Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 18 Jan 2023, 03:17

ኻው እምበር ተጋዳላይ ላብ ነበር ተጋዳላይ።
ኻው ነበር ተጋዳላይ ላብ እምበር ፈርጣጣይ።
ኻው እምበር ፈርጣጣይ ላብ እምበር ተንኸባላይ።
ኻው እምበር ተንኸባላይ ላብ እምበር ዕጥቁ አውራዳይ።
ኻው እምበር ዕጥቁ አውራዳይ ላብ እምበር ተደማራይ።

ሓደ ምልዮን ግዝየ ዋይ ዋይ ኢልካ ዘይወፅእ ሓዘን
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:







Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 05 Mar 2023, 13:34

ኡኛ ወያኔ <<ባህላዊ ጨዋታ>> ብለን ከሰየምነው የውክልና ጦርነት ምን አተረፍን? :roll:

ከአንድ ሚልየን በላይ በግዳጅ የተመለመሉ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎችን በውክልናው ጦርነት ውስጥ አስፈጅተን ዎደ ፕሪቶርያ በመሄድ ትጥቃችንን አውርደን እንደ አኵራፊው እረኛ ቁርሳችን እራት ሆኖ ጠበቀን።

<<ዜሮ ሳም ጌም>> ይሉታል የውክልና ጦርነቱን እንድናውጅ ትእዛዝ የሰጡን ምዕራባውያን ጌቶቻችን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Abdisa
Member+
Posts: 5733
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Abdisa » 07 Mar 2023, 05:29

Is Teklay Asheber Tigray's next president? :shock: :shock: :shock: :shock:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12335
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 10 Mar 2023, 11:12

If a Tigraway refuses to lay his life for the sake of allowing Ayte Meleket to continue dreaming about his Abay Tigray Republic, he's shot to death on the spot, and the self-proclaimed TPLF's የመሃልና የመስመር ዳኛ Meleket calls it "ተመጣጣኝ እርምጃ" :twisted:

Hazega/Tsazega.
Member
Posts: 1462
Joined: 12 Jun 2007, 20:55

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Hazega/Tsazega. » 12 Mar 2023, 05:33

Fiyameta wrote:
04 Mar 2023, 02:54



🤣🤣🤣
Fiyameta,
Please don't be upset with me if i start printing some of your creations on t-shirts or start framing them on my walls, there are too many fantastic ones to let pass just on the internet. I encourage you to start printing & other art works (for more serious business uses, etc) from home but study the laws & LLC...but that wouldn't stop/prevent you or affiliate to discretely sell some of these funny shirts & other memorabilia at social gatherings.



Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 14 Mar 2023, 23:42

ከተኽላይ አሸብር በተተኮሰባቸው ጥይት የሞቱ ተጋሩ ኡናታቸው ትቁጠራቸው። ሰውየው በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል። :evil: :evil:


Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 15 Mar 2023, 21:40

ተኽላይ አሸብር ኡናታችን ትግራይን በመሃልና በመስመር ዳኝነት ከሚመሯት ወያኔዎች መካከል አንዱ ሆኖ ተሞረጠ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 16 Mar 2023, 22:32

ጌታችን ብሊንከን እና ተኽላይ አሸብር ተገናኝተው ለረጅም ሰዓታት ተነጋገሩ። የውክልና ጦርነቱን በተመለከተ ሰፊ ግምገማ እና ውይይት አካሄዱ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 17 Mar 2023, 22:37

የሰሜን እዝ የሞከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ በሕወሃት የተፈፀመው ክህደት የባንዳነት ተግባር ነው። :roll: :roll:

የትግራይ ታዳጊዎችና ወጣቶች አስገድዶ ወደ ውክልና ጦርነት በመማገድ ማስጨረስ የባንዳነት ተግባር ነው። :roll: :roll:


Post Reply