-
- Senior Member
- Posts: 12647
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
ስዩም ተሾመ አማራ ላይ ጂሃድ አወጀ
Please wait, video is loading...
-
- Senior Member
- Posts: 11338
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ስዩም ተሾመ አማራ ላይ ጂሃድ አወጀ
ይኸ ደግሞ ሌላው አራም ነው። እንድህ ከሚዘላብድ ባይበላ በይጠጣ ባይቅም ቢቀርበት ይሻለው ነበር። ወንድነቱ ሳይሆን ሆዱ ነው የሚያስለፈልፈው። ፋኖ ይዞ ልክ ባስገባልኝ ይህን ሆዳም።
-
- Member
- Posts: 2336
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
-
- Senior Member
- Posts: 12647
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ስዩም ተሾመ አማራ ላይ ጂሃድ አወጀ
የስዩም፥ ተሾመ፥ እሽከርክሪት፥ አዝሮ፥ አዝሮ፥ ወይን፥ ወይን፥የእኔ፥ ፍቅር፥ ያሰብለዋል፤
አበራ፥ ፀያፍ፥ ስድብ፥ ከአንተ፥ አይጠበቅም፤
አበራ፥ ፀያፍ፥ ስድብ፥ ከአንተ፥ አይጠበቅም፤
-
- Member+
- Posts: 9343
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
-
- Member+
- Posts: 9343
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
-
- Member+
- Posts: 5637
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: ስዩም ተሾመ አማራ ላይ ጂሃድ አወጀ
ስዩም እንደሁልጊዜም የአብይን መልክ አስተላላፊ ነው ፤ መልክቱ ግልጽ ነው የአማራን ሚሊሻንና አድማ በታኛቹህን ይዛችሁ ብልግናዎች እኛ እያገዝናችሁ እርስ በእርስ ተጨፋጨፉ ነው ፤ የጁላ ወታደር እንኳን ሊዋጋ ዳገት መውጣት የሚችል አልሆነም ፤ ወያኔዎችም በአብይ ጋር አብረው አላማጣን በአብይ ድጋፍ ቢይዙም ፤ፋኖ ተጨማሪ ተዋጊ ነው ያገኝው ፤ ስለዚህ የአብይ ንዴት በስዩም ሲገለጽ ይህንን ነው የሚመስለው ፤ ወያኔዎችም በዚህ እየከሰመ ባለ ስርአት ሁለተኛ ስህተት እየሰሩ ነው ፤ አማራ ጉልበቱን እያፈረጠመ ነው ፤ ምንም ሀይል ወደኋላ አይቀለብሰውም ፤ ስዩም ቶልቷሌ እንደተለመደው የአብይን ብሽቀት እያስተጋባ ነው ፤ ይህ ወረኝ አንዴ " የአማራ ባለሀብቶች የቤሻንጉልን ወርቅ ለመውሰድ አማራን እየጭፈጨፉ ነው" የሚል ወሬ ሳያፍር የሚለፈልፍ ጥሩምባ ነው ፡፡ ሁልግዜም የሚለፈልፈውን " ጊዜ ተርፎት ለሚሰማ "take it with a grain of salt"
-
- Senior Member
- Posts: 11338
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ስዩም ተሾመ አማራ ላይ ጂሃድ አወጀ
አንድ አንድ ጊዜ በዋልድባ ይዘፈናል።
ሌላ ልገልጽበት የምችለው አንዳች ቃል ከመዝገበ-ቃላት አጣሁ። ይህም አነሰው ነው የምትለኝ?!
ጭንቅላቱ ደደቢት በርሃ እንደ ተቀበሩት ወያኔዎች ሙቶ ሆዱ ጅቡ ብቻ ቀርቶ ነው እኮ የሚያስለፈልፈው።
በዚህ ምላሱ ምን ይል ይሆን ፋኖ አዲስ አበባ ገብቶ አብይን ሲያጠፋ። ለማዬት ያብቃን። ደግሞ ከእርሱ ጋር ያለው ጋጋኖ ከፍተኛ አማራ ጠል በሽታ ያለበት ሆድ አደር ሰገጤ - ትንሽ ለነገ አያስቡም።