-
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
ለመልሳችሁ በቅድሚያ አመሰግናለሁ!
-
- Member+
- Posts: 6687
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
ኣብረን እንሙት:: For example, DTT was praising the Somali PP which means he is asking Somalis to share the death with Oromo PP.
-
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 9223
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
ወያኔ ዎገኖቼ የውክልና ጦርነት ተዋግተው አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶች እና ህፃናትን አስፈጅተው ስለተሸነፉ፣ በሲቃ እና በጣር ውስጥ ሆነው በኤርትራውያንን እግር ሥር ወድቀው <<አማዉቱና>> እያሉ ሲያለቅሱና ሲማፀኑ ይታያሉ። ትርጉሙም፣ <<እየሞትን ነውና አብራችሁን ሙቱ>> ማለት ነው።
-
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Digital Weyane፣Digital Weyane wrote: ↑28 Apr 2024, 22:22ወያኔ ዎገኖቼ የውክልና ጦርነት ተዋግተው አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶች እና ህፃናትን አስፈጅተው ስለተሸነፉ፣ በሲቃ እና በጣር ውስጥ ሆነው በኤርትራውያንን እግር ሥር ወድቀው <<አማዉቱና>> እያሉ ሲያለቅሱና ሲማፀኑ ይታያሉ። ትርጉሙም፣ <<እየሞትን ነውና አብራችሁን ሙቱ>> ማለት ነው።
የምሬን ነው! ለምሳሌ ምንም የኤርትራና ትግሬ ጭቅጭቅ በሌለበት ሁኔታ ይህ ቃል በትግርኛ ቋንቋ ውስጥ ያለው አጠቃቀም ወዳጅነት ነው? ሕብረት ነው? አንድ ቡድን መሆነ ነው? ወይም ሌላ አግባብ ካለው ለማወቅ ነው።
thanks.
-
- Member+
- Posts: 6687
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Horus,
ኣማውቱና is definitely not about comradeship. It is a sarcastic word to express when someone who is dying wants to take you along. Like Weyane wishing Eritrea to join them in death or Abiy's Oromo PP wanting Somali PP to die with them. Why should Somalis sacrifice themselves for Oromo's dream of empire?
ኣማውቱና is definitely not about comradeship. It is a sarcastic word to express when someone who is dying wants to take you along. Like Weyane wishing Eritrea to join them in death or Abiy's Oromo PP wanting Somali PP to die with them. Why should Somalis sacrifice themselves for Oromo's dream of empire?
-
- Senior Member+
- Posts: 33305
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Thanks - that is a definite answer. ተመሳሳይ የጉራጌኛ ቃል ስላለ ነው ጥያቄዬ ትርጉማቸው ግን ፍጹም ተጻራሪ ነው ።sesame wrote: ↑28 Apr 2024, 23:43Horus,