Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Eritrea- Ukraine

Post by Zmeselo » 30 Dec 2022, 04:29


On Dec 20, 1993, Eritrea & Ukraine established diplomatic relations. In 1949, then Ukrainian SSR voted against UN Res tabled to partition Eritrea & in 1950, it voted against UN Res. that federated Eritrea with Ethiopia.

On May 17, 2000 when TPLF led Ethiopia invaded Eritrea, Ukraine voted in favor of imposing arms embargo on Eritrea. In 2011, despite Eritrea's objections, Ukraine sold more than 200 T-72 tanks worth over US$100 million to Ethiopia that was occupying Eritrean territories.

In June 2014, an Eritrean delegation visited South Ossetia, Crimea & Abkhazia during working visit to Russia. A high-level Eritrean delegation led by MoFA Osman Saleh & Mr. Yemane Gebreab, visited Crimea. Ukraine's Ministry of Foreign Affairs, condemned the visits.

In March & May 2022, Eritrea voted against the UNGA Resolutions that called on Russia to immediately, completely & unconditionally withdraw all of its military forces from Ukraine & that called on the expulsion of Russia from the UNHRC.



On Dec. 15, 1994, Eritrea and Singapore established diplomatic relations. On 10/04/1997
President Isaias Afwerki arrived at Singapore Airport for 4-day visit. Eritrea & Singapore have limited trade relations; the latter exported goods worth USD 4.5 mil from 2003-2013.

History of Eritreaታሪኽ ኤርትራ.تاريخ إريتريا: @Erihistory

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Zmeselo » 30 Dec 2022, 10:34




...a road trip to Durfo Eritrea, with @JemalCountess. In his own words, "seeing what needs to be seen."
Milena Bereket

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Zmeselo » 30 Dec 2022, 10:39


Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Zmeselo » 30 Dec 2022, 11:54



Last edited by Zmeselo on 30 Dec 2022, 16:20, edited 1 time in total.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Digital Weyane » 30 Dec 2022, 12:49

ጁንታ ዎገኖቼ ውለታ ቢሶች አይደሉም። የዓድዋ ተወላጁ ታላቁ ጁንታ ዎንድሜ Meleket ለምሳሌ ሕወሓት የኤርትራን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ዩኽረይን የሸጠችላቸው ሁለት ሞቶ ታንኮችን ኡያስታወሰ በቀን ሁለት ሞቶ ጊዜ <<ዘሌንስኪ ጀግና ነው!>> ፣ <<ኽራይሚያ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!>> ሲል ይውላል። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12685
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Fiyameta » 30 Dec 2022, 15:29


Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Zmeselo » 30 Dec 2022, 16:59


Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Meleket » 31 Dec 2022, 04:29

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው የዩክሬን ህዝብ ከነጀግናው መሪያቸዉ ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን! :mrgreen:

ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ። :mrgreen:

ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]

ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” ቀኜ ትርሳኝ” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645& ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=303946& ቃላት ብወርቃዊ ቀለም!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302194& “ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” - Crimea Platform


ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Digital Weyane wrote:
30 Dec 2022, 12:49
ጁንታ ዎገኖቼ ውለታ ቢሶች አይደሉም። የዓድዋ ተወላጁ ታላቁ ጁንታ ዎንድሜ Meleket ለምሳሌ ሕወሓት የኤርትራን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ዩኽረይን የሸጠችላቸው ሁለት ሞቶ ታንኮችን ኡያስታወሰ በቀን ሁለት ሞቶ ጊዜ <<ዘሌንስኪ ጀግና ነው!>> ፣ <<ኽራይሚያ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!>> ሲል ይውላል። :roll: :roll:
Meleket wrote:
21 Mar 2022, 10:57
(የጦ.ጥ. - የጦርነት ጥቅመኛው) የታላቁ ካድሬ ያያ Hawzen ልጅ Digital Weyane አሁንም እጅግ በጣም ተሸውደዋል። :lol: እስቲ ልክዎን እንዲያውቁ በቃላት በትር እንቆሽምድዎ፤ መቼም መታፈር በከንፈር ሲባል አልሰሙም!

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እያልን ያለነው፦


ፑቲን እንደ መለስ የማሌ(ማርክስና ሌኒን ግርፍ) እንዲሁም ልዑላዊ ሃገርን ወራሪ ወፈፌ ‘መሪ’ ነው። መለስ ሱማሌን ኤርትራን ወልቃይትንም ጭምር ወሯል። አውግዘነዋል ታግለነዋል አሸንፈነዋልም፡ ምክንያቱም ወራሪ ሁሌም ተሸናፊ ነው። ፑቲንም ወራሪ ነው፡ ዩክሬን የተባለች ልዑላዊ ሃገርን ወሯል፡ ሱፐርሶኒክ መሳርያ ኣለኝ፣ ምናምን ኣለኝ በማለት በዕብሪት ተነሳስቶ ልዑላዊ ሃገርን ወሯል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ ከዩክሬን ህዝብ ጎን በመቆም ወራሪውን የሩሲያ ጦር ከነ ወፈፌ ፕረዚደንቱ ጭምር እናወግዛለን ነው ያልነው። እርስዎ ተራ ካድሬው ደግሞ ይንጨረጨራሉ! :lol:

እርስዎ የትግራይ ትግርኛ ‘የቋንቋ ኮሜዲያኑ’ ደግሞ፡ መላቅጡ ጠፍቶብዎ ይዘላብዳሉ። ኢትዮጵያዊን ማሞኘት ያውም በኢትዮጵያን ሪቪው ያሉ ልሂቃንን ማሞኘት የሚቻል መሎዎታል ኣይደል? ኣዪ የተራ ካድሬ ነገር። ኣይደለም እርስዎና ታናናሾቹ ካድሬዎች ይቅርና፡ (የጦ.ጥ. የጦርነት ጥቅመኛው) ታላቁ ካድሬ Hawzenም ይህን ማድረግ እንደማይችሉ፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት እናረጋግጥልዎታለን:mrgreen:

ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምዕራብ ይምጣ ከምስራቅ ወራሪ ነው። ይወገዛል። ይመከታል። ይሸነፋልም። ይህ ዛሬ የምነግርዎ ቃል ታሪካዊ ሓቅ ነው፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብም ይህን ሃቅ ከገዛ ታሪኩ ኣኳያ እየመዘነ፡ እውነትነቱን አረጋግጧል። የእርስዎና የጦ.ጥ. (የጦርነት ጥቅመኛ ካድሬዎች) ከወራሪ ሃይል ጋር መወገን የሚፈይደው አንዳችም ነገር የለም።

እስቲ ትንሽ ይንጨርጨሩ ተራ ካድሬው ለመሆኑ ከነዚህ እየቆሸመዱዎ ካሉት ቃላቶች ያልተመቸችዎ የትኛዋ ነች


መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌንን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ! [አራት ሚሊየን ነጥቦች - የጦርነት ጥቅመኛ ተራ ካድሬዎችን ድምጥ ግን አያካትትም] :mrgreen:

ተ 9 ወራት በፊት የተጠየቁትን ኣልመለሱም እኮ የኛው የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያን! የትኛዋ ቀመራችን ነች ይበልጥ እየቆሸመደችዎና ከእንቅልፍ እያባነነችዎ ያለችው?

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Digital Weyane » 31 Dec 2022, 04:42

ታላቁ ባለ ራዕዩ አባታችን አቡነ መለስ ዜናዊ ከዩኽረይን የገዛቸው ሁለት ሞቶ ታንኮችን ተጠቅሞ ኤርትራን በመውረር ዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ለመመስረት የነበረውን ሕልም ሳይሳካ ቢቀርም አሁን ግን ታላቁ ጁንታ ዎንድማችን መለከት ሕልሙን እውን ለማድረግ ሌት ተቀን በትጋት እየሰራ ይገኛል። ዛሬ መለከት ኤርትራን የሚወረው በታንክ ሳይሆን ኮምፒዩተሩን እንደ ታንክ በመጠቀም ነው። :roll: :roll:

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Eritrea- Ukraine

Post by Meleket » 25 Apr 2023, 10:11

Zmeselo wrote:
30 Dec 2022, 04:29
.. .. ..
On May 17, 2000 when TPLF led Ethiopia invaded Eritrea, Ukraine voted in favor of imposing arms embargo on Eritrea. In 2011, despite Eritrea's objections, Ukraine sold more than 200 T-72 tanks worth over US$100 million to Ethiopia that was occupying Eritrean territories.

In June 2014, an Eritrean delegation visited South Ossetia, Crimea & Abkhazia during working visit to Russia. A high-level Eritrean delegation led by MoFA Osman Saleh & Mr. Yemane Gebreab, visited Crimea. Ukraine's Ministry of Foreign Affairs, condemned the visits.

In March & May 2022, Eritrea voted against the UNGA Resolutions that called on Russia to immediately, completely & unconditionally withdraw all of its military forces from Ukraine & that called on the expulsion of Russia from the UNHRC.
ዘሜ Zmeselo፡ ኣብ 2011 መራሒ መንግስቲ ኡክሬን መን ነበረ? እቲ ታንክታት ንወያነ ሸይጡላ ቢልካ ትከሶ መራሒስ በል መሓዛ ቡቲን ኢዩ ይብሉኻ ኣለዉ! :mrgreen:
Viktor Yanukovych ካብ [25 February 2010 - 22 February 2014]መራሒ ሃገረ ኡክሬን ዝነበረ፡ ሕጂ ኣብ ቀምሽ ቢላሩስን ራሻን ተሓቢኡ ዛሎ።
:mrgreen:
Who is Viktor Yanukovych, the former Ukrainian president Putin reportedly wants to put back in power?
BYJeremy Kahn

March 2, 2022, 4:31 PM GMT+3
Russian president Vladimir Putin is preparing to place former Ukrainian president Viktor Yanukovych back in power if his forces succeed in taking Kyiv and removing the country’s current democratically elected leadership, a Ukrainian news site reported.

Ukrayinska Pravda, an independent online publication, cited a Ukrainian intelligence officer as saying that Yanukovych, who has been living in exile in Russia since fleeing Ukraine in 2014, is currently in Belarus, waiting for Russian troops to take Kyiv and Putin to declare him the country’s new president. .. .. ..

https://fortune.com/2022/03/02/viktor-y ... ne-russia/

Post Reply