Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by Za-Ilmaknun » 16 Mar 2023, 13:53

ጃዋር በ ወረቀቱ ውስጥ " ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም" የሚለው አባባል ባለፉት አምስት አመታት በተግባር በኦህዴድ አመራር በታየው መሰረት፥ እውነት መሆኑ እየተረጋገጠ በመምጣቱ፥ ለወደፊቱ የኦሮሞ ትውልድን፥ ዋጋ ያስከፍላል" ይላል።

መቼም አሁን ያለው የእውር ድንብር የ ኦህዴድ አገዛዝ፥ መቼ ይወድቃል የሚለው እንጂ የሚያጠያይቀው፥ መውደቁ አይቀሬ ነው። ለዚህ ሁሉ የንፁሃን ፍጅት ተጠያቂነቱን ከወዲሁ ለትውልድ የሚተርፍ እዳ መሆኑን ተረድቶ ጃዋር ቢጨነቅም፥ የግድለውና ፈንቅለው ፖለቲካውን ግን እንደስኬት ማየቱ አልቀረም።

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by gearhead » 16 Mar 2023, 14:34

መሳይ 76 ገጽ ዶኪውመንት የማንበብ ትእግስት አለው ብለህ የምታምን ደደብ!! ቢያነብስ ይገባዋል??

እሄ ቋንቋ አሸርሟጭ የቁራሌው ሚዲያችሁን የምታዳምጡና የምታምኑ: አሰላለፍ ተቀየረ የምትሉ ቅዠታሞች፣ በቅዠታችሁ ታምናችሁ እንቅስቃሴ ማረጋችሁና መበላታችሁ አይቀሬ መሆኑን ላረጋግጥላችሁ ወዳለሁ!!

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by TGAA » 16 Mar 2023, 14:51

w
gearhead wrote:
16 Mar 2023, 14:34
መሳይ 76 ገጽ ዶኪውመንት የማንበብ ትእግስት አለው ብለህ የምታምን ደደብ!! ቢያነብስ ይገባዋል??

እሄ ቋንቋ አሸርሟጭ የቁራሌው ሚዲያችሁን የምታዳምጡና የምታምኑ: አሰላለፍ ተቀየረ የምትሉ ቅዠታሞች፣ በቅዠታችሁ ታምናችሁ እንቅስቃሴ ማረጋችሁና መበላታችሁ አይቀሬ መሆኑን ላረጋግጥላችሁ ወዳለሁ!!
ድምጸ ወያኔ ውስጥ እራስህን እንደስጎን እስከቀበርክ ድረስ ከዚያ ውጭ የምትሰማው ሁሉ ቅዥት ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው ፡፡ የወያኔዎች አስተሳሰብ ቀንጭሯል ሲባል አይገባኝም ነበር ፤ ምስጋና በፍቃድ ኢግዚቢሽን ቁጥር አንድ በመሆንህ ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by DefendTheTruth » 16 Mar 2023, 16:13

gearhead wrote:
16 Mar 2023, 14:34
መሳይ 76 ገጽ ዶኪውመንት የማንበብ ትእግስት አለው ብለህ የምታምን ደደብ!! ቢያነብስ ይገባዋል??

እሄ ቋንቋ አሸርሟጭ የቁራሌው ሚዲያችሁን የምታዳምጡና የምታምኑ: አሰላለፍ ተቀየረ የምትሉ ቅዠታሞች፣ በቅዠታችሁ ታምናችሁ እንቅስቃሴ ማረጋችሁና መበላታችሁ አይቀሬ መሆኑን ላረጋግጥላችሁ ወዳለሁ!!
ዛሬስ ፕርፍሰር መስፍንን መሰልከኝ፣ ነብሳቸዉን ይማር ና።
አንድ ጊዜ እንዲህ ብሎ ነበር፣ የስምንተኛ ክፍል በቅጡ ሳይጨርስ ሁሉም ተነስቶ የፖለቲካ ተንታኝ ይሆናል። ነበር ያሉት ፕሮፍሰሩ።

አፉን ጉሮሮዉ በደንብ እስክሰነጠቅ ድረስ መክፈት ያቻለ ሁሉ ተነስቶ የፖለቲካ ተንታኝ ነኝ ይለናል፣ ዕድላችን ሆኖ።

ጀዋር አለ አላለም አይደለም እዚህ ላይ፣ ጀዋርን እንደ ትልቅ ድምፅ መቁጣራቸዉ ነዉ፣ የቸገረዉ ምን ያገባል እንደምባለዉ መሆኑ ነዉ።

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by Wedi » 16 Mar 2023, 16:32

በኦሮሞኛ የተጻፈው ባለ 76 ገጹ የጃ-WAR ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ

ጃ-WAR በኦሮሞኛ የጻፈው "የኦሮሞ የበላይነት የማስጠበቅ ማንፌቶ" አማርኛ እና እንግሊዝኛ እየተረጎምነው ስለሆነ ዛሬ ወይም ነገ ህለቱንም ለህዝብ እንለቀዋለን

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by DefendTheTruth » 16 Mar 2023, 17:08

Jawar wrote:

"Kana jechuun sirni caasaafi miseensa alagaa buqqa’ee kan ofii (native)
aangoo qabatus mirgaafi dantaan ummataa garuu eegamuu hin dandeenye.
Saamichi, ajjeechaanfi roorroon garagaraa kan itti fufeefis sababa kanaafi".

==> even though the system of alien rules and its structure was replaced by those of the native, which was able to come to power, the rights of the people (Oromo) was not respected and the acts of robbing the people, murdering them and harassements of different forms have continued unabtated...

I can't gurantee that the translation is perfect, I don't have time, but the readers can grasp the essence of the dossier, if you like.

Jawar is after the money, he will going to present this (as a political manifesto) to his diaspora mobs and collect another round of the coins, if you may ask me.....

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by Abere » 16 Mar 2023, 17:48

ጁሃር እና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጠራም። ከጥቂት ወራት በፊት ይመስለኛል - ጁሃር ከስህተቱ ተማረ ተብሎ - በጎ በጎ ነገር መናገር ጀምሯል ሲባልለት ነበር። ኦሮሙማ የጭንቅላት በሽታ ነው 3ኛ ክፍል አቋርጦ ይውጣ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ያው እግዜርን እንደ ሰራው ጥሬ ነው ። ለዚያ ነው ጅሃር እየሸተተ በአደባባይ የወጣው። ለምሳሌ በቀለ ገሪባ መምህር ነው ግን ጭንቅላቱ በኦሮሙማ ስለታወከ በዚህ ለተለከፉት ሁሉ ከአማራ ጋር የተጋባችሁ ተፋቱ ብሎ ይሰብክ ነበር። በቅርቡ የእርሱን ትዕዛዝ በመቀበል በወለጋ የተከሰተው ይህ ነው። ኦሮሞ ባል አማራ ሚስቱን በመፍታት ከእነ ልጇቿ ማባረረ - ይህን ካለደረገ ይገደላል። ልጆቹ እንደ ኦሮሞ አይቆጠሩም። ይህን ያህል ነው የኦሮሙማ ደዌ።ይህን አሳባቸውን እኮ ሳይጽፉት እናውቀዋለን ። ግን ያዋጣቸዋል ወይ ነው? አይችሉም።

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by Tadiyalehu » 16 Mar 2023, 22:46

በመሣይ መኮንን ተጋለጠ?? ፐፐፐፐ ... እንዴት ያለ ሚስጥራዊ ሰነድ በርብራችሁ በማውጣት አጋልጣችኋልሣ?! :lol: :lol:
በግልፅ የልጁ facebook ገፅ ላይ በአደባባይ የተለጠፈ ዶክመንት እንዴት ሆኖ ነው ሚስጥራዊ የሆነው???
ዘገምተኛ!!!
ምድረ የላም ፈሥ በርትታችሁ አልቅሱ!
ኦሮሞ በከፍታ መብረሩን ቀጥሏል።

Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: 76 ገጹ የጃዋር ኦሮሞ በላይነት ፍኖተ ካርታ በመሳይ መኮንን ተጋለጠ!

Post by Right » 16 Mar 2023, 23:12

ጃ-WAR በኦሮሞኛ የጻፈው "የኦሮሞ የበላይነት የማስጠበቅ ማንፌቶ" አማርኛ እና እንግሊዝኛ እየተረጎምነው ስለሆነ ዛሬ ወይም ነገ ህለቱንም ለህዝብ እንለቀዋለን
Waiting for the translation.

Post Reply