Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Somaliman
Member+
Posts: 6344
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Who Is Abere Aka Horus?

Post by Somaliman » 16 Apr 2024, 12:10

A stupid cartoon character.

Abere
Senior Member
Posts: 12460
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Who Is Abere Aka Horus?

Post by Abere » 16 Apr 2024, 12:44

Somaliman( Eritreawoman)

ሻጋታም ሻዕብያ

አበረ መሰረታዊ የኢትዮጵያ ጠንቆች የሆኑትን ሦስት ሰይጣናት አጥብቆ የሚጸየፍ ነው። ሦስቱ ጠንቆች

- ሻዕብያ
-ኦነግ
- ወያኔ
ናቸው።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5817
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Who Is Abere Aka Horus?

Post by Naga Tuma » 16 Apr 2024, 13:05

Somaliman wrote:
16 Apr 2024, 12:10
A stupid cartoon character.
When is your generation of Ethiopians going to stop asking one another who is more “stupid” and start to learn more from one another?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5817
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Who Is Abere Aka Horus?

Post by Naga Tuma » 16 Apr 2024, 13:29

Abere wrote:
16 Apr 2024, 12:44
Somaliman( Eritreawoman)

ሻጋታም ሻዕብያ

አበረ መሰረታዊ የኢትዮጵያ ጠንቆች የሆኑትን ሦስት ሰይጣናት አጥብቆ የሚጸየፍ ነው። ሦስቱ ጠንቆች

- ሻዕብያ
-ኦነግ
- ወያኔ
ናቸው።
አበረ፥

አበረ ሆረስ ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉ?

ኢትዮጵያን ወዶ የኢትዮጵያዊያንን ስሞታዎች ኣለማዳመጥ የሚቻል ኣይመስለኝም።

የሃገር ባህላዊ ዘፈኖችን ማዳመጥ ሃገርን ማዳመጥ ነዉ።

ሁላቸዉም የማይጠጥሩ ናቸዉ ማለት ኣይቻልም። ሁላቸዉም ኣይጥሙም ማለትም የሚቻል ኣይመስለኝም።

የደርግ ዘመንም ሆነ ከዛ በኋላ ያነበረዉን ግዜ የተሰሙት ባህላዊ ሙዚቃዎች በደንብ ሊገልጿቸዉ የሚችሉ ይመስለኛል።

በሁለቱም ግዜ ተሰምተዉ የሚጥሙቱ ኢትዮጵያን የምያለመልሙ ይመስለኛል። ኣይመስልህም?

euroland
Member+
Posts: 7947
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Who Is Abere Aka Horus?

Post by euroland » 16 Apr 2024, 13:34

ጥንባታም ከንባታ አበራሽ

ከመቼ ወዲህ ነው እሱ ኤርትራዊ የሆነው? ከመሆኑ እስከቅርብ ጊዜ ስለ ኤርትራ ምን እያለ ሲፅፉ እንደነበር ረስተሽው ነው ወይስ አውቆ የተኛ ነገር ሆኖብሽ?
Abere wrote:
16 Apr 2024, 12:44
Somaliman( Eritreawoman)

ሻጋታም ሻዕብያ

አበረ መሰረታዊ የኢትዮጵያ ጠንቆች የሆኑትን ሦስት ሰይጣናት አጥብቆ የሚጸየፍ ነው። ሦስቱ ጠንቆች

- ሻዕብያ
-ኦነግ
- ወያኔ
ናቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 33305
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Who Is Abere Aka Horus?

Post by Horus » 16 Apr 2024, 15:34

Abere wrote:
16 Apr 2024, 12:44
Somaliman( Eritreawoman)

ሻጋታም ሻዕብያ

አበረ መሰረታዊ የኢትዮጵያ ጠንቆች የሆኑትን ሦስት ሰይጣናት አጥብቆ የሚጸየፍ ነው። ሦስቱ ጠንቆች

- ሻዕብያ
-ኦነግ
- ወያኔ
ናቸው።
አበረ፣

ይህ ሱማሌማን የሚባል የሻቦ አጋሚዶ ለመጨረሻ ግዜ ምንጣፍ በእግሩ የረገጠው ሳይድ ባሬ የሩዝ ፉፉ በሙዝ ሞቃዲሹ ሲቀልበው ነው (ኢትዮጵያን ለማፍረስ) !! አሁን በዚያ የተገንጣይ አጋሚዶ ትዝታ ፈረስ በሱማሌነት እየቃዠ የድሮ ሱዳን ዘፋኞች ይለጥፍልናል!! በኔ ግምት ያ ያ ታጅ ዋጃሌ የተባለ ጂላንጂል ሳሆን አይቀርም :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 12460
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Who Is Abere Aka Horus?

Post by Abere » 16 Apr 2024, 15:47

ሆረስ፤

ትክክል ብለሃል። ይህ ሁሉ የዌብ ሳይት ፎረም፤ ይህ ሁሉ ንትርክ፤ እልቂት፤ ወዘተ ምንጭ የሆኑት እኮ ሻዕብያ፤ ወያኔ እና ኦነግ ናቸው።

እነኝህ ባይኖሩ ይህኔ ዜጎች መልካም እና በጎ ሃሳብ በማህበራዊ ሚድያ ይለዋወጡ ነበር። ስለ ሳይንስ፤ ጥበብ፤ ቴክኖሎጅ፤ ምርምር፤ ጠቃሚ የህይወት ተሞክሮዎች በስድብ እና አስከሬን በመለጠፍ ይተኩ ነበር። ለዚህ ሁሉ መንስዔ መሆናቸውን የምንረሳ መስሏቸው Ascari ባንዳዎች ሰው መስለው ሊያጭበረብሩ ይሞክራሉ። 3ቱ ናቸው የህዝብ ስቃይ እና ዕልቂት ምክንያቶች። 3ቱ እስካሉ ድረስ ሁከት አለ።

Somaliman (Eritrea woman) is 101% an Eritrean Ascari :lol:


Horus wrote:
16 Apr 2024, 15:34
Abere wrote:
16 Apr 2024, 12:44
Somaliman( Eritreawoman)

ሻጋታም ሻዕብያ

አበረ መሰረታዊ የኢትዮጵያ ጠንቆች የሆኑትን ሦስት ሰይጣናት አጥብቆ የሚጸየፍ ነው። ሦስቱ ጠንቆች

- ሻዕብያ
-ኦነግ
- ወያኔ
ናቸው።
አበረ፣

ይህ ሱማሌማን የሚባል የሻቦ አጋሚዶ ለመጨረሻ ግዜ ምንጣፍ በእግሩ የረገጠው ሳይድ ባሬ የሩዝ ፉፉ በሙዝ ሞቃዲሹ ሲቀልበው ነው (ኢትዮጵያን ለማፍረስ) !! አሁን በዚያ የተገንጣይ አጋሚዶ ትዝታ ፈረስ በሱማሌነት እየቃዠ የድሮ ሱዳን ዘፋኞች ይለጥፍልናል!! በኔ ግምት ያ ያ ታጅ ዋጃሌ የተባለ ጂላንጂል ሳሆን አይቀርም :lol: :lol:

Somaliman
Member+
Posts: 6344
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: Who Is Abere Aka Horus?

Post by Somaliman » 16 Apr 2024, 15:56

Hasn't the Pakistani said anything today?

He's more intelligent than you, as he's airing his bullsh.it and fabrications on the HoA from his shop in Pakistan, making money out of you uneducated little fuc'kers.

Any news on the MoU?

Post Reply