Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34426
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው! HAPPY BIRTHDAY GURAGE NATIONALISM!

Post by Horus » 25 Nov 2022, 01:31

አው የብልጽኛ አገዛዝ ለጉራጌ ያደረገው ውለታ ታሪካዊ ነው ። ለምን? እንዴት?

ጉራጌ ራስ አደግ፣ ራስ ቻይ፣ ራስ መሪ፣ ራስ ገዝ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በያንዳንዱ ቤተሰብ ውስጥ እያንዳንዱ ልጅ ራስ ገዝም ራስ አሳዳጊ ግለሰብ ነው ።

ይህን የጉራጌ ማህበረሰብና ግለሰብ ራስ አሻሻይነት እና ራስ ቻይነት ባህሪና ሳይኮሎጂ እንዲኖር፣ እንዲቀጥል ፣እንዲያድግ የሚያደርግ ሃይልን ሁሉ ማመስገን ይገባናል ።

ጉራጌ በታሪክ ውስጥ አንድም ግዜ በመንግስት ስጦታና ድለላ ያገኘው አንዳችም ነገር የለም፤ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በካልቸር ! ጉራጌ እስከ ዛሬ ያደረገው እድገትም ሆነ ደረጃ በራሱ ጥረት እና ልፋት ያገኘው ስኬትና ድል ነው ።

ይህ የጉራጌ መለያው የሆነ ጸባይ፣ ህዝባዊ ካራክተሩ ነው። ብሄራዊ ካራክተሩ ነው !!

ዛሬ ላይ ጉራጌ ሁለት ነገር ብቻ ይፈልጋል ፤ አንዱ የመላ ጉራጌ አንድነት ነው ። ሌላው የራሱ ክልል ነው ።

ጉራጌ አንድነትና ክልልነትን ማንም አይሰጠውም! ማንም አይመጸውተውም !

ጉራጌ በራሱ ጥረት አንድ ሕዝብ መሆን አለበት!

ጉርጌ በራሱ ጥረት ክልል መሆን አለበት! ጉራጌ በራሱ ጥረት ራስ ገዝ መሆን አለበት !

ይህን ክቡር የሆነ ሃላፊነት እንዲሸከም እየረዱት ያሉት የብልጽግና ፓርቲ፣ የደቡብ ጉራጌ ጠል ካድሬዎችና ያቢይ አህመድ ባለሟሎች ናቸው ።

እነዚህ ጉራጌ ጠል ባለ ዘመኖች ናቸው ጉራጌን ወደ ማንነቱ እንዲመለስ፣ ወደ ነጻ ሕዝብነቱ እንዲነቃ እያደረጉ ያሉት!! እኔ ሆረስ አመሰግናቸዋለሁ ! በቃ!

ጉራጌ በልመና የማያምን ሕዝብ ነው! በልመና ክልል አይሆንም!

ጉራጌ በክፍፍል የማያምን ሕዝብ ነው! በመከፋፈል ልክክል አይሆንም !

ጉራጌ የጉራጌ ብሄረተኛ ሳይሆን ክልል አይሆንም! ጉራጌ የፖለቲካ ማህበረሰብ ሳይሆን ክልል አይሆንም!

ጉራጌ አንድ ሕዝብ ሆኖ በመራራ ትግሉ ክልል ይሆናል! ይህ እንዲሆን እየረዱን ላሉት የብልጽግና አምባገነኖች ምስጋና ይድረሳቸው !

ሆረስ ካህነአተን ነኝ

Last edited by Horus on 27 Nov 2022, 18:04, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 34426
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Horus » 25 Nov 2022, 01:46

የጉራጌ አንድነትና ክልልነት ስንል ምን ማለታችን ነው?

አለ ክስታኔ ጉራጌ የለም፣ የጉራጌ አንድነት የለም! አለመስቃን፣ አለምሁር፣ አለእዣ፣ አለቸጋ፣ አለ አበሽጌ ጉራጌ የለም! አንድ ጉራጌ የለም ማለታችን ነው !!!

Last edited by Horus on 25 Nov 2022, 02:37, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 34426
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Horus » 25 Nov 2022, 01:58

ጉራጌ ክልሉ! ከታሸገበት ጠርሙስ ፈንድቶ ወጥቷል ! ከዚህ በኋላ ወደ ጠርሙሱ የሚመልሰው ጥንቆላ ወይም መተት የለም !

Horus
Senior Member+
Posts: 34426
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Horus » 25 Nov 2022, 15:22

ይህን የፈረሰ ደቡብ ሌባ አለማየሁ ባውዴ የተባለ የጉራጌ ሕዝብ ጠላት ስሙት ሲዋሽ!! የጉራጌ ሕዝብን የሚመሩት ወኪሎች ከጉራጌ ሕዝብ ጋር ቆመዋል! የብልጽግና ሌቦች ጉራጌ ውስጥ የሌብነት ኔትወር ፍርሷል። ሺ ግዜ ሺ አይነት ኮማንድ ፖስት በሌባ ካድሬ ማሰማራት ይችላል ብልጽግን ነገር ግን ጉራጌን በጉልበት ጨፍልቆ ዘሩን ማጥፋት አይቻልም! የጉራጌ ህልውን ተጋድሎ መጀምሩ እንጂ መጨረሻው አይደለም!

Last edited by Horus on 25 Nov 2022, 15:31, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 14214
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Selam/ » 25 Nov 2022, 15:30

This is absolutely unacceptable, period!

Horus
Senior Member+
Posts: 34426
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Horus » 25 Nov 2022, 15:40

Selam,

እብልጽግና ፋሺሽቶች ሚዲያ በማጨለም ማንም ሳይሰማ ጉራጌን በሃይል ለማምበርከክ ይባክናሉ! ጦርቸር እያደረጉ አጅ አግር ይሰብራሉ ። እነዚህ የታወቁ የደቡብ ዘረኛ ጸረ ጉራጌ ሌባ ካድሬዎች ናቸው ። ይህ በጉራጌ ላይ በፕላን የሚደረገው ጉራጌን የማሸማቀቅ አላማ ገና እራሳቸው ላይ ይፈነዳል !! ብረት ከቀጠቀጥ ይገነታል !! ያ ነው እይሆነ ያለው ። አሁን በጉራጌ አድር ባዮች መግዛት ስላልቻለ ብልጽግና የውሸት ደቡብ ትብዬ ወሮበላ ጎረምሶችን በጉራጌ በማፍሰስ ይህን ችግር ሊፈታ ያስባል አቢይ ማለት ነው ። ይህ የማይሆን ነው ። ግፍ አመጽን ይወልዳል! በቃ !!

Selam/
Senior Member
Posts: 14214
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Selam/ » 25 Nov 2022, 17:46

Why are they targeting specifically Gurages? Is it because of Gurages unwavering stance on Ethiopianism or related to territory & resources?
Horus wrote:
25 Nov 2022, 15:40

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by sun » 25 Nov 2022, 21:50

Horus wrote:
25 Nov 2022, 01:31
አው የብልጽኛ አገዛዝ ለጉራጌ ያደረገው ውለታ ታሪካዊ ነው ። ለምን? እንዴት?

ጉራጌ ራስ አደግ፣ ራስ ቻይ፣ ራስ መሪ፣ ራስ ገዝ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በያንዳንዱ ቤተሰብ ውስጥ እያንዳንዱ ልጅ ራስ ገዝም ራስ አሳዳጊ ግለሰብ ነው ።

ይህን የጉራጌ ማህበረሰብና ግለሰብ ራስ አሻሻይነት እና ራስ ቻይነት ባህሪና ሳይኮሎጂ እንዲኖር፣ እንዲቀጥል ፣እንዲያድግ የሚያደርግ ሃይልን ሁሉ ማመስገን ይገባናል ።

ጉራጌ በታሪክ ውስጥ አንድም ግዜ በመንግስት ስጦታና ድለላ ያገኘው አንዳችም ነገር የለም፤ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በካልቸር ! ጉራጌ እስከ ዛሬ ያደረገው እድገትም ሆነ ደረጃ በራሱ ጥረት እና ልፋት ያገኘው ስኬትና ድል ነው ።

ይህ የጉራጌ መለያው የሆነ ጸባይ፣ ህዝባዊ ካራክተሩ ነው። ብሄራዊ ካራክተሩ ነው !!

ዛሬ ላይ ጉራጌ ሁለት ነገር ብቻ ይፈልጋል ፤ አንዱ የመላ ጉራጌ አንድነት ነው ። ሌላው የራሱ ክልል ነው ።

ጉራጌ አንድነትና ክልልነትን ማንም አይሰጠውም! ማንም አይመጸውተውም !

ጉራጌ በራሱ ጥረት አንድ ሕዝብ መሆን አለበት!

ጉርጌ በራሱ ጥረት ክልል መሆን አለበት! ጉራጌ በራሱ ጥረት ራስ ገዝ መሆን አለበት !

ይህን ክቡር የሆነ ሃላፊነት እንዲሸከም እየረዱት ያሉት የብልጽግና ፓርቲ፣ የደቡብ ጉራጌ ጠል ካድሬዎችና ያቢይ አህመድ ባለሟሎች ናቸው ።

እነዚህ ጉራጌ ጠል ባለ ዘመኖች ናቸው ጉራጌን ወደ ማንነቱ እንዲመለስ፣ ወደ ነጻ ሕዝብነቱ እንዲነቃ እያደረጉ ያሉት!! እኔ ሆረስ አመሰግናቸዋለሁ ! በቃ!

ጉራጌ በልመና የማያምን ሕዝብ ነው! በልመና ክልል አይሆንም!

ጉራጌ በክፍፍል የማያምን ሕዝብ ነው! በመከፋፈል ልክክል አይሆንም !

ጉራጌ የጉራጌ ብሄረተኛ ሳይሆን ክልል አይሆንም! ጉራጌ የፖለቲካ ማህበረሰብ ሳይሆን ክልል አይሆንም!

ጉራጌ አንድ ሕዝብ ሆኖ በመራራ ትግሉ ክልል ይሆናል! ይህ እንዲሆን እየረዱን ላሉት የብልጽግና አምባገነኖች ምስጋና ይድረሳቸው !

ሆረስ ካህነአተን ነኝ

Last edited by sun on 25 Nov 2022, 21:59, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 34426
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Horus » 25 Nov 2022, 21:57

Selam/ wrote:
25 Nov 2022, 17:46
Why are they targeting specifically Gurages? Is it because of Gurages unwavering stance on Ethiopianism or related to territory & resources?
Horus wrote:
25 Nov 2022, 15:40
Selam,

እብልጽግና ፋሺሽቶች ሚዲያ በማጨለም ማንም ሳይሰማ ጉራጌን በሃይል ለማምበርከክ ይባክናሉ! ጦርቸር እያደረጉ አጅ አግር ይሰብራሉ ። እነዚህ የታወቁ የደቡብ ዘረኛ ጸረ ጉራጌ ሌባ ካድሬዎች ናቸው ። ይህ በጉራጌ ላይ በፕላን የሚደረገው ጉራጌን የማሸማቀቅ አላማ ገና እራሳቸው ላይ ይፈነዳል !! ብረት ከቀጠቀጥ ይገነታል !! ያ ነው እይሆነ ያለው ። አሁን በጉራጌ አድር ባዮች መግዛት ስላልቻለ ብልጽግና የውሸት ደቡብ ትብዬ ወሮበላ ጎረምሶችን በጉራጌ በማፍሰስ ይህን ችግር ሊፈታ ያስባል አቢይ ማለት ነው ። ይህ የማይሆን ነው ። ግፍ አመጽን ይወልዳል! በቃ !!
Selam,

ይህው ዛሬ ጠዋት ከEPAC (Ethiopian American Action Committee face book post ያደረከው የኮማንድ ፖስቱ የግፍ ድብደባ ተነስቷል!!! ያቢይ ብልጽግና ሌቦች መንግስት ሚዲያ በማፈን የጉራጌን መንፈስ የሚሰብር መስሎታል ። ልክ አንተ ያልከው ጥያቄ ነው ብልጽግና መመለስ ያለበት? ይህ ሁሉ ዘመቻ በጉራጌ ላይ ለምን? በትክክል ሴራው በቅርቡ ግልጽ ይሆናል !

ብልጽግና የሚባል የቆሻሻ ሌቦች ጥርቅም ጉራጌም ባምሳሉ ለጠፈጥፍ ተመኝቶ ከሆነ ቅሌቱን እናሸክመዋለን? ያ የማይታሰብ ነው ። ጭቆና አመጽን ይወልዳል!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 14214
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Selam/ » 25 Nov 2022, 22:56

Horus wrote:
25 Nov 2022, 21:57

Post by Horus » 26 Nov 2022, 03:21

Selam,
Thanks ቪዲዮውን መልሰህ ስላገኘህው ። እነዚህ በጉቦ የሰከሩ ደደብ የደቡብ ጸረ ጉራጌ አድር ባዮች በመሸነፋቸው ተናደው ነው ይህን ሁሉ አላስፈላጊ ድራማ የሚያአዩን ! እነዚህ ደደቦች ከወያኔ ትግሬና ዛሬ ደሞ ባዲስ ስልጣን ከሰከሩት ኦሮሙማ ባለግዜዎች የለመዱት ነገር አለ ። አንድ ብርሃን እንኳ በደምብ በሌለው አዳራ ውስጥ ተከማችተው ይህ ሕዝብ ከዚህ የመደብ፣ ይህ ጎሳ ከዚያ ይደመር እያሉ የሚጨማለቁት አመል አላቸው ። በዚህ መልክ መላ ደቡብን እንደ ካርታ ይጫወቱበታል!!! ተመልከት ጠንካራ ሕዝብ እንደ ጋሞና ወላይታ ያሉትን እንዴት ጸጥ እንዳሰኝዏቸው? ያን ያደረጉት የዞን ምክር ቤቶችን በገንዘብና በማሸማቀቅ !!!

ይህ በጉራጌ አይሰራም! እነዚህ ደደቦች የማያውቁት ነገር ጉራጌ ምን ያክል እልህኛና ማራራ ሕዝብ እንደ ሆነ ነው ! እነሱ የሚያውቁት ሰላማዊነቱና ከሰው መግባባቱ ብቻ ነው! ጉራጌ እጅግ ግትር ክብሩን የማትነካው ሕዝብ ነው ። የጉራጌ ምክር ቤትን ከብልጽግና ማባረር ማለት ብልጽግና በጉራጌ የለም ማለት ነው ። አቢይ አህመድ ጉራጌን በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ ይችላል ። ነገር ግን ያ የሆነው ብልጽግና ከጉራጌ በመወገዱ ነው !!!

ሃቁ ይህ ነው! ሺ አመት ጦር በጉራጌ ማስፈር ይችላል! የሚመጣ ለውጥ የለም! ጉራጌ የማንም ክላስተር አካል ጭፍልቅ አይደለም ! በቃ ይህን አላማውን ከወዲሁ ያሳካ ሕዝብ ነው ። እያንዳንዱ የጉራጌ እናትን ባፈሙዝ አስገድዶ ድምጽ ሰጠች ሊል ይችላል ። ያ ማለት ምንም ማለት አይደለም ! አምባገነን ሲሰለቸው ይለቅሃል !

እመነኝ በዚህ በጉራጌ ጦስ የብልጽግና ሌባ ካድሬዎች ትልቅ ሃፍረት ይወርዳሉ !

HAPPY BIRTHDAY GURAGE NATIONALISM! THE GENIE IS OUT OF THE BOTTLE & NOBODY CAN PUT IT BACK!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 14214
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው!

Post by Selam/ » 26 Nov 2022, 04:53

Horus - One thing I don’t understand is the fact that Gurages are economically powerful. There are high level & prominent people throughout the capital with strong connections and influences and, unlike other folks (like Amharas for example), they are well connected to the Gurage people on the ground. Why don’t they voice their people’s grievances to the politicians or practice some sort of boycotting?
Horus wrote:
26 Nov 2022, 03:21
Selam,
Thanks ቪዲዮውን መልሰህ ስላገኘህው ። እነዚህ በጉቦ የሰከሩ ደደብ የደቡብ ጸረ ጉራጌ አድር ባዮች በመሸነፋቸው ተናደ ነው ይህን ሁሉ አላስፈላጊ ድራማ የሚያአዩን ! እነዚህ ደደቦች ከወያኔ ትግሬና ዛሬ ደሞ ባዲስ ስልጣን ከሰከሩት ኦሮሙማ ባለግዜዎች የለመዱት ነገር አለ ። አንድ ብርሃን እንኳ በደምብ በሌለው አዳራ ውስጥ ተከማችተው ይህ ሕዝብ ከዚህ የመደብ፣ ይህ ጎሳ ከዚያ ይደመር እያሉ የሚጨማለቁት አመል አላቸው ። በዚህ መልክ መላ ደቡብን እንደ ካርታ ይጫወቱበታል!!! ተመልከት ጠንካራ ሕዝብ እንደ ጋሞና ወላይታ ያሉትን እንዴት ጸጥ እንዳሰኝዏቸው? ያን ያደረጉት የዞን ምክር ቤቶችን በገንዘብና በማሸማቀቅ !!!

ይህ በጉራጌ አይሰራም! እነዚህ ደደቦች የማያውቁት ነገር ጉራጌ ምን ያክል እልህኛና ማራራ ሕዝብ እንደ ሆነ ነው ! እነሱ የሚያውቁት ሰላማዊነቱና ከሰው መግባባቱ ብቻ ነው! ጉራጌ እጅግ ግትር ክብሩን የማትነካው ሕዝብ ነው ። የጉራጌ ምክር ቤትን ከብልጽግና ማባረር ማለት ብልጽግና በጉራጌ የለም ማለት ነው ። አቢይ አህመድ ጉራጌን በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ ይችላል ። ነገር ግን ያ የሆነው ብልጽግና ከጉራጌ በመወገዱ ነው !!!

ሃቁ ይህ ነው! ሺ አመት ጦር በጉራጌ ማስፈር ይችላል! የሚመጣ ለውጥ የለም! ጉራጌ የማንም ክላስተር አካል ጭፍልቅ አይደለም ! በቃ ይህን አላማውን ከወዲሁ ያሳካ ሕዝብ ነው ። እያንዳንዱ የጉራጌ እናትን ባፈሙዝ አስገድዶ ድምጽ ሰጠች ሊል ይችላል ። ያ ማለት ምንም ማለት አይደለም ! አምባገነን ሲሰለቸው ይለቅሃል !

እመነኝ በዚህ በጉራጌ ጦስ የብልጽግና ሌባ ካድሬዎች ትልቅ ሃፍረት ይወርዳሉ !

HAPPY BIRTHDAY GURAGE NATIONALISM! THE GENIE IS OUT OF THE BOTTLE & NOBODY CAN PUT IT BACK!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34426
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው! HAPPY BIRTHDAY GURAGE NATIONALISM!

Post by Horus » 26 Nov 2022, 13:20

Wedi,
ከላይ የጠየከው ጥያቄ ነውኮ የጉራጌ ቁጥር አንድ ድክምትና አሁን ለመለወጥ ትግል የሚደረገው ። እሱም ምን መሰለህ፤ ጉራጌ የፖልቲካ ማህበረሰብ ገና አልሆነም። በቃ ይህ ነው ምክንያቱ። ጉራጌ ዘመን ከተቆጠረ ጀምሮ ለመንግስት ሎያል የሆነ፣ በራሱና በኢትዮጵያ መሃል ቅንጣት ልዩነት የማያይን ዝም ብሎ የሲቪልና ኢኮኖሚክ ህይወቱን የሚኖር እንጂ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት እንዲህ ይሁን እንዲያ ይሁን የሚል የፖለቲካ ኮንሺየስነስ ያልያዘ ሕዝብ ሆኖ ኖሮዋል። በዚህ ሳቢያ ደርግ ንብረቱን ሲወርሰው ዝም አለ ። መለስ መጥቶ ከመርካቶ ሲያባርረው ዝም አለ ። አሁን ከየደቡብ ከተሞች ሲባረር ዝም አለ። ይህን ሁሉ ያዩ ኦሮሞ ተረኞች የገዳ ቅራቅምቦ ሊጭኑበት ሁሉ ተመኙ ። ስለዚህ ላነሳሃው እጅግ መሰረታዊ ጥያቄ (ችግሩን እኛም ስለምናውቀው) ጉራጌ የፖለቲካ ማህበረሰብ መሆን የግድ ይለዋል። ለዚህ ደሞ መጀምሪያ እራሱን ራስ ገዝ በማድረግ እራሱን ማስተዳደር መጀመር አለበት ።

እና ከላይ ይህን ርዕስ የከፈትኩበት የብልይስግና ውለታ መቀለዴ አይደለም ። የምሬ ነው ። ጉራጌ የፖለቲካ ሰው ይሆን ዘንድ አሁን የምታየው አይነት ዲስራፕሽን አስፈልጎት ኖሮዋል ። አሁን የምታየው ክፍፍል፣ ንትርክ፣ ማመንታት፣ መጠቃት፣ መገፋት፣ መናቅ፣ ወዘተ እጅግ ጠቃሚ ጉራጌን እንደ ፖለለቲካዊ እንሰሳ የሚያነቁ መድሃኒቶች ናቸው ። በዚህ ዲስራፕሽን ነው ጉራጌ ለዘመናት ከተኛበት የፖለትካ እንቅልፍ የሚነቃው

አለምንም ጥርጥር የጉራጌ ሽማግሎች የባህል ሸንጎ (ጎጎት ይባላል) አድርገው ምዕራብና ምስራቅ ጉራጌን ያስታርቃሉ ። ከዚያ በኋላ ብልጽናን በልኩ ሱሪ እናሰፋለታለን ። ጉራጌ በደቡብ በቅብጥርሴ መንግስት አይገዛም ። ጉራጌ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ የሚገዛ ራስ ገዝ ሕዝብ ነው ። በቃ!

Misraq
Senior Member
Posts: 14312
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው! HAPPY BIRTHDAY GURAGE NATIONALISM!

Post by Misraq » 23 Feb 2024, 16:56

ጉራጌ አጋራችን ነው፥፥ የጉራጌን ብሄርተኝነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እኛ አማሮች እንደግፋለን፥፥ ጉራጌ ኢትዮጵያዊነቱ ላይ ብዥታ እንደሌለበት እናምናለን፥፥ ስለዚህ የጉራጌ ብሄርተኝነትን ቢያፋፍም ራስን ከመጠበቅና ለቀጣይነቱ የሚጠቅም እንደሆነ እናምናለን፥፥ በዚህ ረገድ ጉራጌዎች የአማራ ብሄርተኝነትን እንዲደግፉና ገብተን ካልፈተፈትን እያሉ እንዳያስቸግሩ እንዲሁም የኛን ብሄርተኝነት ከወያኔ እና ከኦነግ ጋር እያዛመዱ እንቅፋት እንዳይሆኑብን እንዲሁም ሊያጭበረብሩን እንዳይሞክሩ እንጠይቃለን፥፥ የአማራ ብሄርተኝነትም ኢትዮጵያዊነቱ ላይ ብዥታ እንደሌለበት እንዲረዱ እንጠይቃለን፥፥

እናመሰግናለን

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 6884
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: የብልጽግና መንግስት ለጉራጌ ያደረገው ትልቅ ውለታ ክልልነት መከልከሉ ነው! HAPPY BIRTHDAY GURAGE NATIONALISM!

Post by AbyssiniaLady » 12 Jun 2024, 18:22

Gurage listros.

No kilil, no jobs, no resources and no future, miserable HIV/AIDS infested subhuman low IQ minority listros.

Post Reply