Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Naga Tuma » 10 Feb 2023, 18:18

Somebody noted that going back into the past to understand history is a frontier that parallels going into the deep space or the deep ocean or finding the finiteness of matter.

I have little formal training in history. I understand that anthropologists are probably the best trained to help us understand the progression of history starting in ancient times.

As a curious learner, I tried several years ago to come up with three simple ideas to parameterize ancient civilizations based on commonly used words in various languages. Mind you, words did not magically drop from somewhere for people to use them suddenly or incidentally. The origin of each word that we use everyday probably has its own history of origin and development.

According to one of these parameters, Afan Oromo, a descendant of Borana language, if I am not mistaken, stands out from several languages in various places around the world.

It has the following unique identifiers for six generations within the same family: እልመ፣ አባ፣ አካከዩ፣ አባበዩ፣ አካክሌ፣ አባብሌ። The equivalent in English language, for example, would be son, father, grandfather, great grandfather, great great grandfather, great great great grandfather. Only the first two, son and father, are unique identifiers. Grandfather is a composite of two words.

According to the other two parameters, I haven't found so far any other language that surpasses it even though there are several that are at the same level whereas others fall short.

So, who is the Professor of Anthropology at the University of Alexandria, Harvard University, Oxford University, Peking University, or any other university in the world who can explain the above simple observation?

Is it possible that there was a time when members of six generations in the same family were alive? You would think that no unique identifier is necessary for a deceased member in a family using a unique word like አባብሌ።

Where in Ethiopia did such a family live in ancient times? Only in Borana?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Naga Tuma » 12 Mar 2023, 19:12

እስቲ ታሪክን የምታዉቁ ወይም እናዉቃለን የምትሉ ይህን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ። ይህ ጥያቄ ጥራዝ ነጠቆችን እና ካድሬዎችን አይመለከትም። ኣእምሮ ላላቸዉ እና የምያነቡትን ማሰላሰል፣ መገንዘብ፣ እና የተገነዘቡትን በቀላሉ ማስረዳት ለሚችሉት ነዉ።

እንዴት ነዉ በዚህ መስፈርት አፋን ኦሮሞ እስከኣሁን ከጠየኳቸዉ የአለም ቋንቋዎች ሁሉ የበለጠዉ? ተመሳሳይ ደረጃ ላይ እንዳሉ ማወቅ ፈልጌ እስካሁን ያልተሳካልኝ የአፋር እና የሶማሌ ቋንቋዎች ናቸዉ።

ትላንትና ግብጥ ቋንቋ ከሁሉ በላይ ጥንታዊ ነዉ የሚል ርእስ ኣይቻለሁ።

በጀርመን ሃገር የኖረዉ ትዉልደ እስራኤላዊ ስግመንድ ፍሪዩድ ሙሴ ግብጣዊ ፈረኦን እንጂ እስራኤላዊ ኣልነበረም ኣለ። ለዚህ ካቀረባቸዉ ማስረጃዎች ኣንዱ ግርዛትን ከግብጥ ይዞ ሄዶ እስራኤላዊያንን ማስለመዱ ነዉ።

ግብጣዊ ተመራማሪ አህመድ ኦስማን ስግመንድ ፍሪዩድ ያለዉ እዉነት ነዉ ኣለ። በተጨማሪም ሙሴ ለእናቱ ቅርበት የነበረዉ ሙጫ ሆኖ ነዉ ያደገዉ ኣለ። ስለ ኣንድ እግዝኣብሔር ሀሳብ ከእናቱ ነዉ የተማረዉ ብሏል።

የዚህ ፎረሙ ተመራማሪ ሆረስ ሙሴ ማለት ሙጬ ማለት ነዉ ብሎ መጻፉን ኣስታውሳለሁ።

ኢትዮጵያዊዉ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ስልሳ አመታት ገደማ ቦረና ሄዶ ላካ ኣንተ ነህ ብሎ ስለ አንደበተ ርቱእነታቸዉ መስክሯል።

የፈረንሳይ ተመራማሪ ጂን ዶሬሲ ድሮ ሳብያን ከሁሉ ቋንቋዎች በላይ ጥንታዊ ተብሎ የታወቀ ቢሆንም ያ አስተሳሰብ ተቀይሮ አፋን ኦሮሞ፣ አፋርኛ፣ እና ሶማልኛ ከሳብያን የበለጠ ጥንታዊ መሆናቸዉ ታዉቋል ብሎ ነበር።

አሜሪካዊዉ ተመራማሪ ዶናልድ ኤን ለቪን ኢትዮጵያ ዉስጥ የሁለት ሺህ ዐመታት ያዘገመ የማንነት ትግል (ፕሮትራክትድ ኣይደንትቲ ስትረግል) ነበረ ብሎ ጽፏል። መንስኤዉም ብሉይ ኪዳን ዉስጥ የሚገኘዉ የተባረከ እና የተረገመ ጎሳዎች የሚል አመለካከት ነዉ ብሏል። በዚህም የተነሳ ኢትዮጵያዊያን ከዛ አመለካከት በፊት የነበራቸዉን ማንነት መተዉ አልፈለጉም። ያልተባረኩ መባልንም አልፈለጉም። ይህ ነዉ ያዘገመ ትግል ዉስጥ ያስገባቸዉ። ከእንደዚህ ዐይነት የማንነት ትግል ወጥተዉ ኣንዱን ብቻ ቢቀበሉ ይሻላቸዉ ነበር ኣለ።

ሙሴ/ሙጬ/ሙጫ የተመረጡ ያለዉን ነዉ ስግመንድ ፍሪዩድ የተመረጡ የሚለዉ ህዝቡ በራሱ ያለዉ ሳይሆን በሙሴ የተጫነባቸዉ ስህተት ነዉ ያለዉ።

የቦረና ባህል ኣዋቂ ኣዛዉንት የሰዉ ልጅ ካረፈ በሁዋላ እግዝኣብሔር ፊት ቀርቦ ፍርዱ የሚሰጠዉ ባረፈ በኣርባ ቀኑ ነዉ ብሎ ነበር። በኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የአርባ ቀን ተዝካር ስለምን እንደሆነ ኣላዉቅም።

ታድያ ይህ መፈታት ያለበት እንቆቅልሽ ኣይዴለም። ከኣሁን በፊት ተፈቶ ከሆነም እስቲ እናንብበዉ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Abe Abraham » 12 Mar 2023, 20:00

1_እልመ (son)
2_አባ ( father)
3_አካ+ከዩ ( grandfather)
4_አባ+በዩ (great grandfather)
5_አካ+ክሌ (great great grandfather)
6_አባ+ብሌ። (great great great grandfather)

To summarize structurally we have :

1_ኣ + ካ/ባ
2_ከ/በ + ዩ
3_ክ/ብ + ሌ
( Note : in Tigrigna ኣቦ is father, ኣባ+ ሓጎ grandfather, ኣኮ maternal uncle)

  • How do you define the meaning of the composites ( each component separately) ?
  • I find it annoying that the English have only UNCLE(maternal/paternal) and AUNT(maternal/paternal) for one's four relatives. In addition to that the wife of your uncle is your AUNT and the husband of your aunt is your UNCLE. Do you have separate words for all those relationships in Borana ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Horus » 12 Mar 2023, 20:16

እኔ የዛሬ ብዙ አመት ያልኩት ሙሴ ማለት ልጅ ማለት ነው ። ይህም ቃል በአማርኛ ሙጬ ይባላል ፣ የሰው ስም ሙጬ ሲባል ልጄ ወይም ወልዴ ፣ አርዴ፣ አረዳ እንደ ማለት ነው የወንድ ልጅ ስም ነው ። በአረብኛ አል ወሊድ እንደሚሉት ማለት ነው ። ለእንሰሳ ልጅ ሞሳ እንላለን። በጥንታዊ ግብጽ ያለው አባይ ውስጥ የተጣለው ታሪክ (ሚቶሎጂ) ያ ነው ። ልድገመው የጥንታዊ ግብጽ ሚስጥር (ሚስትሪ) ይዘን ያለነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን። ግ ን እያንዳንዱ ቃል በጥናት እና መረጃ ደግፈን ነው መናገር ያለብን! ከላይ ያልኩት ሃይሮግልፍ ዲኮድ ባደረጉ ኢጂፕቶሎጂስቶች የተረጋገጠው ነው ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Naga Tuma » 17 Mar 2023, 15:12

Abe Abraham,

Sorry for the belated response. I am just getting back to this thread.

Thank you for pointing out that those words are composites. I did not think about them that way before you pointed it out. I also do not have the linguistic expertise to define the components. I only know the words and their meanings.

I also got confused for a long time getting used to saying uncle and aunt. When you grow up hearing unique identifiers for uncles and aunts on your paternal and maternal sides, an English speaker telling you that one is his uncle or aunt makes you feel something amiss. That feeling is one of the sources of trying to parameterize ancient civilizations using commonly used simple words. How you say uncle and aunt in different languages around the world is one of the three parameters I mentioned above.

Yes, Borana language, presumably the father of Afan Oromo, has unique identifiers for them.

ወሲለ፣ uncle, father side
ኤሱመ፣ uncle, mother side
አዳዳ፣ aunt, father side
እንዶትያ፣ aunt, mother side

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Abere » 17 Mar 2023, 15:28

የነገደ ቤተ-አማራ የትውልድ ሀረገ አቆጣጠር

ልጅ---> አባት(እናት)---> አያት ---> ቅድመ አያት---> ቅማንት---> ሽማንት---> ምንዥላት---> እንጁላት ---> ፍናጅ ---> ቅናጅ ---> አስልጥ -->አመልጥ ---> ማንትቤ ---> ደርባቴ

ነገደ-አማራ በአባት እና በእናት በሁለቱም ወገን ዘር ይቆጥራል። በሁለቱም ወገኖች የማዕረግ፤ የርስት ወይም ሃብት የመውረስ ባህላዊ መብት አለው። ይህም በስነ-ሰብዕ ባለሙያዎች bilateral descent ይሉታል.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9757
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by DefendTheTruth » 17 Mar 2023, 17:26

Abere wrote:
17 Mar 2023, 15:28
የነገደ ቤተ-አማራ የትውልድ ሀረገ አቆጣጠር

ልጅ---> አባት(እናት)---> አያት ---> ቅድመ አያት---> ቅማንት---> ሽማንት---> ምንዥላት---> እንጁላት ---> ፍናጅ ---> ቅናጅ ---> አስልጥ -->አመልጥ ---> ማንትቤ ---> ደርባቴ

ነገደ-አማራ በአባት እና በእናት በሁለቱም ወገን ዘር ይቆጥራል። በሁለቱም ወገኖች የማዕረግ፤ የርስት ወይም ሃብት የመውረስ ባህላዊ መብት አለው። ይህም በስነ-ሰብዕ ባለሙያዎች bilateral descent ይሉታል.
ልዩነቱ እዚህ ላይ ነዉ፣ ሙዝየም ስኖርህ ና ሳይኖርህ ስቀር፡

ግን እንዴት አድርገን ነዉ ድሮ ሞቶ የተቀበረዉን ና አሁንም የምኖርዉን በዕድሜ የምናወዳድረዉ?

አንድ እዉነተኛ ገጠመኝ ልንገርህ፣ በአንድ ወቅት ከአማራ ቤተሰብ ጎረቤት እኖር ነበር ና ይሉኝ የነበረዉን፣ ከ ኦሮሞ ና ከጉንዳን ያልተፈጠረ ማን ኣለ? ይሉኝ ነበር፣ ሰዎቹ ከቡልጋ ናቸዉ

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Abere » 17 Mar 2023, 20:05

በጽሁፍ ያለ ይወረሳል፤ በቃል ያለ ይረሳል። የአማራ ህዝብ የጽሁፍ ታሪክ ስላለው በርካታ ታሪካዊ እና ባህላዊ እሴቶቹ በጽሁፍ ተጠብቀው ከትውልድ ወደ ትውልድ ተላልፈዋል። ስለዚህ ከዚህ የበለጠ ምን አለ። በተጨማሪም ቤተ ክርስቲያን ብርቅየ ቅርሶች እና ታሪኮችን ስትጠብቅ ኑራለች - በጽሁፍ እና በቅርስ መልክ።

እንደት ነው ደግሞ ከጉንዳን የሚፈጠረው አልገባኝ? ከ ኦሮሞ ና ከጉንዳን ያልተፈጠረ ማን ኣለ? ስትል/ወይም ሲል? ህዝቅዔል ጋቢሳ ኦሮሞ ከውሃ ወጣ ይለናል። እኔ እስከማውቀው ኦሮሞ ሰው ነው እንደ ሰው 9 ወር ተረግዞ ይወለዳል፤ ጾታ አለው፤ ይወለዳል ይሞታል። በመሰረቱ አሁን ኦሮሞ የምንለው ህዝብ አማራ የነበረን፤ በታሪክ አጋጣሚ በ16ኛ ክፍለ ዘመን በአባ ገዳ ተጨፍልቆ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆነውን ነው። ከዚህ አንጻር ኦሮምኛ የሚናገረውን እራሱን ኦሮሞነኝ ብሎ የተቀበለውን ማለት ነው።

DefendTheTruth wrote:
17 Mar 2023, 17:26

ልዩነቱ እዚህ ላይ ነዉ፣ ሙዝየም ስኖርህ ና ሳይኖርህ ስቀር፡

ግን እንዴት አድርገን ነዉ ድሮ ሞቶ የተቀበረዉን ና አሁንም የምኖርዉን በዕድሜ የምናወዳድረዉ?

አንድ እዉነተኛ ገጠመኝ ልንገርህ፣ በአንድ ወቅት ከአማራ ቤተሰብ ጎረቤት እኖር ነበር ና ይሉኝ የነበረዉን፣ ከ ኦሮሞ ና ከጉንዳን ያልተፈጠረ ማን ኣለ? ይሉኝ ነበር፣ ሰዎቹ ከቡልጋ ናቸዉ

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9757
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by DefendTheTruth » 18 Mar 2023, 08:27

Abere wrote:
17 Mar 2023, 20:05

ከተማችን ንብረትነቱ የሞተ ሰዉ ነዉ፣ ንጉሳችን የሞተ ሰዉ ነዉ፣ አለቃችን (መሪያችን) የሞተ ሰዉ ነዉ፣ ቋንቋችን የሞተ ቋንቋ ነዉ።

ሁለ ነገራችን በሞተ ላይ የተመሰረተ ነዉ፣ እኛም ሙታን ነን። ጉድ ነዉ፣ የዘንድሮዉ!

ሂድ ና ምሳሌያዊ አገላለፅን ምን እንደ ሆነ ተማር፣ እዚህ ወጥተህ ድንቁርናን ከምትሰብክ።

ጉንዳን ማለት የትም ቦታ ላይ የምገኝ ማለት ነዉ፣ ዬትም አታጣዉም፣ ምን ዉስጥ እንዳለ ና እንደሌላ ቀድመህ መወሰን ኣትችልም። ይህን ለምን እንደምሉ ሳትገነዛብ፣ እንዲሁ አትቀባጥር።

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Abere » 18 Mar 2023, 11:00

ምንድን ነው የምትቀባጥረው? የማይገናኝ ነገር መገጣጠም ጤነኝነት አይደለም። የተጻፈ ታሪክ በታሪክነቱ ይቀጥላል። ታሪክ አይደመሰስም - ያለፈ ድርጊት ስለሆነ (በትውልድ ህሌና ቁስ አካላዊ ሁኖ) ይቀጥላል። ታሪክ አይነገረኝ ወይም የሚል ካለ እርሱ እንሰሳ ነው። እንሰሳ ትናንት እና ዛሬ ወይም ነገን አያውቅም። እንሰሳ ጊዜ አያውቅም። Animals do not have culture. በየዘመኑ የሚተካ ትውልድ እንድሁ የእራሱን አሻራ አሳልፎ ይሄድል። ይህ ሰዋዊ ድርጊት ነው። አማራ የጽሁፍ ባህል ስለ አለው ስለ ትውልድ ታሪክ አመጣጥ አቆጣጠር ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲያስተላልፍ ኑሯል።

አሁን ኦሮሞ ጉንዳን ነው የምትለው አንተ ነህ እንጅ ታሪክ አይልም። ይመስለኛ እንደ ጉንዳን ተከታትሎ የሚሄድ አማርኛ ምሳሊያዊ አነጋገሩ ከአንድ ከሆነ ጉድጓድ ወጥቶ በየአቅጣጫው የሚወር ማለት። ጉንዳን ወረረኝ ይባላል። ይህ ደግሞ በታሪክ እንደተማርነው ኦሮሞ በ16ኛው ከፍለ ዘመን በደቡብ አቅጣጫ ከኬንያ ወደ ኢትዮጵያ በቦረና ገብቶ ከቆየ በኋላ ወደ መሃል አገር እና ሰሜን ኢትዮጵያ ተጉዞ ከነባሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ተቀላቅሏል። ዛሬ ኦሮምኛ የሚናገር ሁሉ ኦሮሞ ነው ማለት አይደለም - አማራ ወይም ጉራጌ ወይ ከምባታ ወዘተ ነበር።

DefendTheTruth wrote:
18 Mar 2023, 08:27

ከተማችን ንብረትነቱ የሞተ ሰዉ ነዉ፣ ንጉሳችን የሞተ ሰዉ ነዉ፣ አለቃችን (መሪያችን) የሞተ ሰዉ ነዉ፣ ቋንቋችን የሞተ ቋንቋ ነዉ።

ሁለ ነገራችን በሞተ ላይ የተመሰረተ ነዉ፣ እኛም ሙታን ነን። ጉድ ነዉ፣ የዘንድሮዉ!

ሂድ ና ምሳሌያዊ አገላለፅን ምን እንደ ሆነ ተማር፣ እዚህ ወጥተህ ድንቁርናን ከምትሰብክ።

ጉንዳን ማለት የትም ቦታ ላይ የምገኝ ማለት ነዉ፣ ዬትም አታጣዉም፣ ምን ዉስጥ እንዳለ ና እንደሌላ ቀድመህ መወሰን ኣትችልም። ይህን ለምን እንደምሉ ሳትገነዛብ፣ እንዲሁ አትቀባጥር።

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by justo » 18 Mar 2023, 12:33

Horus wrote:
12 Mar 2023, 20:16
እኔ የዛሬ ብዙ አመት ያልኩት ሙሴ ማለት ልጅ ማለት ነው ። ይህም ቃል በአማርኛ ሙጬ ይባላል ፣ የሰው ስም ሙጬ ሲባል ልጄ ወይም ወልዴ ፣ አርዴ፣ አረዳ እንደ ማለት ነው የወንድ ልጅ ስም ነው ። በአረብኛ አል ወሊድ እንደሚሉት ማለት ነው ። ለእንሰሳ ልጅ ሞሳ እንላለን። በጥንታዊ ግብጽ ያለው አባይ ውስጥ የተጣለው ታሪክ (ሚቶሎጂ) ያ ነው ። ልድገመው የጥንታዊ ግብጽ ሚስጥር (ሚስትሪ) ይዘን ያለነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን። ግ ን እያንዳንዱ ቃል በጥናት እና መረጃ ደግፈን ነው መናገር ያለብን! ከላይ ያልኩት ሃይሮግልፍ ዲኮድ ባደረጉ ኢጂፕቶሎጂስቶች የተረጋገጠው ነው ።
ሙሴ ማላት ልጅ ማለት ኣደለም ... መጣ ማለት ነው ... ራ-መጣ (Ra-mses) ቱት-መጣ (Tutt-mosis)
ራ-መጸ ... ቱት-መጸ if you want it in Tigrigna

ሙሴ ከሀይፈኑ በፊት ያለው ተረስቶ መጣ የሚለውን ብቻ ይዞ የቀረ ነው። Of course the meaning ... ይዞ መጣ ... ወለደ ... ከፈለግክ ደግሞ ልጅ የሚለዉን ያጠቃልላል.

ራ-መጸ (Ramses) can also indicate what is left behind after fire (created by the sun) burns down what ever it finds in its way. We call that ረመጽ in Tigrigna, I heard the woyane had ስም የከበደው ሆኖ የቀረ brigade by that name

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by justo » 18 Mar 2023, 12:44

Naga Tuma wrote:
10 Feb 2023, 18:18
Somebody noted that going back into the past to understand history is a frontier that parallels going into the deep space or the deep ocean or finding the finiteness of matter.

Where in Ethiopia did such a family live in ancient times? Only in Borana?
Anthropologists say that they have found no culture that doesn't have language or a belief system. And the explanation they give for this is one of two

1. Language and belief system are so important that man creates them where ever he goes
2. Language and culture were already created before man left Africa and took them with him wherever he went

They favour the second explanation and they say that language and culture were already created in our neck of the wood before man left the greater Horn

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9757
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by DefendTheTruth » 18 Mar 2023, 16:45

Abere wrote:
18 Mar 2023, 11:00

ምንድን ነው የምትቀባጥረው? የማይገናኝ ነገር መገጣጠም ጤነኝነት አይደለም። የተጻፈ ታሪክ በታሪክነቱ ይቀጥላል። ታሪክ አይደመሰስም - ያለፈ ድርጊት ስለሆነ (በትውልድ ህሌና ቁስ አካላዊ ሁኖ) ይቀጥላል። ታሪክ አይነገረኝ ወይም የሚል ካለ እርሱ እንሰሳ ነው። እንሰሳ ትናንት እና ዛሬ ወይም ነገን አያውቅም። እንሰሳ ጊዜ አያውቅም። Animals do not have culture. በየዘመኑ የሚተካ ትውልድ እንድሁ የእራሱን አሻራ አሳልፎ ይሄድል። ይህ ሰዋዊ ድርጊት ነው። አማራ የጽሁፍ ባህል ስለ አለው ስለ ትውልድ ታሪክ አመጣጥ አቆጣጠር ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲያስተላልፍ ኑሯል።

አሁን ኦሮሞ ጉንዳን ነው የምትለው አንተ ነህ እንጅ ታሪክ አይልም። ይመስለኛ እንደ ጉንዳን ተከታትሎ የሚሄድ አማርኛ ምሳሊያዊ አነጋገሩ ከአንድ ከሆነ ጉድጓድ ወጥቶ በየአቅጣጫው የሚወር ማለት። ጉንዳን ወረረኝ ይባላል። ይህ ደግሞ በታሪክ እንደተማርነው ኦሮሞ በ16ኛው ከፍለ ዘመን በደቡብ አቅጣጫ ከኬንያ ወደ ኢትዮጵያ በቦረና ገብቶ ከቆየ በኋላ ወደ መሃል አገር እና ሰሜን ኢትዮጵያ ተጉዞ ከነባሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ተቀላቅሏል። ዛሬ ኦሮምኛ የሚናገር ሁሉ ኦሮሞ ነው ማለት አይደለም - አማራ ወይም ጉራጌ ወይ ከምባታ ወዘተ ነበር።

DefendTheTruth wrote:
18 Mar 2023, 08:27

ከተማችን ንብረትነቱ የሞተ ሰዉ ነዉ፣ ንጉሳችን የሞተ ሰዉ ነዉ፣ አለቃችን (መሪያችን) የሞተ ሰዉ ነዉ፣ ቋንቋችን የሞተ ቋንቋ ነዉ።

ሁለ ነገራችን በሞተ ላይ የተመሰረተ ነዉ፣ እኛም ሙታን ነን። ጉድ ነዉ፣ የዘንድሮዉ!

ሂድ ና ምሳሌያዊ አገላለፅን ምን እንደ ሆነ ተማር፣ እዚህ ወጥተህ ድንቁርናን ከምትሰብክ።

ጉንዳን ማለት የትም ቦታ ላይ የምገኝ ማለት ነዉ፣ ዬትም አታጣዉም፣ ምን ዉስጥ እንዳለ ና እንደሌላ ቀድመህ መወሰን ኣትችልም። ይህን ለምን እንደምሉ ሳትገነዛብ፣ እንዲሁ አትቀባጥር።
የማይገናኘዉ እንኳን የሞተዉን ና ቆሞ የምሄደዉን ማወዳደር ነዉ፣ ብያንስ ለኛ እየኖረን ላለነዉ፣ ሙታኖቹ ጋ ሌላ ልሆን ይችላል።

ሙዘየም ዉስጥ አስቀምጠህ ያቆየሁን አሁን አዉጥተህ እኩል አድርጉልኝ ማለት በመሬት ላይ ለለነዉ አይመስልም፣ ለሙታኖቹ ግን ሌላ ልሆን ይችላል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Naga Tuma » 19 Mar 2023, 17:17

Abe Abraham,

Here is the third parameter that I tried to use, which you may also find interesting.

This parameter may be even more interesting to Anthropologists and Astronomers. Taking the present day as a point of reference for time, each of the seven days in a week has a unique identifier.

Astronomers may find it interesting in terms of the shift in the concept of time from cyclic to linear. ፉልዱረ or ፉለ ዱረ literally means in front (of the face.) When you say future, (futur [Middle-English,] fūtūrus [Latin},) a linear instead of cyclic construct of time comes to the trained mind.

ዼንገደ ዱበ -- the day before the day before yesterday
ዼንገደ -- the day before yesterday
ከሌሰ -- yesterday
ሀርዸ -- today
ቦሩ -- tomorrow
እፍታን - the day after tomorrow
እፍታን ዱበ - the day after the day after tomorrow

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Naga Tuma » 19 Mar 2023, 17:25

justo, thank you for the read. I am also inclined to think more or less along the second explanation even though I don't think that it conclusively answers the question about a single or multiple origins of the human species.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Naga Tuma » 19 Mar 2023, 17:33

Abere and DefendTheTruth,

Suppose የኣርባ ቀን እድል has the same origin and ተዋህዶ institutionalized and practiced it whereas the ቦረና talked about it in cultural terms. Can each group claim legitimate heritage to it? Can either group claim more legitimacy to it?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Who is the best Professor of Anthropology in the world that can explain this simple observation?

Post by Naga Tuma » 19 Mar 2023, 17:39

ጉራግኛ ተናጋሪዉ፣ ሰብኛ ደናሹ፣ ኼርኛ ኣስተማሪዉ ወንድማችን ሆረስ፣ ጉድህ ፈላ/ፉለኤ ዘንድሮ። እነዚህ ቃላት ዬት እንደተፈጠሩ ማብራራት ሊኖርብህ ነዉ።

Post Reply