Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብል(ጽ)ግና ፓርቲ የሚባለው የኦሮሙማ አሻንጉሊት ባስቸኳይ ተሰብስቦ ፋሺዝም አውጆ ተበተነ!

Post by Horus » 17 Mar 2023, 21:18

ብዙ ሰው ይህ የሙሰኞች ስብስብ እንዲህ የተቻኮለው በአብሊንከን ጉብኝትና በትግሬ ሽግግር ጉዳይ ላይ ሊወያይ ነው ብሎ ነበር! ስህተት ።

ያቢይ አህመድ ኦርሙማ መንግስት ዛሬ ላይ ተወጥሮ ያለው በአብዮታዊ ሁኔታ፣ በሕዝብ ምሬትና ንቅናቄ፣ በሕዝብ አለገዛም ባይነትና በመንግት አገር ማስተዳደር አለማቻል ነው። ግዙፉ ያቢይ ውጥረት ይህ ነው ።

በስብሰባው መጨእሻ ላይ ፓርቲው 5 ችግሮች አሉብኝ ቢልም ወስኖ የወጣው ግን በአንድ ጉዳይ ላይ ነው ። ያም ጉዳይ ለጸጥታና ፖሊስ እና መከላከያ የአመጽ መሳሪያዎች ማለትም ለመጨረሻው የዲክታተሩ መቆሚያ ምሰሶ ለሆነው የስለላ፣ አፈና፣ ተቋም በአብዮታዊው ሁኔታ ላይ ምህረት የለሽ ሸመቻ እንዲከፍት ነው ።

የዚህ ህዝባዊ መነቃነቅና አልገዛም ባይነት የዳቦ ስም "ነጻነትን ማስተዳደር አለመቻል" የተባለ ነው ። ደሞ እነዚህ "ነጻነታቸውን" (የኦሮሙማ ባርነት) ማስተዳደር አልቻሉም ተብለው የፖሊስና ሰላዮች አፈና የታዘዘባቸው

(1) ያካባቢ አስተዳደሮች (በዋናነት የጉራጌ ዞን አስተዳዳሪዎች)
(2) የእምነት ተቋማት (ኦርቶዶክስና ነባር የኢትዮጵያ ሙስሊሞች)
(3) የሕዝባዊ ሚዲያ አባላት/ተቋማት
(4) የፖሊቲካ ፓርቲዎች (በዋናነት ባልደራስ፣ እናት እና ጎጎት )
(5) ሕዝባዊ የፖለቲካ አክቲቪስቶች (ከወዲሁ መምህር ታዬ ቦጋለ፣ ንጉሴ ብርሃኑ ታፍኗል)

እነዚህ 5 አካልት ዛሬ ላይ እየተቀጣጠል ያለው የኢትዮጵያ ዜጎች ንቅናቄ ግምባር ቀደም መሪዎች ናቸው ።

ስለዚህ የዲክታተር አቢይ አህመድ አሻንጉሊት ተሰብስቦ ያወጀው ጸረ ሕዝም ጸረ ነጻነት አፈናና ፍሺዝምን ነው ።

ስለዚህ ሕዝባዊ ንቅናቄው ተመጣጣኝ ዝግጅት፣ ግንዛቤ ፣ ቅንብርና ምላሽ ባስቸኳይ መከወን የግድ ይለዋል !

አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኖዋል! ሁለቱ ተፋላሚ ካምፖች ግልጽ ሆነው፣ የኃይል አሰላለፉ መስመር ላይቶ ቆሞዋል !

THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS HISTORY! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Last edited by Horus on 17 Mar 2023, 21:40, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብል(ጽ)ግና ፓርቲ የሚባለው የኦሮሙማ አሻንጉሊት ባስቸኳይ ተሰብስቦ ፋሺዝም አውጆ ተበተነ!

Post by Horus » 17 Mar 2023, 21:28

ንጉሴ ብርሃኑ በአዳነች አቤቤ ቴረሪስቶች ቶርቸር ተደረገ
ታዬ ቦጋለም እንዲሁ
ፍሺዝም ቀይ ሽብር ማለት ይህ ነው !

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብል(ጽ)ግና ፓርቲ የሚባለው የኦሮሙማ አሻንጉሊት ባስቸኳይ ተሰብስቦ ፋሺዝም አውጆ ተበተነ!

Post by Horus » 18 Mar 2023, 00:10

አብዮታዊ ሁኔታ የሚባለው ክስተት መቼ ነው ሕዝባዊው ሚዲያ ሪፖርት የሚሰራበት?

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ብል(ጽ)ግና ፓርቲ የሚባለው የኦሮሙማ አሻንጉሊት ባስቸኳይ ተሰብስቦ ፋሺዝም አውጆ ተበተነ!

Post by sun » 18 Mar 2023, 00:14

Horus wrote:
17 Mar 2023, 21:18
ብዙ ሰው ይህ የሙሰኞች ስብስብ እንዲህ የተቻኮለው በአብሊንከን ጉብኝትና በትግሬ ሽግግር ጉዳይ ላይ ሊወያይ ነው ብሎ ነበር! ስህተት ።

ያቢይ አህመድ ኦርሙማ መንግስት ዛሬ ላይ ተወጥሮ ያለው በአብዮታዊ ሁኔታ፣ በሕዝብ ምሬትና ንቅናቄ፣ በሕዝብ አለገዛም ባይነትና በመንግት አገር ማስተዳደር አለማቻል ነው። ግዙፉ ያቢይ ውጥረት ይህ ነው ።

በስብሰባው መጨእሻ ላይ ፓርቲው 5 ችግሮች አሉብኝ ቢልም ወስኖ የወጣው ግን በአንድ ጉዳይ ላይ ነው ። ያም ጉዳይ ለጸጥታና ፖሊስ እና መከላከያ የአመጽ መሳሪያዎች ማለትም ለመጨረሻው የዲክታተሩ መቆሚያ ምሰሶ ለሆነው የስለላ፣ አፈና፣ ተቋም በአብዮታዊው ሁኔታ ላይ ምህረት የለሽ ሸመቻ እንዲከፍት ነው ።

የዚህ ህዝባዊ መነቃነቅና አልገዛም ባይነት የዳቦ ስም "ነጻነትን ማስተዳደር አለመቻል" የተባለ ነው ። ደሞ እነዚህ "ነጻነታቸውን" (የኦሮሙማ ባርነት) ማስተዳደር አልቻሉም ተብለው የፖሊስና ሰላዮች አፈና የታዘዘባቸው

(1) ያካባቢ አስተዳደሮች (በዋናነት የጉራጌ ዞን አስተዳዳሪዎች)
(2) የእምነት ተቋማት (ኦርቶዶክስና ነባር የኢትዮጵያ ሙስሊሞች)
(3) የሕዝባዊ ሚዲያ አባላት/ተቋማት
(4) የፖሊቲካ ፓርቲዎች (በዋናነት ባልደራስ፣ እናት እና ጎጎት )
(5) ሕዝባዊ የፖለቲካ አክቲቪስቶች (ከወዲሁ መምህር ታዬ ቦጋለ፣ ንጉሴ ብርሃኑ ታፍኗል)

እነዚህ 5 አካልት ዛሬ ላይ እየተቀጣጠል ያለው የኢትዮጵያ ዜጎች ንቅናቄ ግምባር ቀደም መሪዎች ናቸው ።

ስለዚህ የዲክታተር አቢይ አህመድ አሻንጉሊት ተሰብስቦ ያወጀው ጸረ ሕዝም ጸረ ነጻነት አፈናና ፍሺዝምን ነው ።

ስለዚህ ሕዝባዊ ንቅናቄው ተመጣጣኝ ዝግጅት፣ ግንዛቤ ፣ ቅንብርና ምላሽ ባስቸኳይ መከወን የግድ ይለዋል !

አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኖዋል! ሁለቱ ተፋላሚ ካምፖች ግልጽ ሆነው፣ የኃይል አሰላለፉ መስመር ላይቶ ቆሞዋል !

THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS HISTORY! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

For the hallucinated and deeply paranoid sniffing and smoking vagabond and vulgar filthy anarchist baboons like you every thing gets defined as fascism because you are one of the most fascists among the marginal Ethiopians.

Split tongued serpent one day shouting "Ethiopian for ever" while turning back 360 degrees after while and demanding Gurage liberation front to rise up and demolish the Ethiopian government and declare Gurage independence from Ethiopia." Your silly little demented low IQ liar brain is fixed on money and money alone and nothing to do with Ethiopia and the Ethiopians. That is also why my Gurage friends are showing you middle finger stick ups saying "fck baboon h0rear$$ with the thickest and dirtiest broom sticks!" :lol:

Let your own fascism eat your finger and toe nails including your soft a$$hole deep to the bones and call you fcked up twisted vagabond laughable wh0rear$$. Okay? Okay!!
:lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብል(ጽ)ግና ፓርቲ የሚባለው የኦሮሙማ አሻንጉሊት ባስቸኳይ ተሰብስቦ ፋሺዝም አውጆ ተበተነ!

Post by Horus » 18 Mar 2023, 01:05

ጋዜጠኛ መላኩ ይልማ እንዳለው ቢያንስ ቢያንስ ዲክታተር አቢይ አህመድ በፈንጂ የአብዮት እሳተ ጎመራ መቀመጡን አመነ ብሏል ። በትክክል! እሱም እራሱኮ በህዝባዊ አምጽ ሰሳፍሮ ነው ወደ ስልጣን ቂጥጥ ያለው ።

ግና መጽሃፉ እንደ ሚለው እግዚአብሄር ሰጠ፣ እግዚአብሄር ወሰደ ነው ። ሕዝብ ወደ ስልጣን ያወጣሃል! ሕዝብ ከስልጣን ያወርድሃል ! ይህ ዘላለምዊ የታሪክ ሕግ ነው ።

አቢይ ወጠሩኝ ያላቸው የሚከተሉት አስቸኳይ መፍትሄ የሚጠይቁ ስር ነቀል የሞለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የሶሺያ፣ የታሪክና የካልቸር በአንድ ቃል የኢትዮጵያ ሕልውና ወይም መጥፋት ችግሮች ናቸው ። እነሱም ...
1) የታሪክ መቃረን (የብሄር ጥያቄ!)
2) የነጻነት ከልክ ማለፍ!?
3) ህብረብሄራዊነት መናድ (የጎሳ ፌዴሬሽን)
4) የኑሮ ወድነት (የኢኮኖሚ ውድቅት)
5) ሌብነት (የመንግስት የተደራጀ ሌብነት)

አሁን ያቢይ መግለጫን በጥሞና ስሙት ! ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ብሎ ፋሺስታዊ አፈናና ቶርቸር ያዘዘው በዞንና ወረዳ አስተዳዳሪዎች ላይ፣ በእምነት ተቁማት ላይ፣ በሚዲያ ላይ፣ በፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝብ አንቂዎች ላይ ነው ። ይህ ነው የፋሺሽት መሰረታው ባህሪና መገለጫ !!!! እነዚህ 5 የሕዝብ ወገኖች ቢጠፉለት አለምንም ኮሽታ የሰርቃል፣ ግዛት ያሰፋል ፣ የራሱን ጎሳ ሄጂሞኒ ያንሰርፋል፣ እሱም እንደ ንጉስ ለዘመናት ይገዛል !! ይህ ግን አሁን በዚህ ዘመን በኛ ትውልድ የማይታሰብ ነው !!!

1) ያካባቢ አስተዳደር ወይም ፌደራሊዝም
(2) የእምነት ተቋማት ወይም የመንግስት ሙሉ በሙሉ ከፖለቲካ እጁን ማውጣት
(3) የሕዝባዊ ሚዲያ አባላት/ተቋማት ወይም ማንኛውም እራስን በነጻ የመግለጽ ሰብዓዊ መብት
(4) የፖሊቲካ ፓርቲዎች ወይም አንዲት አገር እንዴት በአንድ ቆሻሻ የጎሳ ሌቦች አምባ ገነንነት መገዛት እንደ ሌለበት!
(5) ሕዝባዊ የፖለቲካ አክቲቪስቶች ወይም ማንኛው ዜጋ ታክስ በሚከፍለው መንግስት ላይ ትችትም ሆነ ተቃውሞ የማሰማት መሰረታዊ የዜግነት ፖለቲካዊ መብት መሆኑን!

ግና ስለነዚህ መሰረታዊ ችግሮች ለፍፎ ዙፋን ላይ የወጣው አፈ ጮማ ልበ ጩቤ አሁን የኢትዮጵያ ጭቁን የብዮት ኮድ ሲቋጥርበት ክዶ ክዶ ችግሩ እየገዘፈ ሲመጣ ምን ቢል ጥሩ ነው !!! እነዚህ እንዳልዋሽ፣ እንዳልስፋፋ፣ እንዳልሰርቅ ፣ ኢትዮጵያን እንዳላታልል የሚቋቋሙኝ ባስቸኳ ማፈን መደብደብ፣ መግደል አለብን ብሎ አሸከሮቹን አስጨበጨበ!

የረሳው ነገር ግን አለ! በተቆጣ ሕዝብ ፊት ለረጅም ወራት የሚቆም ዲክታተር የለም! የስልጣን ባለቤት ሕዝብ ነው ! ታሪክ የሚሰራ ሕዝብ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብል(ጽ)ግና ፓርቲ የሚባለው የኦሮሙማ አሻንጉሊት ባስቸኳይ ተሰብስቦ ፋሺዝም አውጆ ተበተነ!

Post by Horus » 21 Mar 2023, 02:09

የነገው ሃሙስ አቢይ አህመድ ጉራጌዎችን ጠርቶ ይህን የብል ኛ ውሳኔ ይለፍፍና ማስጠንቀቂያ ማስፈራራት ሰጥቷቸው ይለያያሉ !!! ያቢይ ቁልፍ ትኩረት ጉራጌዎችን መከፋፈል ይሆናል !!!

Post Reply