ፋኖ፥ አልፎ፥ አልፎ፥ ቢዋጋም
ጠበቅ፥ ያለ፥ ውግያ፥ ግን፥ አይደፍርም
ሽለላና፥ ፉከራ፥ ሱስ፥ ሆነበት፥
አቀበትና፥ ቁልቁለት፥ የሌለበት
ሞትና፥ መቁሰል፥ የራቀበት
ፋኖ፥ የእጅ፥ አመል፥ አለበት
የሽፍታነቱ፥ ወኔ፥እየመጣበት
ባንክ፥ሰብሮ፥ ብር፥ያወጣል
በመበየጃ፥ ካዝና፥ ይቆርጣል፤
ሱቅ፥ይዘርፋል፥ ሆቴል፥ይዘርፋል
TDF ዘረፈው፥ ተብሎ፥ ይዘገብለታል፤
TDF ዘረፈው፥ ተብሎ፥ ይመዘገብለታል
ከዛም፥ አለፍ፥ ብሎ፥ ግራ፥ ቀኙን፥ አይቶ፥ደበቅ፥ ብሎ፥
ጠበንጃ፥ ይሰበስባል፥ ኢትዮጵያዊውን፥ ወታደር፤ ገድሎ፥
የት፥ አመጣኸው፥ ተብሎ፥ ሲጠየቅ
ከTDF ነዋ፥ ብሎ፥ ድርቅ
መዋጮ፥ አምጡ፥ ቀረጥ፥ ክፈሉ፥ ይላል
የራሱን፥ ህዝብ፥ያፍናል፥ ያሰቃያል
እንዲያውም፥ ኩላሊትም፥ ይሸጣል፥ ይባላል
ያገኘውን፥ ትግረዋይንም፥ ይገድላል
ሴቶችንም፥ ይደፍራል
ፋና፥ አሁን፥ እበደ፥ ለየለት፥
ሰው፥ ገድሎ፥ አንገት፥ ቆርጦ፥ ተሽክሞ፥ በእንጨት
እዩልኝ፥ ብሎ፥ ቪድዮ፤ ለቀቀ፥ አረመኔነቱን፥ አለም፥ እንዲመሰኽርለት፥
አሸባሪነቱን፥ አለም፥ እንዲመርቅለት
ፓርላማው፥ይሰብሰብ፥ እግዳ፥ ይጣልበት
ኣረ፥ አንድ፥ ነገር፥ ትዝ፥ ያለኝ፥
ፋኖ፥ ውለታ፥ የዋለልኝ፥
ትግረዋይ፥ መሆኔን፥ ስላላወቀኝ፥
ግን፥ሚስጥር፥ ነውና፥ መናገሩ፥ይቅርብኝ።
-
- Senior Member
- Posts: 13644
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Member+
- Posts: 8540
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤
ኡውነትክን ነው ጁንታዋይ ዎንድሜ፣ ፋኖ ትጥቃችን ኡንጂ ላፕቶፓችን አላስፈታንም።
ይህቺን አውርስ ኢንስፓየርድ ዳንሲ ጋብዤአለሁ። ኢንጆይ።
ይህቺን አውርስ ኢንስፓየርድ ዳንሲ ጋብዤአለሁ። ኢንጆይ።
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308204& ውሾቹን “ተው” በሏቸው! በዲ/ን ዳንኤል ክብረት
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
-
- Senior Member
- Posts: 13644
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤
ደብተራ፥ መለከት፥የኢሳያስን፥ ወንጀል፥ለመሸፈን፥ ነው፥ ስለ፥የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! የምታወራው?
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤
ወዳጃችን Axumezana የምላስ ቁርቁሱን ትታችሁ፡ በሙሉ ልብ ለሰላም መትጋቱ ኣይበጃችሁምን?
"ስለ የኤርትራና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች" ካነሳህ ዘንዳ፤ የትግራይ "ልሒቃን" ለህዝባቸው የሚበጀው የሰላም መንገድ፤ መሪዎቻቸው በዓለም ኣደባባይ የፈረሙበት ብያኔ በፍቅር መንፈስ መተግበር ሆኖ ይሰማናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።