Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Horus » 24 May 2023, 22:21

የአንድ ፖለቲካ አክቲቪስት ውድቀት መጀመር የሚታየው ግዜውን ጨቋኙን መደብ መታገል ላይ ሳሆን ሌሎች ታጋዮችን መታገል ላይ ሲያባክን ነው!! በቃ ኤርሚያስ የፖለቲካ ጉዞው መጨረሻ ፊርማታ መድረሱን እያሳየ ነው!! የኢትዮጵያ ጠላት፣ ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው ወያኔና ወረሙማ እንጂ ያማራ፣ ወይ የጉራጌ ወይ የወላይታ ወይ የጋሞ ብሄረተኘት አይደለም ። ግዜውን የተጨቆኑት ሕዝቦችን በመውቀስ የተጠመደ ያከተመ ታጋይ ነው! አስታ ላቪስታ ኤርሚሽ! በቀን 100,000 ያየው የነበረው ኤርሚያ አሁን 1,000 ሰው ነው ያለው!!!

Last edited by Horus on 24 May 2023, 22:40, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by sun » 24 May 2023, 22:29

Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
የአንድ ፖለቲካ አክቲቪስት ውድቀት መጀመር የሚታየው ግዜውን ጨቋኙን መደብ መታገል ላይ ሳሆን ሌሎች ታጋዮችን መታገል ላይ ሲያባክን ነው!! በቃ ኤርሚያስ የፖለቲካ ጉዞው መጨረሻ ፊርማታ መድረሱን እያሳየ ነው!! የኢትዮጵያ ጠላት፣ ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው ወያኔና ወረሙማ እንጂ ያማራ፣ ወይ የጉራጌ ወይ የወላይታ ወይ የጋሞ ብሄረተኘት አይደለም ። ግዜና የተጨቆኑት ሕዝቦችን በመውቀስ የተጠመደ ያከተመ ታጋይ ነው! አስታ ላቪስታ ኤርሚሽ!
:lol: :lol:
Last edited by sun on 24 May 2023, 22:42, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by sun » 24 May 2023, 22:40

sun wrote:
24 May 2023, 22:29
Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
የአንድ ፖለቲካ አክቲቪስት ውድቀት መጀመር የሚታየው ግዜውን ጨቋኙን መደብ መታገል ላይ ሳሆን ሌሎች ታጋዮችን መታገል ላይ ሲያባክን ነው!! በቃ ኤርሚያስ የፖለቲካ ጉዞው መጨረሻ ፊርማታ መድረሱን እያሳየ ነው!! የኢትዮጵያ ጠላት፣ ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው ወያኔና ወረሙማ እንጂ ያማራ፣ ወይ የጉራጌ ወይ የወላይታ ወይ የጋሞ ብሄረተኘት አይደለም ። ግዜና የተጨቆኑት ሕዝቦችን በመውቀስ የተጠመደ ያከተመ ታጋይ ነው! አስታ ላቪስታ ኤርሚሽ!
If you happen to get the chance you will become dictators Adolf and Benito Mussolini morphed together with out any questions being asked. I am saying this mainly based on your expressed behaviors and actions on this very forum alone. Stay away from trying to divide the democratically elected government wishing to replace it by non elected fascist dictators. :mrgreen:

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by TGAA » 25 May 2023, 00:17

Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
የአንድ ፖለቲካ አክቲቪስት ውድቀት መጀመር የሚታየው ግዜውን ጨቋኙን መደብ መታገል ላይ ሳሆን ሌሎች ታጋዮችን መታገል ላይ ሲያባክን ነው!! በቃ ኤርሚያስ የፖለቲካ ጉዞው መጨረሻ ፊርማታ መድረሱን እያሳየ ነው!! የኢትዮጵያ ጠላት፣ ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው ወያኔና ወረሙማ እንጂ ያማራ፣ ወይ የጉራጌ ወይ የወላይታ ፤ወይ የጋሞ ብሄረተኘት አይደለም ። ግዜውን የተጨቆኑት ሕዝቦችን በመውቀስ የተጠመደ ያከተመ ታጋይ ነው! አስታ ላቪስታ ኤርሚሽ! በቀን 100,000 ያየው የነበረው ኤርሚያ አሁን 1,000 ሰው ነው ያለው!!!

ኤርሚያስ የጁላን ቃል ልዋስና "ጎራው ተደባልቆበታል" ይህ ደግሞ "ኢንተሌክችዋል ኦፖርቱኒስቶች " ድክመት ነው ፤አምታተው እውነትን ማጠፍ የሚችሉ ይመስላቸዋል ስለዚህም ነው ያላችዋን የእውቀት ጉልበት የሚያባክኑት ፡ ኤርምያስ፤ ብርሀኑ ፤ የመሳሰሉት ያላችውን ኢንተሌክችዋል ፓወር ውስንነት እንዳለው አይረዱም ፤ አሁን ኤርሚያስ ጥቃቅን የሆኑ ልዩነቶችን ፤ ሊኖሩ እንደሚችሉ ግልጽ ነው ፤ ግን ከትልቁ ችግርና መታገል ከሚገባን አንጻር ፤ በጥም ኢምንቶች ናቸው ፤ ትልቅ ሆኖ ያንን ለሌላ ግዜ ማንሳት ይችል ነበር፤ ነገር ግን ከወጣ ጀምሮ የሚሰራቸው የፖሮግራም ዝግጅቶች ፤ ችግሮቹ ላይ እንዲያቶክሩ እንደማድረግ ፤ ይህ ግባ የማይባሉ ፤ ሊያልፍ የሚችላቸው ወይም ሊያሳድራችው የሚችላቸውን ጉዳዮች አንገብጋቢና የአዲስ ማንነቱ መግለጪያ አድርጎ ነው የቆጠረው ፤ የፕሮግራሙ ከመሬት አልነሳ ሲለው ፤ በጣም ወደዘቀጠ ኩነና ነው የሚሄደው ፤ የኢትዮጵያዊነት ማእከሉን ሳይለቅ መነሳት ይችል ነበር ፤ ግን እራሱን ቪክተም አድርጎ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ጠቅልሎ እርሱ ካራምዳቸው የፖለቲካ እየታዎች እራሱን እያራቀ ወደ ኢትዮጵያ ጠላቶች ጉያ እየገባነው ፤ ከዚህ በጣን የተሻለ ማድረግ ይችል ነበር ። በአሁን ግዜውን የሚያጠፋው ኢርትራን በማጥቃት እነቴዲ ጎራ ውስጥ ነው ያለው _ ክስረት ፤ አሁን ድግሞ ስለዲያስፖራ መሳደብ ፤ አማሮችን ማጥቃት ፤ ለስንት አመት የገነባውን ክ360 ወጥቶ በወር ውስጥ አጠፋው ፤ አሁንም ግዜ አለው እራሱን አስተካክሎ ብዙ ህዝብ እንዲሰማው ማድረግ ወደ ሚችልበት ፤ first though he has to stop going down the rabbit hole.
Last edited by TGAA on 25 May 2023, 00:34, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Right » 25 May 2023, 00:29

ኤርሚያስ ጥቃቅን የሆኑ ልዩነቶችን ፤ ሊኖሩ እንደሚችሉ ግልጽ ነው ፤ ግን ከትልቁ ችግርና መታገል ከሚገባን አንጻር ፤ በጥም ኢምንቶች ናቸው ፤ ትልቅ ሆኖ ያንን ለሌላ ግዜ ማንሳት ይችል ነበር፤ ነገር ግን ከወጣ ጀምሮ የሚሰራቸው የፖሮግራም ዝግጅቶች ፤ ችግሮቹ ላይ እንዲያቶክሩ እንደማድረግ ፤ ይህ ግባ የማይባሉ ፤ ሊያልፍ የሚችላቸው ወይም ሊያሳድራችው የሚችላቸውን ጉዳዮች አንገብጋቢና የአዲስ ማንነቱ መግለጪያ አድርጎ ነው የቆጠረው ፤
Good observation. He surprised many of us. I thought he is into an ego driven power struggle with his working colleagues @ 360 but something else is bothering him. He is now pooling ethnic card and try to position himself as important. He is done. He may reappear at the Woyannies or PP camp but as far as Ethiopia is concerned he is done.

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Horus » 25 May 2023, 01:26

አው የፈርንሳዩ አልፎንዜ ደ ላማርቲን ጎራው ተፐውዞባቸዋል ይላል! (their categories are scrambled) ኤርሚያሶችን! የሰውዬው ትልቅ ጸጸት ኢፒዲአራኤፍን ጥሎ መሰደዱ ነው ። ጓደኞቹ እነሬድዋን ሚኒስትር ደረጃ ደርሰዋል ። አቢይ ዲሲ የመጣ ግዜ ሹሞት ይዞት ይሄዳል የሚል እምነት ነበረኝ! ድብቅ ኦሮሙማዎቹ ስለማያምኑት ዘለሉት ። መላ አበሻ ላቢይ ስንሰለፍ እሱ ግን የግል ምሬት ስለነበረው አቢይን አምርሮ ሰደበው ተቃወመው! እኔ እዚህ ፎረም ላይ ያ ምሬት በአለመሾሙ ነው ብዬ ብዙ ጽፌአለሁ! አሁን ወረሙማ በመላ ኢትዮጵያ ሲጠላ ልክ እንደ ወያኔ እሱ ቀስ ብሎ ወደ ኦህዴድ እየተመለሰ ነው!! ይገርማል ! ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም እንዲሉ !!!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by DefendTheTruth » 25 May 2023, 05:22

Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
በቀን 100,000 ያየው የነበረው ኤርሚያ አሁን 1,000 ሰው ነው ያለው!!! [/b]
What a metric, wow!

Ermias says diaspora is engulfed by herd mentality (abscense of a critical thinking) and one of the head of the herds says Ermias lost youtube viewers!
Wow!
What a lose!

Ermias just started a long and ardous journey into a figure head of the political landscape by just being able to identify the herd-mentality of the inept and park-attendant mobs shouting more than its share in western countries.

Those who hoped to influence something on the ground by just shouting over and over again will going to have their dismay by waking up to a world much different from their noisy and annoying world filled with just shouting but nothing else.

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by TGAA » 25 May 2023, 08:52

DefendTheTruth wrote:
25 May 2023, 05:22

The "inept park attendants" have been feeding Abiy's oromum tribal chieftains by sending $ 7billlion in hard currency each year. Now the same park attendants going to starve this inhuman tribalist Oromuma kleptocracy to its knee. When you know what you call "shouting diaspora" has the power to wild a $7 billion stick, you know who is going to be disappointed. What Abiy can collect in 3 years from poor Ethiopians, the parking attendants, have been filling his treasure in one, when that changes, we can see for how long he can hold onto his dear power. One more thing is that these herds seem to have well-placed high-power intellectuals who can lobby the international institutions on the Ethiopian people's behalf not to give any loan to this corrupt government, so far they are succeeding. አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱ ሚስት መጽሀፍ አጠበች ነው የሚባለው ፤ For Erimas the transition from 100,000 to 1000 can be painful, but for a man who prides himself as a researcher, he should have put that in his decision calculus. His decision to come swinging at Diaspora would leave him no option but to fly into Adanch Ababa's fatty armpit. Guaranteed apartment key in a gift box, courtesy of the queen of corruption,Adanech abebe , who can transfer the property of poor Ethiopians at will.

Misraq
Senior Member
Posts: 12463
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Misraq » 25 May 2023, 09:00

ኤርምያስ 2 ተስፋ ብቻ ነው ያለው

1 - ሻንጣውን ሸክፎ በግልጽ ወደ ወያኔ ወይንም ወደ ኦህዴድ ካምፕ መግባትና ማገልገል፥፥ ሰውየው ከዚህ በፊት በህይወቱ ካሳየው ወላዋይነት አንጻር ይህን ማድረግ የሚከብደው ሰው አይደለም ስለዚህ በቅርቡ ወይ እምበር ተጋዳላይ ወይንም ቢሊሱማ ሊል እንደሚችል ጥርጥር የለውም

2 - ሚስቱ እየደገፈችው ልጅ ማሳደግ እንዳንዴም ወጣ ብሎ ኡበሩን መሸቀል

የኤርምያስ ትልቁ ችግሩ የማንነት ችግር ነው፥፥ ከወያኔ ጋር በልጅነቱ የተለጠፈው አባቱ ንጹህ ኦሮሞ መስሎት ነበር፥፥ በጸረ አማራነት ስሜት ኦህዴድ ውስጥ ገብቶ ወያኔ በደንብ ከጋለበችው በህዋላ ትክክል እንዳልነበረ ሲረዳ ወያኔንም ኦህዴድንም ከድቶ ወደ ውጭ ወጣ፥፥ ከዛም ኢሳት ውስጥ ገብቶ ኢትዮጵያዊነትን ሲያራምድ ኖረ፥፥ ካለው ማንነት የተነሳ ጥሩ ቦታ ላይ ነበር፥፥ ነገር ግን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለአንድነት ሃይሉ መረማመጃ ስላልሰጠና ለአሽቃባጭነት ብቻ ስለፈለገው ኤርምያስ ጥሩ ውሳኔ በመወሰን ኦህዴድን ላለፉት አራት አመታት ታገለ፥፥ ነገር ግን የአማራ ብሄርተኝነት ጉልበት ማበጀት ሲጀምር ኤርምያስ ከወያኔ ጋር መሞዳሞድ ጀመረ፥፥ ውስጥ ለውስጥም ከኦህዴድ ጋር ግንኙነት ያደርግ ጀመር

ስለዚህ ሰውየው ውስጥ ትልቅ የማንነት ቀውስና ጦርነት ይካሄዳል፥፥ ደስ የሚለው የአማራ ብሄርተኝነት እንደዚህ አይነት ወላዋዮችን እያጠራ መሄዱ ነው፥፥ ሊጠልፉትና ሊያወናክቡት ወደማይችሉበትና ሰሚም ያሳጣቸው ሂደት ነው

ኤርምያስ በአባቱ ጉራጌ ገባሮ እንደሆነ አሁን ተረድቶአል፥፥ እናቱም በቅጡ ስለአማራነቱ ያላስተማረች ደካማ ሴት ናት፥፥ ለዚህ የማንነት ቀውስ ያደረሰቸው እናቱ ናት፥፥ ይህም ከቴውድሮስ እውሩ ወያኔውና ከማርያማዊት እባብ አጋሜ ቤት የዘወትር ቀላዋጭ አድርጎት ሰንብቶዋል፥፥ ስለዚህም ራሱን ያስናቀ ገንገበት ነው

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Abere » 25 May 2023, 10:13

ሆረስ፤

ኤርምያስ ተስፋ ቆርጦ ሳይሆን ያሳለፋቸው የኦህዴድ-ኢህ አድግ ጊዜያት ትዝታዎች ውልብ እያሉበት ወይም ሀሳቡን እያፈረሱበት ነው። በወያኔ የተጠመቀን ሰው ታክመዋለህ እንጅ ፍጹም በሽታውን ሙሉ በሙሉ አታጠፋውም - ሰይጣን እኮ እራሱ ወያኔ የሚባል ሰይጣን ይዞኛል ያላል የሚል አባባል አለ። እዚህ አሜሪካን አገር ነው ሴትዮዋ ጸበል ገብታ ስትጠበል ቄሱ በመስቀል እየመቱ ልቀቅ ልቀቅ ሲሉት እሽ ለቅቄያለሁ ይላል። አንተ ማነህ ሲባል ወያኔ ነኝ አለ አሉ - ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው። ኤርምያስ በትግል ሂደቱ ላይ ከፌርማታ የሚወርደው በቂ የርዕዮተ አለም ስንቅ ስለሌለው ነው። ብዙዎች ማውራት ማስተካከል ይችላሉ፤ ጥቂቶች ግን ወሬ አይችሉም በስራ ግን ይተረጉማሉ። አውርተው የሚያድሩ እና ሰርተው የሚያድሩ የተለያዩ ናቸው። ለምሳሌ እስክንድር ነጋን ውስደ። ይህ ሰው መገለጫው ተግባር ብቻ ነው።

ለኢትዮጵያ ህዝብ ችግር እና ስቃይ ምክንያቶች ሁለት ወንጀለኛ ቡድኖች ብቻ ናቸው። ወያኔ እና ኦነግ/ኦነግ-ብልጽግና። እነኝ ቡድኖች ብዙሃኑን 75% የኢትዮጵያን ህዝብ ለአናሳ ክፍል ይገዛ፤ይዘረፍ፤የፈናቀል፤ ወዘተ የሚሉ ናቸው። ማንም ህሌና ያለው ሰው የውይይት አርዕስተ አንቀጽ የሚሆኑት ሁለቱ ብቻ ናቸው። ከዚህ ውጭ የሚያወራ የትግል ፈር ለማስቀየር ብቻ ነው። አሁን ደግሞ በትግል ሜዳው ውስጥ መፋለም እንጅ የአክቲቪዝም ወይም ወሬ ጊዜ አይደለም። እያንዳንዱ ህዝብ እጁን ተጎትቶ የሚፈርም ገበሬ ሳይቀር ነቅቷል - ጥላቱን ለይቷል። ወሬያም አይፈልግም።

Wedi
Member+
Posts: 7996
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Wedi » 25 May 2023, 12:16

Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
የአንድ ፖለቲካ አክቲቪስት ውድቀት መጀመር የሚታየው ግዜውን ጨቋኙን መደብ መታገል ላይ ሳሆን ሌሎች ታጋዮችን መታገል ላይ ሲያባክን ነው!! በቃ ኤርሚያስ የፖለቲካ ጉዞው መጨረሻ ፊርማታ መድረሱን እያሳየ ነው!! የኢትዮጵያ ጠላት፣ ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው ወያኔና ወረሙማ እንጂ ያማራ፣ ወይ የጉራጌ ወይ የወላይታ ወይ የጋሞ ብሄረተኘት አይደለም ። ግዜውን የተጨቆኑት ሕዝቦችን በመውቀስ የተጠመደ ያከተመ ታጋይ ነው! አስታ ላቪስታ ኤርሚሽ! በቀን 100,000 ያየው የነበረው ኤርሚያ አሁን 1,000 ሰው ነው ያለው!!!

የኤርሚያስ ለገሰ ሚስት በአዲስ
--------------------------
ታከለ ኡማ ወደ አሜሪካ መምጣትን ተከትሎ ከኢሪሚያስ ጋር ባደረገው ስምምነት።
የኤሪሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ሚስት ሀና ጌታቸው ከነልጆቿ ሰሞኑን አዲስ አበባ ገብታ የተለያዩ መናፈሻዎችን እየጎበኘች እንደሆነ ታወቀ።
-------------------------------
፨ የአቦን ጸበል ብቅል የበለ ያስለፈልፈዋል - እንደሚባለው ኤርሚያስ አንዳ የአማራ ብሔርተኝነት ፋሺስት ነው .... አንዴ እኔ ፈሪ ነኝ ማንም በትግል ስም እንዲሰዋ አልፈልግም - አቢይ ሰራዊቱን እጅግ አግዝፎ ገንብታል እናም ማንም ሰው እንዳይታገል እያለ ሲያቀረሽ የነበረው በውስጡ ሲሰራ የነበረው መሰሪነት ነው።

በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ልናገር።

አንዲት ነገር ኮሽ የማትልበት ሰላማዊ ትግልና ሰላማዊ ትግል ብቻ እያለ ነጋ ጠባ የሚደሰኩራት በማር የተለወሰች መርዝ መሆናን ካወቅኩ ከዓመት በላይ ሆኖኛል። ግን ለተቌሙ ከመጠንቀቅ አንጻር ማለት እየፈለግኩ ምንም ያላልኩበት መርዘኛ መልእክቶችን ነበር ሲያስተላልፍ የነበረው።

ኤርሚያስ ለገሰ በአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል ላይ ከሁለት ዓመት በፊት የሕዝባዊ ኋይል አደረጃጀትን አስፈላጊነት ቀድሞ በመጻፉ ከእኛ ከአማራዊያን በኩል ያገኘውን ከበሬታን በመጠቀም የአማራን አደረጃጀት ከኦነግና ከትህነግ ጋር አቻ አድርጎ የብሔር አደረጃጀት በሙሉ ፋሺዝም ነው እያለ መርዘኛ መልእክቶቹን ሲያስተጋባ የታየ የውስጥ ቦርባሪ መሰሪ ሰው ነው።

ወዳጅና ደጋፊ ሆኖ መስሎ የሚታመን መስሎ አመኔታን አትርፎ ግን የፋሺስቱን አቢይ በሚጠቅም መልኩ ማስተጋባትን የተያያዘ ሰው ነው።

አሁን ግን በጣም ጥሩ ስራ እየሰራ ነው። ለእኔ ዛሬ እንዲህ በይፋ ተነጥሎ መንቀሳቀሱ እጅግ አስደስቶኛል ። ከምሽጉም ወጥታል። ምሽጉም ኢትዮ360 ነበር። ከእንግዲህ ከምሽጉ ወጥታል። እናም በጭንብል የአማራን ትግል ይደግፋል ስም የሚታለሉለትን ማሳት አይችልም። ከእንግዲህ ደጋፊ መስሎ የሚርጨውን መርዝ የሚያሳስበኝ አይሆንም። ተነጥሏልና።

ዛሬ ብዙ ጉዳዮች አሉን። በሌላ ቀን በስፋት እመለስበታለሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Horus » 25 May 2023, 13:31

አበረ፣
እኔ በኤርሚያስ ሳይኮአናሊሲስ ላይ ብዙ ቀለም ማባከን አልሻም ። ተስፋ ቆረጠ ያልኩበት ምክኛት ሰውዬው ትኩረቱ የኢትዮጵያ ሕዝብን እያመሰ ባለው መንግስት ላይ መሆኑ ቀርቶ በተቃዋሚው ጎራ ላይ በማድረጉ ነው ። ተስፋ መቁረጥ አንድ የተነሱለትን አላማ እንደ ማይሳካ አምኖ ጉዞ ማቆም ነው ። ይህን በሁለት ምክኛቶች እናደርጋለን፤ አንዱ መሳሳታችንን በመገንዘብ ሌላውም ኃይል ጨርሰን በመሸነፍ ። ስህተት ማለት ዛሬ ትክክል ነው ብለን የያዝነውን አላማ ወይም እሴት ስንለውጥ ማለት ነው። (ይህ አንዱ የኤርሚያ ገላጭ የመስለኛል) ሌላ ቦታ እንዳልኩት ከኢሃዴግ መውጣቱ የጸጸተው ይመስለኛል ። ይህ ካልሆነ ደሞ በዜጋ ፖለቲካ መሳካት ላይ ተሸንፎ ተስፋ የቆረጠ ይመስለኛል ። ከዚህ በላይ በሰውዬው ፐርስናሊቲና ውሳኔ ላይ ጊዜ አላጠፋም ። እንደዚህ ያለው የሰዎች ባህሪ ከዘመነ ኢህ አ ፓ ጀምሮ ያየነው ስለሆነ!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by DefendTheTruth » 25 May 2023, 14:34

TGAA wrote:
25 May 2023, 08:52
DefendTheTruth wrote:
25 May 2023, 05:22
Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
በቀን 100,000 ያየው የነበረው ኤርሚያ አሁን 1,000 ሰው ነው ያለው!!! [/b]
What a metric, wow!

Ermias says diaspora is engulfed by herd mentality (abscense of a critical thinking) and one of the head of the herds says Ermias lost youtube viewers!
Wow!
What a lose!

Ermias just started a long and ardous journey into a figure head of the political landscape by just being able to identify the herd-mentality of the inept and park-attendant mobs shouting more than its share in western countries.

Those who hoped to influence something on the ground by just shouting over and over again will going to have their dismay by waking up to a world much different from their noisy and annoying world filled with just shouting but nothing else.
The "inept park attendants" have been feeding Abiy's oromum tribal chieftains by sending $ 7billlion in hard currency each year. Now the same park attendants going to starve this inhuman tribalist Oromuma kleptocracy to its knee. When you know what you call "shouting diaspora" has the power to wild a $7 billion stick, you know who is going to be disappointed. What Abiy can collect in 3 years from poor Ethiopians, the parking attendants, have been filling his treasure in one, when that changes, we can see for how long he can hold onto his dear power. One more thing is that these herds seem to have well-placed high-power intellectuals who can lobby the international institutions on the Ethiopian people's behalf not to give any loan to this corrupt government, so far they are succeeding. አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱ ሚስት መጽሀፍ አጠበች ነው የሚባለው ፤ For Erimas the transition from 100,000 to 1000 can be painful, but for a man who prides himself as a researcher, he should have put that in his decision calculus. His decision to come swinging at Diaspora would leave him no option but to fly into Adanch Ababa's fatty armpit. Guaranteed apartment key in a gift box, courtesy of the queen of corruption,Adanech abebe , who can transfer the property of poor Ethiopians at will.
You used to be someone who can think a bit better.

You can cut the said 7 Billion, assuming you can indeed achieve that, but then you can't wash away the level of your enemity to the poor of the country you once called home.

It is not Abiy Ahmed who is going to have a big problem to be able to buy medicine and cater to his medical needs, these are the poor on the ground who have probably nothing to do with your politiking of boycot.

The same are the people who are going to have hard time to buy things at an affordable prices, becuase there is no hard-currency to import sufficient fuels, and many more other supplies.

Government will have its share, this way or the other way. No sanction has in history ever affected those in power, AND THEY have a legitimate claim to stay in power, because they were entrusted with it by the people, who braved the rains, sun-heats, the other many more hardships to elect those they think could help them achieve a better life, for themselves and/or their children.

You can boycot but then you can't wash away your deep sitting enemity of the people by doing that.

Yetarik Atelawoch!

Right
Member
Posts: 2832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Right » 25 May 2023, 14:35

Ermias Legesse is busted. With deceit he can only goes so far. I have to admit that I was conned.

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Abere » 25 May 2023, 14:43

ሆረስ፤

ይኸ ሁሉ ተለዋዋጭነት በአገራችን የፓለቲካ የሚታየው ከመርህ-ዐልባነት የመነጨ ነው። በርዕዮተ-አለም አስተሳሰብ ላይ ሳይሆን በንዋይ፤በዝና፤ጥቅማጥቅም ስሌት ላይ የተመረኮዘ ነው። ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ግለሰቦች እንደ stock market ገባያ የሚወጣ የሚወርድ ተቀያያሪ አቋም መያዝ የግል ፍላጎታዊ ግባቸው እንደ መዳረሻ ይጠቀሙበታል።በነገራችን ላይ እኔም ኤርምያስ ብዙ ጊዜ አልከታተለውም - ጠበቅ ያለ ጥያቄ ሲመጣ ወደ ወያኔ እና ኦነግ ሲያጋድል ስላየሁት ነገሮችን የሚያይባቸው መነጸሩ ችግር አለበት ባይ ነኝ። ምን ታደርገዋለህ - የአገራችን ፓለቲካ እንደ ገበቴ ውሃ የሚዋዥቁ ብዙ ሻርክ አሳዎች ይዟል።

Horus wrote:
25 May 2023, 13:31
አበረ፣
እኔ በኤርሚያስ ሳይኮአናሊሲስ ላይ ብዙ ቀለም ማባከን አልሻም ። ተስፋ ቆረጠ ያልኩበት ምክኛት ሰውዬው ትኩረቱ የኢትዮጵያ ሕዝብን እያመሰ ባለው መንግስት ላይ መሆኑ ቀርቶ በተቃዋሚው ጎራ ላይ በማድረጉ ነው ። ተስፋ መቁረጥ አንድ የተነሱለትን አላማ እንደ ማይሳካ አምኖ ጉዞ ማቆም ነው ። ይህን በሁለት ምክኛቶች እናደርጋለን፤ አንዱ መሳሳታችንን በመገንዘብ ሌላውም ኃይል ጨርሰን በመሸነፍ ። ስህተት ማለት ዛሬ ትክክል ነው ብለን የያዝነውን አላማ ወይም እሴት ስንለውጥ ማለት ነው። (ይህ አንዱ የኤርሚያ ገላጭ የመስለኛል) ሌላ ቦታ እንዳልኩት ከኢሃዴግ መውጣቱ የጸጸተው ይመስለኛል ። ይህ ካልሆነ ደሞ በዜጋ ፖለቲካ መሳካት ላይ ተሸንፎ ተስፋ የቆረጠ ይመስለኛል ። ከዚህ በላይ በሰውዬው ፐርስናሊቲና ውሳኔ ላይ ጊዜ አላጠፋም ። እንደዚህ ያለው የሰዎች ባህሪ ከዘመነ ኢህ አ ፓ ጀምሮ ያየነው ስለሆነ!

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Selam/ » 25 May 2023, 15:09

Be thankful, that “herd” is keeping you “cadres” very busy on this forum and securing your monthly riffraff.
DefendTheTruth wrote:
25 May 2023, 05:22
Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
በቀን 100,000 ያየው የነበረው ኤርሚያ አሁን 1,000 ሰው ነው ያለው!!! [/b]
What a metric, wow!

Ermias says diaspora is engulfed by herd mentality (abscense of a critical thinking) and one of the head of the herds says Ermias lost youtube viewers!
Wow!
What a lose!

Ermias just started a long and ardous journey into a figure head of the political landscape by just being able to identify the herd-mentality of the inept and park-attendant mobs shouting more than its share in western countries.

Those who hoped to influence something on the ground by just shouting over and over again will going to have their dismay by waking up to a world much different from their noisy and annoying world filled with just shouting but nothing else.

Selam/
Senior Member
Posts: 11850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by Selam/ » 25 May 2023, 15:21

ፖለቲካ የገቢ ምንጭ መሰብሰቢያ የሆነ ጊዜ ነው ነገሩ የተበላሸው። ከሃምሳ አመት ዕድሜ በላይ የሆኑት ጎልማሳ ጦማሪዎችና ፖለቲከኞች፣ ጥቅም ወዳለበት አቅጣጫ ከመንከባለል ውጪ ምንም ሌላ የተሻለ አማራጭ የሌላቸውም። እንደ ተራ ዜጋ ለማረስ ፣ ለመነገድ ወይም የቢዝነስ ድርጅት ለመመስረትም ሆነ ለመምራት ምንም የሞያ ልምድና ወኔ የላቸውማ።
Abere wrote:
25 May 2023, 14:43

ሆረስ፤

ይኸ ሁሉ ተለዋዋጭነት በአገራችን የፓለቲካ የሚታየው ከመርህ-ዐልባነት የመነጨ ነው። በርዕዮተ-አለም አስተሳሰብ ላይ ሳይሆን በንዋይ፤በዝና፤ጥቅማጥቅም ስሌት ላይ የተመረኮዘ ነው። ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ግለሰቦች እንደ stock market ገባያ የሚወጣ የሚወርድ ተቀያያሪ አቋም መያዝ የግል ፍላጎታዊ ግባቸው እንደ መዳረሻ ይጠቀሙበታል።በነገራችን ላይ እኔም ኤርምያስ ብዙ ጊዜ አልከታተለውም - ጠበቅ ያለ ጥያቄ ሲመጣ ወደ ወያኔ እና ኦነግ ሲያጋድል ስላየሁት ነገሮችን የሚያይባቸው መነጸሩ ችግር አለበት ባይ ነኝ። ምን ታደርገዋለህ - የአገራችን ፓለቲካ እንደ ገበቴ ውሃ የሚዋዥቁ ብዙ ሻርክ አሳዎች ይዟል።

Horus wrote:
25 May 2023, 13:31
አበረ፣
እኔ በኤርሚያስ ሳይኮአናሊሲስ ላይ ብዙ ቀለም ማባከን አልሻም ። ተስፋ ቆረጠ ያልኩበት ምክኛት ሰውዬው ትኩረቱ የኢትዮጵያ ሕዝብን እያመሰ ባለው መንግስት ላይ መሆኑ ቀርቶ በተቃዋሚው ጎራ ላይ በማድረጉ ነው ። ተስፋ መቁረጥ አንድ የተነሱለትን አላማ እንደ ማይሳካ አምኖ ጉዞ ማቆም ነው ። ይህን በሁለት ምክኛቶች እናደርጋለን፤ አንዱ መሳሳታችንን በመገንዘብ ሌላውም ኃይል ጨርሰን በመሸነፍ ። ስህተት ማለት ዛሬ ትክክል ነው ብለን የያዝነውን አላማ ወይም እሴት ስንለውጥ ማለት ነው። (ይህ አንዱ የኤርሚያ ገላጭ የመስለኛል) ሌላ ቦታ እንዳልኩት ከኢሃዴግ መውጣቱ የጸጸተው ይመስለኛል ። ይህ ካልሆነ ደሞ በዜጋ ፖለቲካ መሳካት ላይ ተሸንፎ ተስፋ የቆረጠ ይመስለኛል ። ከዚህ በላይ በሰውዬው ፐርስናሊቲና ውሳኔ ላይ ጊዜ አላጠፋም ። እንደዚህ ያለው የሰዎች ባህሪ ከዘመነ ኢህ አ ፓ ጀምሮ ያየነው ስለሆነ!
Last edited by Selam/ on 25 May 2023, 15:27, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by DefendTheTruth » 25 May 2023, 15:23

ዝቃጭ፣ እኩያህን ፈልግ!
I have no time for your likes, a mere echo!
Selam/ wrote:
25 May 2023, 15:09
Be thankful, that “herd” is keeping you “cadres” very busy on this forum and securing your monthly riffraff.
DefendTheTruth wrote:
25 May 2023, 05:22
Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
በቀን 100,000 ያየው የነበረው ኤርሚያ አሁን 1,000 ሰው ነው ያለው!!! [/b]
What a metric, wow!

Ermias says diaspora is engulfed by herd mentality (abscense of a critical thinking) and one of the head of the herds says Ermias lost youtube viewers!
Wow!
What a lose!

Ermias just started a long and ardous journey into a figure head of the political landscape by just being able to identify the herd-mentality of the inept and park-attendant mobs shouting more than its share in western countries.

Those who hoped to influence something on the ground by just shouting over and over again will going to have their dismay by waking up to a world much different from their noisy and annoying world filled with just shouting but nothing else.

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ተስፋ ቆረጠ!

Post by TGAA » 25 May 2023, 16:11

DefendTheTruth wrote:
25 May 2023, 14:34
TGAA wrote:
25 May 2023, 08:52
DefendTheTruth wrote:
25 May 2023, 05:22
Horus wrote:
24 May 2023, 22:21
በቀን 100,000 ያየው የነበረው ኤርሚያ አሁን 1,000 ሰው ነው ያለው!!! [/b]
What a metric, wow!

Ermias says diaspora is engulfed by herd mentality (abscense of a critical thinking) and one of the head of the herds says Ermias lost youtube viewers!
Wow!
What a lose!

Ermias just started a long and ardous journey into a figure head of the political landscape by just being able to identify the herd-mentality of the inept and park-attendant mobs shouting more than its share in western countries.

Those who hoped to influence something on the ground by just shouting over and over again will going to have their dismay by waking up to a world much different from their noisy and annoying world filled with just shouting but nothing else.
The "inept park attendants" have been feeding Abiy's oromum tribal chieftains by sending $ 7billlion in hard currency each year. Now the same park attendants going to starve this inhuman tribalist Oromuma kleptocracy to its knee. When you know what you call "shouting diaspora" has the power to wild a $7 billion stick, you know who is going to be disappointed. What Abiy can collect in 3 years from poor Ethiopians, the parking attendants, have been filling his treasure in one, when that changes, we can see for how long he can hold onto his dear power. One more thing is that these herds seem to have well-placed high-power intellectuals who can lobby the international institutions on the Ethiopian people's behalf not to give any loan to this corrupt government, so far they are succeeding. አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱ ሚስት መጽሀፍ አጠበች ነው የሚባለው ፤ For Erimas the transition from 100,000 to 1000 can be painful, but for a man who prides himself as a researcher, he should have put that in his decision calculus. His decision to come swinging at Diaspora would leave him no option but to fly into Adanch Ababa's fatty armpit. Guaranteed apartment key in a gift box, courtesy of the queen of corruption,Adanech abebe , who can transfer the property of poor Ethiopians at will.
You used to be someone who can think a bit better.

You can cut the said 7 Billion, assuming you can indeed achieve that, but then you can't wash away the level of your enemity to the poor of the country you once called home.

It is not Abiy Ahmed who is going to have a big problem to be able to buy medicine and cater to his medical needs, these are the poor on the ground who have probably nothing to do with your politiking of boycot.

The same are the people who are going to have hard time to buy things at an affordable prices, becuase there is no hard-currency to import sufficient fuels, and many more other supplies.

Government will have its share, this way or the other way. No sanction has in history ever affected those in power, AND THEY have a legitimate claim to stay in power, because they were entrusted with it by the people, who braved the rains, sun-heats, the other many more hardships to elect those they think could help them achieve a better life, for themselves and/or their children.

You can boycot but then you can't wash away your deep sitting enemity of the people by doing that.

Yetarik Atelawoch!
Let me think about the poor Ethiopians a bit, and let me ask you this questions, if you try to answer it honestly.
Isn't the house's of the poor Ethiopians the Abiy government inhumanly demolishing on daily bases? More than100000 people and discriminately enforced on majority cases against none oromos.
Isn't the shameless Abiy government who officially announced that Ethiopia lost more than a trillion dollars because of the two years war mainly affecting northern Ethiopia but Abiy' s government is getting warmed up to build two new palaces for more than 1.5 billion dollars that an equvalent of 100 billion Ethiopan birr.. You see the poor Ethiopians you are losing sleep for are not a victom of any one but the cruel Tribalist Abiy's government.
Try for once to defend the truth.

Post Reply