግባኝ የማይባልበቱ ብዪን መሬቱ ላይ መተግበር የሚጀመርባት ዕለት ነች" ይቺ ህዝባችን በጉጉት የሚጠብቃት ዕለት ግን መቼ ትሆን?
ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ ቀጣዩዋ እጂግ የተባረከችው ዕለት "ይግባኝ የማይባልበቱ ብዪን መሬቱ ላይ መተግበር የሚጀመርባት ዕለት ነች" ይቺ ህዝባችን በጉጉት የሚጠብቃት ዕለት ግን መቼ ትሆን?
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
ያፍሪካ ቀንድ ሕዝቦች እንኳን ለሰላሙ ዘመን አደረሳችሁ!
ቤነገራችን ላይ፦
እነዚህ "የኤርትራና የኢትዮጵያን 146 የጋራ ፈርጦች" መሬቱ ላይ እንዳይመላከቱ እንቅፋት የሆኑት አካላት ሰብ ፍሉይ ረብሓ (ሰ.ፍ.ረ.) ብለን የምንጠራቸው የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ.) መሆናቸውን ታውቃላችሁን? እነኝህ ኣካላት "እኛ እንዝፈንላችሁ እናንተ ተዋጉ" ማለትም "ኣነ ክደርፈልካ ንስካ ተወርወር" በሚለው መፈክራቸው የሚታወቁ ሆድ አደር ተራ ካድሬዎች ናቸው።
ጐበዝ "146ቱ የጋራ ፈርጦቻችን" የዘላቂ ሰላማችን ዋስትኖች ናቸው!። የጦርነት አዳካሪዎችና አጫፋሪዎች ግን "ፊዚካል ዲማርኬሽን" የሚል ቃል ሲሰሙ ያጥወለውላቸዋል።

የማርያም ልጆችን በሙሉ "እንኳን ለህዳር ጽዮን ኣመታዊ ክብረበዓል ኣደረሳችሁ" ለማለት ነው።
እምዬ ማርያም ኣንድያ ልጇን በጥበቧ እነዚህ 146 የጋራ ፈርጦቻችንን "ፊዚካሊ ዲማርኬት" አስደርጎ ሙሉ ሰላም በኣፍሪካ ቀንድ ያሰፍንልን ዘንድ ሹክ ትበልልን።
"146ቱ የጋራ ፈርጦቻችን የዘላቂ ሰላማችን ዋስትኖች ናቸው!" ቢለና እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Meleket wrote: ↑29 Nov 2022, 05:01ያፍሪካ ቀንድ ሕዝቦች እንኳን ለሰላሙ ዘመን አደረሳችሁ!
ቤነገራችን ላይ፦
እነዚህ "የኤርትራና የኢትዮጵያን 146 የጋራ ፈርጦች" መሬቱ ላይ እንዳይመላከቱ እንቅፋት የሆኑት አካላት ሰብ ፍሉይ ረብሓ (ሰ.ፍ.ረ.) ብለን የምንጠራቸው የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ.) መሆናቸውን ታውቃላችሁን? እነኝህ ኣካላት "እኛ እንዝፈንላችሁ እናንተ ተዋጉ" ማለትም "ኣነ ክደርፈልካ ንስካ ተወርወር" በሚለው መፈክራቸው የሚታወቁ ሆድ አደር ተራ ካድሬዎች ናቸው።
ጐበዝ "146ቱ የጋራ ፈርጦቻችን" የዘላቂ ሰላማችን ዋስትኖች ናቸው!። የጦርነት አዳካሪዎችና አጫፋሪዎች ግን "ፊዚካል ዲማርኬሽን" የሚል ቃል ሲሰሙ ያጥወለውላቸዋል።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
Meleket wrote: ↑09 Nov 2022, 10:35የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! - የ146ቱ ካምፖች ወግ!
ጐበዝ እነዚህ 146 የጋራ ፈርጦቻችን ከነ 'ኮኦርዲኔታቸው' በማያሻማ መልኩ “ይግባኝ በማይባልበት” ፍርድ ተወስነው፡ ቁልጭ ብለው ትግባሬን እየጠበቁ የተቀመጡ ናቸው።
https://legal.un.org/riaa/cases/vol_XXVI/771-799.pdf
ታድያ ሃገራችን ኤርትራና ጐረቤቷ ኢትዮጵያ በሰላም ይኖሩ ዘንድ፡ እንዲህ ቢደረግ ምን ይመስላችኋል?
1.) በ146ቱ ነጥቦች፡ በያንዳንዷ ስፍራ የጋራ ወታደራዊ ካምፕ በመገንባት የደንበር ጸጥታ አስከባሪ ሃይል ማስፈር።
2.) በ146ቱ ካምፖች የሚኖሩት የሁለቱ ሃገራት የሰራዊት ብዛት 80 ከኢትዮጵያ (ሁሉን ኢትዮጵያዊ ብሄር ብሄረሰቦች የወከለ እንዲሆን ማለትም ኣልተወከልኩም የሚል ኢትዮጵያዊ ብሄር እንዳይኖር ማለት ነው።) ኤርትራም በበኩሏ ከ80 ያልበለጡ የሰራዊቷ ኣባሎችን በነፍስወከፍ 146ቱ ካምፖች ውስጥ እንድታስቀምጥ ማድረግ።
3.) ይህም ማለት 146*80 = እያንዳንዷ ሃገር ቢያንስ ቢያንስ 11,680 በወታደራዊ ዲሲፕሊን የተመሰከረላቸውን የሰራዊት አባሎቿን ለድንበር ጥበቃ እንድታሰማራ ማድረግ። ይህ የሁለቱ ሃገራት መንግስታት የሰራዊት ክፍል፡ ፈጣን በሆነ ዘመናዊ የመገናኛ መሳርያዎች የታጠቀ ማድረግ። [ስለ ወጪው አትጨነቁ፡ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ ሊሸፍነው ይችላል፤ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ በረባ ባልረባው ከመናቆር፡ ገንዘብ አዋጥቶ ሰላሙን ማስጠበቅ ይቀለዋል!]
4.) የሁለቱም ሃገሮች የአየር ሃይል፡ ሃገሮቹ ዬተስማሙባቸውን ያህል የአሰሳና ዳሰሳ ሂሊኮፕተሮችና ድሮኖች ለዚሁ ድንበር ጸጥታ መመደብ። [በሂሊኮፕተርና በድሮን ከመጨፋጨፍ ይሄ ሳይሻል ኣይቀርም ትላላችሁን?]
5.) በዚህ መሰረት፡ በድንበር አካባቢ ምናልባት ሊፈጥር የሚችልን ግጭት በግዜ ማጤንና ፈጣን ፈውስ በመሻት እልባት ላይ ማድረስ።
በዚህ መልኩ “ፊዚካል ዲማርኬሽኑን” ብንጀምረው የሁለቱ አጎራባች ሃገሮች ህዝቦች ዘለቄታዊ ሰላምና እፎይታን ለማግኘትና ለማጣጣም አይችሉም ትላላችሁን? እስከ መቼ ድረስ እርስ በእርስ ማናቆር ጐበዝ!
ለዛሬ 146 የጋራ ፈርጦቻችንን እዚህ ተመልከቷቸው!ከገጽ 786-794 ወይም ከ ገጽ 17-25 ቁልጭ ብለው አሉላችሁ።
ጐበዝ "ፊዚካል ዲማርኼሽኑ" በዚህ ሃሳብ አኳያ ቢተገበር ምን ይመስላችኋል? እስቲ የሚጐድለውን አጉድላችሁ፡ የሚጨመረውን ጨምራችሁ ሃሳባችሁን አክሉበትና ወደ ትግባሬ እናምራ። የየሃገሮቻችን ቦተሊከኞቻችንን እንዲህ አድርገን 'ጭራውን መያዝ' የፈሩትን ነገር በማደፋፈር እናግዛቸው እንጂ ጐበዝ! አይመስላችሁም። "ፊዚካል ዲማርኼሽን ይቻላል!"
ተጻፈ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
"146ቱ የጋራ ፈርጦቻችን የዘላቂ ሰላማችን ዋስትኖች ናቸው!"
"ፊዚካል ዲማርኬሽን" ሁነኛው የዓለማዊ ብዪን ትግባሬ ማረጋገጫ ነው!
የ"ፊዚካል ዲማርኬሽን" ትግባሬ፡ በድንበር አካባቢ ያሉ ህዝቦቻችን ንቃተ-ኅሊና ግምት ውስጥ የሚያስገባና፡ ቀጣይ ቁርሾን ከወዲሁ ለመቅረፍ የሚያስችል ደም መፋሰስን የሚጸየፉ የብልሆች ብቻ ምርጫ ነው።
"ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ስጋ ለብሶ ህላዌነቱን ይበልጥ የሚያረጋግጠው "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ሲረጋገጥ ነው! ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ለአዲሱ የፈረንጆች ኣመት 2023 ለሁላችሁም መልካም መልካሙን ሁሉ እየተመኘን።
-
- Senior Member
- Posts: 10712
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
ምሕንጻጽ ዶብ ሻዕብያ ድዩ ዋላ ሕወሓት ሓንጊዱ? FAO Eripoblikan & Meleket - Why Isiais doesn't want demarcation & he won't let it happen
Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
ወዳጃችን sarcasm ለ"ፊዚካል ዲማርኬሽን" እንቅፋት ሆኖ የቆየውማ፡ ለዓመታት በዓለሙ ፍርድ ቤት የተበየነውን፡ ይግባኝ የማይባልበትን ብይን ከመተግበር ይልቅ ኣሻፈረኝ በማለት "ዲያሎግ" የሚል ቅድመ ሁኔታ የፈጠረው፡ በሕወሓት የሚመራው የጦቢያ መንግሥት ነበር።
እንደምታውቀው ላለፉት በርካታ ዓመታት ሕወሓት 1100 መግለጫወችን ስታወጣ፡ "ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከዛሬ ጀምሮ 'ፊዚካል ዲማርኬሽን' እንዲተገበር እንጠይቃለን" ብላ መግለጫ ለመስጠት ሳትበቃ፡ የእፍረት ካባዋን ተከናንባለች። ለዚህም ነው "ህግ የማይገዛውን . . . " የሚባለው! መቼም ሕወሓት የኤርትራ ሕዝብ ሰራዊትና መንግሥትን ትዕግስት ለዓመታት ለመፈታተን ሞክራ ነበር፡ ኣሁን ግን ከባለፈው 'የትዕቢት ጉዞዋ' ተምራ፡ "ኣልቻልኩም" የሚለውን ዜማ እያዜመች በጠቅላዪ ኣብዪ ብልጽግናዊ የመደመር ኣመራር እየተመራች "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" መተግበር ነው የሚያዋጣት፡ ለቀጠናችን ዘላቂ ሰላም የሚያዋጣው ብቸኛው መንገድ ይህ ስለሆነ። ኣይደለም እንዴ ወዳጃችን sarcasm?
እንደምታውቀው ላለፉት በርካታ ዓመታት ሕወሓት 1100 መግለጫወችን ስታወጣ፡ "ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከዛሬ ጀምሮ 'ፊዚካል ዲማርኬሽን' እንዲተገበር እንጠይቃለን" ብላ መግለጫ ለመስጠት ሳትበቃ፡ የእፍረት ካባዋን ተከናንባለች። ለዚህም ነው "ህግ የማይገዛውን . . . " የሚባለው! መቼም ሕወሓት የኤርትራ ሕዝብ ሰራዊትና መንግሥትን ትዕግስት ለዓመታት ለመፈታተን ሞክራ ነበር፡ ኣሁን ግን ከባለፈው 'የትዕቢት ጉዞዋ' ተምራ፡ "ኣልቻልኩም" የሚለውን ዜማ እያዜመች በጠቅላዪ ኣብዪ ብልጽግናዊ የመደመር ኣመራር እየተመራች "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" መተግበር ነው የሚያዋጣት፡ ለቀጠናችን ዘላቂ ሰላም የሚያዋጣው ብቸኛው መንገድ ይህ ስለሆነ። ኣይደለም እንዴ ወዳጃችን sarcasm?
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
ኢትዮጵያውያን ጎረቤቶቻችን ፈጣሪ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃችሁ። ጉዳያችሁን በጠረጴዛ ዙርያ ለመፍታት መጣራችሁ እጅግ የሚደነቅ ተግባራችሁ ነው። በቀጠናችን እውነተኛ ሰላም ይሰፍን ዘንድም "ፊዚካል ዲማርኬሽን ኣሁኑኑ" የሚል መግለጫ በማውጣት፡ ለኤርትራና ኢትዮጵያ የአዋሳኝ ህዝቦች ዘላቂ እፎይታ መፍጠር ይጠበቅባቸዋል፡ በዚህ ስብሰባ ውስጥ የተካፈላችሁ ኣካላት በሙሉ ለማለት ነው፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
Meleket wrote: ↑31 Dec 2022, 05:40
"146ቱ የጋራ ፈርጦቻችን የዘላቂ ሰላማችን ዋስትኖች ናቸው!"
"ፊዚካል ዲማርኬሽን" ሁነኛው የዓለማዊ ብዪን ትግባሬ ማረጋገጫ ነው!
የ"ፊዚካል ዲማርኬሽን" ትግባሬ፡ በድንበር አካባቢ ያሉ ህዝቦቻችን ንቃተ-ኅሊና ግምት ውስጥ የሚያስገባና፡ ቀጣይ ቁርሾን ከወዲሁ ለመቅረፍ የሚያስችል ደም መፋሰስን የሚጸየፉ የብልሆች ብቻ ምርጫ ነው።
"ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ስጋ ለብሶ ህላዌነቱን ይበልጥ የሚያረጋግጠው "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ሲረጋገጥ ነው! ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ለአዲሱ የፈረንጆች ኣመት 2023 ለሁላችሁም መልካም መልካሙን ሁሉ እየተመኘን።
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
ጕዕዞ ፈንቅል . . . ምሉእ ዚከውን "ብፊዚካል ዲማርኬሽን" ምስ ዚዛረም'ኡ!
የምጽዋን የነጻነት ቀን ለማስታወስ ያህል ነው፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
የራሻ ሚግና ናፓልም ሰለባዋ ምጽዋ . . .
ተጋዳላይ . . .
የምጽዋን የነጻነት ቀን ለማስታወስ ያህል ነው፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
የራሻ ሚግና ናፓልም ሰለባዋ ምጽዋ . . .
ተጋዳላይ . . .
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
"ሳዕስዕ'ሞ 'ፊዚካል ዲማርኬሽን' ኣይትረስዕ!" ዘመናዊት ምስላ ደቂ ኤርትራ ኣብ ወርሒ "ኣብሪል" ተባሂላ ኣብ ታሪኽ ክትምዝገብ ንሓትት፡ ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን፡ ብኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን!
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
“ሎሚ 13 ሚያዝያ እዩ። ቅድሚ 21 ዓመት፡ ኮምስን ዶብ ኤርትራን ኢትዮጵያን፡ ብመሰረት ስምምዕ ኣልጀርስ ናይ መወዳእታን ቀያዲን ዉሳነ ዝሃበሉ ዕለት። ብመሰረት’ቲ ዳናዪ ኮምሽን ዜውጽኦ ዝርዝራት ኣፈጻጽማ፡ እቲ ብይን ኣብ ሕዳር 2003 ኣብ ባይታ ተተግቢሩ ክውዳእ ነይሩዎ። የግዳስ ኣመሓደርቲ ቅልውላው ኣይደለዩን። መንግስቲ ኤርትራ፡ ኣብዚ ነዊሕ ግዜ፡ ካብ ሕጊ ንምህዳም ዝግበር ምዕልባጥ ፋይዳ ከምዘይብሉ ኣኽሪሩ እናዘኻኸረ፡ ውዒሉ ሓዲሩ እቲ ውሳነ ከምዘለዎ ከይተሸራረፈ ክትግበር ግድነት ምዃኑ እናገለጸ፡ ብዓቕልን ትዕግስትን ኣብ ሕጋዊ መኸተ ጸኒዑ’ዩ ሓሊፉዎ። ግዜ ድማ ናቱ መልሲ ሒዙ መጺኡ።” ሓሙስ 13 ሚያዝያ 2023 ቦርድ ክፍሊ ጋዜጣ ሓዳስ ኤርትራ
ብምባል 'ቦርድ ክፍሊ ጋዜጣ'
"ብይን ኣብ ባይታ ተተግቢሩ ከምዘይተወደኣ" ይእመን
"ካብ ሕጊ ንምህዳም ዝግበር ምዕልባጥ ፋይዳ ከምዘይብሉ" ይእመን
"ውዒሉ ሓዲሩ እቲ ውሳነ ከምዘለዎ ከይተፈ ክትግበር ግድነት ምዃኑ" ይእመን
"ግዜ ድማ ናቱ መልሲ ሒዙ መጺኡ" ይብል ቦርድ ክፍሊ ጋዜጣ ሓዳስ ኤርትራ ፡ ግዜ ዘምጽኦ መልሲ ትግባረ ብዪን እንታይ ኢዩ? እቲ ግዜ ኣምጺእዎ ዝበሃል ዛሎ መልሲ’ከ ሕጋዊ ዲዩ? ቢልና ንሓትት ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከል መስመርን ብኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።
እሞ’ከ ደኣ ክልቲአን ሃገራት ኣብ ሰላም ሃዋህዉ ካብ ዝኣትዋ ዓመታት ተቕዕጺረን ኣለዋ። ኣብ ቅድሚ ዓለም ስለምንታይ ኢዮም መንግስቲ ኤርትራን ኢትዮጵያን “ዶባት ኣነጺሮም ኣብ ባይታ ብምምልካት ንጉዳይ ዶብ ንሓዋሩ ዘይዛዘምዎ?” ጁንታ ዋሽንግተንን ምዕራባውያንን ዲዮም ሓንኵሎሞም? ወላስ ክልቲኡ መንግስታት ንረብሓ ሰብ ፍሉይ ረብሓታት (ሰ.ፍ.ረ.) ቐዳምነት ብምሃብ ኣብ ዶባት ንዝርከቡ ህዝብታት ክልቲኡ ሃገራት ኣብ ቀጻሊ ስክፍታን ሽቍረራን ንኪነብሩ ፈሪዶሞም?
ሳዕስዕሞ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ኣይትረስዕ! . . . ክትድቅስ ክትስእ 'ፊዚካል ዲማርኬሽን' ኣይትረስዕ!
""ፊዚካል ዲማርኬሽን" ዘይበለ፡
ካብ 'ኤርትራና' ይፈለ!"
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
Meleket wrote: ↑13 Apr 2023, 04:32

ክቡሩ የኢትዮጵያ ጠቅላዪ ዶ/ር ዓብዪ ኣሕመድ ዓሊ (የበሻሻው ‘መልኣኽ’) ፡ ለትግራይ ክልል ወኪሎች በሰጧቸው ምላሽ ውስጥ “ከአልጀርስ ስምምነት ውጭ” የተያዘ የኢትዮጵያ መሬት ካለ ኮሚቴ እንዲያጠናው ተደርጎ በስምምነትና በውይይት ይፈታል በማለት፡ ለአልጀርሱ ውል መተግበር ያላቸውን ቁርጠኝነት በይፋ ዳግም በመግለጻቸው፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ሳናመሰግናቸው ልናልፍ ኅልናችን ኣይፈቅም።Meleket wrote: ↑09 Nov 2022, 10:35የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! - የ146ቱ ካምፖች ወግ!
ጐበዝ እነዚህ 146 የጋራ ፈርጦቻችን ከነ 'ኮኦርዲኔታቸው' በማያሻማ መልኩ “ይግባኝ በማይባልበት” ፍርድ ተወስነው፡ ቁልጭ ብለው ትግባሬን እየጠበቁ የተቀመጡ ናቸው።
https://legal.un.org/riaa/cases/vol_XXVI/771-799.pdf
ታድያ ሃገራችን ኤርትራና ጐረቤቷ ኢትዮጵያ በሰላም ይኖሩ ዘንድ፡ እንዲህ ቢደረግ ምን ይመስላችኋል?
1.) በ146ቱ ነጥቦች፡ በያንዳንዷ ስፍራ የጋራ ወታደራዊ ካምፕ በመገንባት የደንበር ጸጥታ አስከባሪ ሃይል ማስፈር።
2.) በ146ቱ ካምፖች የሚኖሩት የሁለቱ ሃገራት የሰራዊት ብዛት 80 ከኢትዮጵያ (ሁሉን ኢትዮጵያዊ ብሄር ብሄረሰቦች የወከለ እንዲሆን ማለትም ኣልተወከልኩም የሚል ኢትዮጵያዊ ብሄር እንዳይኖር ማለት ነው።) ኤርትራም በበኩሏ ከ80 ያልበለጡ የሰራዊቷ ኣባሎችን በነፍስወከፍ 146ቱ ካምፖች ውስጥ እንድታስቀምጥ ማድረግ።
3.) ይህም ማለት 146*80 = እያንዳንዷ ሃገር ቢያንስ ቢያንስ 11,680 በወታደራዊ ዲሲፕሊን የተመሰከረላቸውን የሰራዊት አባሎቿን ለድንበር ጥበቃ እንድታሰማራ ማድረግ። ይህ የሁለቱ ሃገራት መንግስታት የሰራዊት ክፍል፡ ፈጣን በሆነ ዘመናዊ የመገናኛ መሳርያዎች የታጠቀ ማድረግ። [ስለ ወጪው አትጨነቁ፡ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ ሊሸፍነው ይችላል፤ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ በረባ ባልረባው ከመናቆር፡ ገንዘብ አዋጥቶ ሰላሙን ማስጠበቅ ይቀለዋል!]
4.) የሁለቱም ሃገሮች የአየር ሃይል፡ ሃገሮቹ ዬተስማሙባቸውን ያህል የአሰሳና ዳሰሳ ሂሊኮፕተሮችና ድሮኖች ለዚሁ ድንበር ጸጥታ መመደብ። [በሂሊኮፕተርና በድሮን ከመጨፋጨፍ ይሄ ሳይሻል ኣይቀርም ትላላችሁን?]
5.) በዚህ መሰረት፡ በድንበር አካባቢ ምናልባት ሊፈጥር የሚችልን ግጭት በግዜ ማጤንና ፈጣን ፈውስ በመሻት እልባት ላይ ማድረስ።
በዚህ መልኩ “ፊዚካል ዲማርኬሽኑን” ብንጀምረው የሁለቱ አጎራባች ሃገሮች ህዝቦች ዘለቄታዊ ሰላምና እፎይታን ለማግኘትና ለማጣጣም አይችሉም ትላላችሁን? እስከ መቼ ድረስ እርስ በእርስ ማናቆር ጐበዝ!
ለዛሬ 146 የጋራ ፈርጦቻችንን እዚህ ተመልከቷቸው!ከገጽ 786-794 ወይም ከ ገጽ 17-25 ቁልጭ ብለው አሉላችሁ።
ጐበዝ "ፊዚካል ዲማርኼሽኑ" በዚህ ሃሳብ አኳያ ቢተገበር ምን ይመስላችኋል? እስቲ የሚጐድለውን አጉድላችሁ፡ የሚጨመረውን ጨምራችሁ ሃሳባችሁን አክሉበትና ወደ ትግባሬ እናምራ። የየሃገሮቻችን ቦተሊከኞቻችንን እንዲህ አድርገን 'ጭራውን መያዝ' የፈሩትን ነገር በማደፋፈር እናግዛቸው እንጂ ጐበዝ! አይመስላችሁም። "ፊዚካል ዲማርኼሽን ይቻላል!"
ተጻፈ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ዶ/ር ዓብዪ ኣሕመድ “እናመሰግንዎታለን”!
-
- Member
- Posts: 3804
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
ዝክረ ሚያዝያ 13 2002 እ.ኤ.ኣ