Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: "እርስ በርሳቸው እንዲጠፋፉና እንዲገዳደሉ ማድረግ አለብን!" (የሕወሃት መሪ)

Post by Meleket » 08 Aug 2023, 03:12

የፎቶ ሾፗ ተራ ካድሬ፡ ያልበላት ቦታላይ እያከከችና እየፎከተች፡ "እያማሰለች" መሆኑ ነው! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
29 Jul 2023, 20:29
"እርስ በርሳቸው እንዲጠፋፉና እንዲገዳደሉ ማድረግ አለብን!" (የሕወሃት መሪ)
Fiyameta wrote:
08 Aug 2023, 00:42
✨ ራያ አማራ ነው ✨ ራያ የትግሬ ጎረቤት እንጂ ትግሬ ሆኖ አያውቅም። ✨
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በዚህ ሓቅ እንስማማለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ -
"ራያ የኢትዮጵያ ነው፡ ራያ የጅቡቲ ሆነ የሱማሊያ እንዲሁም የኤርትራ ሆኖ ኣያውቅም"
:mrgreen:



Post Reply