Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

እንዲህ ነው እንጂ . . . ለራስ ሆኖ ለሌላ መትረፍ ማለት . . . በተግባር!

Post by Meleket » 13 Feb 2023, 04:47

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው የዩክሬን ህዝብ ከነጀግናው መሪያቸዉ ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን! :mrgreen:

ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ። :mrgreen:

ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]

ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” ቀኜ ትርሳኝ” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!
UN: More than 21M tonnes of foodstuffs already exported from Ukrainian ports
13.02.2023 06:40

Since the Black Sea Grain Initiative was launched, more than 21 million tonnes of agricultural products have been exported from the ports of Ukraine, with corn accounting for almost half of this volume.

As Ukrinform reports with reference to UN data, a total of 21,043,307 tonnes of foodstuffs were exported. Of this volume, corn accounts for 47%, wheat – 29%, sunflower oil and meal – 5% each, the rest of cargo – 14%.

By geographic distribution, China (4.2 million tonnes), Spain (3.8 million), Turkey (2.4 million), the Netherlands (1.2 million), and Egypt (724.7 thousand tonnes) are major cargo recipients.

According to the UN, four ships carrying foodstuffs left Ukrainian ports on February 12.

As reported by Ukrinform, Volodymyr Zelensky suggests expanding the grain export initiative by involving Mykolaiv and Olvia ports in Mykolaiv region.

The agreement on the Ukrainian grain export through the Black Sea was concluded between Ukraine, Turkey, and the UN, as well as between Turkey, the UN, and Russia on July 22 for a period of 180 days and later was extended for the same period.

ol


ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እንዲህ ነው እንጂ . . . ለራስ ሆኖ ለሌላ መትረፍ ማለት . . . በተግባር!

Post by Meleket » 13 Feb 2023, 10:48

የጦብያው ጠቅላዪ ለቀጠናው ሰላም መትጋታቸውን ለማሞገስ እንዲሁም

ልክ እንደ ዩክሬንም በስንዴ ምርት ራሳቸውን ችለው ለኤክስፖርትም ለመብቃት ዬሚያደርጉትን ተጋድሎ በመመልከት፡ ከወሬ ይልቅ የተግባር ሰው በመሆናቸው አድናቆታችንን ለመግለጽ ያህል ነው።

ዩክሬኖች በጦርነት መካከልም ምን ያህል ምርታማዎች መሆናቸውን ለዓለም ያሳዩ ጀግኖች ናቸው። አንዳንድ የዓለም ሃገራት በሰላም ወቅትም ራሳቸውን በምግብ ሳይችሉ ሲቀሩና በማያገባቸው ቦተሊካ ሲፈተፍቱና 'የኃያላን ሃገራት' ተላላኪ መሆንን ሲመርጡ እጅግ ያሳዝናሉ።
:mrgreen:


Post Reply